የሶማሊላንድ እና ፑንትላንድ ”በሃገራት” ዝርዝር ሥር መካተት ሶማሊያውያንን አስቆ -ጣ፟ቢቢሲ /አማርኛ

29 ሜይ 2019 በኢትዮጵያ የውጪ ጉዳይ ሚንስትር ድረ-ገጽ ላይ የሰፈረው መረጃ በሶማሊያውን ዘንድ ሌላ ቁጣን ቀስቀሰ። ከሁለት ቀናት በፊት እንደወጣ የሚታመነው እና በኢትዮጵያ የውጪ ጉዳይ ሚንስትር ድረ-ገጽ ላይ የሰፈረው መረጃ ኢትዮጵያ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነቶች ያላትን ሃገራት ዝርዝር ያስቀምጣል። ታዲያ ሃገራት በሚለው ዝርዝር ሥር የሶማሊላንድ እና ፑንትላንድ ሥም መስፈሩ ነው የውዝግቡ መነሻ። የሶማሊላንድ እና ፑንትላንድ በሶማሊያ ውስጥ […]
የዓለም ባንክ 350 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር ለኢትዮጵያ አጸደቀ::

May 29, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/120783 የዓለም ባንክ 350 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር ለኢትዮጵያ አጸደቀ:: ከዚህ ውስጥ 70 ሚሊዮኑ እርዳታ ሲሆን 280 ሚሊዮኑ አነስተኛ ወለድ የሚከፈልበት የረጅም ግዜ ብድር ነው:: ገንዘቡም የአርብቶ አደሩን ህይወት በሚያሻሽሉ ተግባራት ላይ ይውላል:: ከዚህም በተጨማሪ ባንኩ 200 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር ዋስትና ለኢትዮጵያ ያጸደቀ ሲሆን: ይህም በመንግስትና በግል በጋራ ለሚለሙ የኤሌክትሪክ ኃይል ኢንቨስትመንት […]
የፖሊስ ርምጃ የጋዜጠኞችን የመዘገብ ነፃነት የሚጋፋ ነዉ – የአሐዱ ራዲዮ ጣቢያ ኃላፊ

May 29, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/120799https://radiodownloaddw-a.akamaihd.net/Events/dwelle/dira/mp3/amh/A7D14F0D_2_dwdownload.mp3 የአሐዱ ራዲዮ ጣቢያ ኃላፊን ጨምሮ የጣቢያዉ አራት ባልደረቦች ሰንዳፋ ፖሊስ ጣቢያ ቃላቸዉን ሰጥተዉ ፍርድ ቤት ለመቅረብ በዋስ መለቀቃቸዉን አስታወቁ።የጣቢያዉ ኃላፊ ጋዜጠኛ ጥበቡ በለጠ እንደሚለዉ እራሱን ጨምሮ አራቱ ጋዜጠኞች ለመጪዉ ሳምንት ሐሙስ ፍርድ ቤት እንዲቀርቡ ቀጠሮ ተስጥቷቸዋል።አንድ የአሐዱ ራዲዮ ጣቢያ ጋዜጠኛና ሌላ ባልደረባዉ «የተዛባ ዘገባ» አሰራጭታችኋል በሚል ፖሊስ ባለፈዉ አርብ አስሮ […]
ባልደራስ “በህገ ወጥነት” ይፈርሳሉ ስለተባሉ ቤቶች የሰጠው መግለጫ – ¨የቤቶች የማፍረስ ዘመቻ መንግስታዊ የመሬት ወረራ ነው¨

2019-05-29
አንድ ጉልበተኛን በዘጠኝ ጉልበተኛ ተክተን የት ልንደርስ ይሆን? (ያሬድ ሀይለማርያም)

2019-05-29 አንድ ጉልበተኛን በዘጠኝ ጉልበተኛ ተክተን የት ልንደርስ ይሆን?ያሬድ ሀይለማርያም በለየለት አንባገነናዊ ሥርዓት ውስጥ ጉልበተኛው እና ፈላጭ ቆራጩ አንድ ግለሰብ ወይም አንድ ቡድን ነው። ያሻውን ያስራል፣ ይገድላል፣ ይዘርፋል፣ ያፈናቅላል፣ ከአገር ያሳድዳል። ሚሊዮኖችን ጸጥ ለጥ አድርጎ እና አሽቆጥቁጦ ይገዛል። በታሪክ እንደታየውም አንድ ጉልበተኛ አንባገነናዊ ሥርዓት ፍርሃትን እና ነፍጥን እንደ መሳሪያ በመጠቀም ትንሽም ይሁን እንደ ኢትዮጵያ ያለ […]
አዲስ አበባ የእግር ኳስ ሜዳዎቿ በ “ባለ ጊዜ ነን” ባዮች ወደ እርሻ ማሳነት እየተቀየሩ ነው!!! (አበበ ለማ)

2019-05-29 አዲስ አበባ የእግር ኳስ ሜዳዎቿ በ “ባለ ጊዜ ነን” ባዮች ወደ እርሻ ማሳነት እየተቀየሩ ነው!!!አበበ ለማ ከአሁን በኋላ የአዲስ አበባ ጓዳና ላይ የምታየው እንደድሮው በጀርባው ጆንያ ተሸከሞ “ቁሪያለው” የሚል የመርኬ ስራ ፈጣሪ ሳይሆን…በምትኩ ሞፈር፣ ቀንበር እና በሬዋቹን አቀናጅቶ የሚታረስ የእግርኳስ ሜዳ የሚያስስ ገበሬ ነው የምታየው። ለምን? ብለህ ከጠየከኝ መልሴ ሂድና ታኬ ከንቲባውን ጠይቀው መልስ […]
ግንቦት ፳ – ሪፑብሊክ ለመመስረት ጫካ የወረዱ ፋሽስቶች ኢትዮጵያን የወረሩበትና አፓርታይድን ሕጋዊ ያደረጉበት ርጉም ቀን ነው! (አቻምየለህ ታምሩ)

2019-05-29 ግንቦት ፳ – ሪፑብሊክ ለመመስረት ጫካ የወረዱ ፋሽስቶች ኢትዮጵያን የወረሩበትና አፓርታይድን ሕጋዊ ያደረጉበት ርጉም ቀን ነው!አቻምየለህ ታምሩ ግንቦት ፳ የኢትዮጵያ ሻለቆችና የበታች መኮንኖች የመሰረቱት የጭካኔ አገዛዝ ተወግዶ ኢትዮጵያን ለማጥፋት ጫካ የወረዱት ፋሽስት ወያኔዎችና ናዚ ኦነጎች የመሰረቱት የአፓርታይድ አገዛዝ የተተካበት ቀን እንጂ የኢትዮጵያ «የድል ቀን» አይደለም! ሆኖም ግን የወያኔውን ዲቃላ ዐብይ አሕመድን ጨምሮ የአገዛዙ ባላደራዎቹ […]
ከአድርባይነት ያልተላቀቀው የኢትዮጵያ ጋዜጠኝነት – ጋዜጠኛ ታዲዮስ ታንቶ

Published on May 28, 2019
Long Before Boeing 737 Max Crash, Ethiopian Air Pilot Warned of Dangers – Insurance Claims Journal 11:25

By Ryan Beene and Nizar Manek May 29, 2019 An Ethiopian Airlines pilot told senior managers at the carrier months before one of its Boeing Co. 737 Max jets crashed that more training and better communication to crew members was needed to avert a repeat of a similar disaster involving a Lion Air flight. According […]
Breaking: Obasanjo, 393 others aboard Ethiopia airline escape crash -Vanguard, Nigeria

by Emmanuel Okogba Lagos – Disaster was averted at Murtala Mohammed International Airport on Wednesday as 393 passengers, including former President Olusegun Obasanjo, escaped air crash, Olusegun Obasanjo Other prominent Nigerians in the Ethiopian airline passenger aircraft, Boeing 777-300, included the Director General of Nigerian Association of Chambers of Commerce, Industry, Mines and Agriculture (NACCIMA) […]