“በፖለቲካውም ባይቻል፤ በስፖርቱ ዓለም የዘር ልዩነት እንዲጠፋ እንሻለን።” – ፍቅሩ ኪዳኔ

አቶ ፍቅሩ ኪዳኔ፤ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ ስፖርት ጋዜጠኛ፣ ደራሲና የቀድሞ ዓለም አቀፍ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ዳይሬክተር፤ በቅርቡ ለህትመት ስላበቁት “የስፖርት ጨዋነት ምንጮች” መጽሐፍና በሸራተን አዲስ “የስፖርት…

ፔንታገን ቻይና በውጭ ሃገር ተጨማሪ ወታደራዊ ማዘዣ ልትገነባ መሆኑን አስታወቀ

May 3, 2019 Source: https://fanabc.com አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 25 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በውጭ ሃገር ያላትን ወታደራዊ ማዘዣ ቁጥር ልታሳድግ መሆኑን የአሜሪካ መከላከያ መስሪያ ቤት አስታወቀ። ቤጂንግ የቤልት ኤንድ ሮድ ኢኒሸቲቩን ሂደት አስተማማኝ ለማድረግ በውጭ ሃገራት ያሏትን ወታደራዊ የጦር ማዘዣዎች ልታሳድግ እንደምትችል ከፔንታገን የወጡ መረጃዎችን ዋቢ አድርጎ አልጀዚራ ዘግቧል። ፔንታገን ለኮንግረሱ ባቀረበው […]

South Sudan rivals agree to delay forming government – Al Jazeera

Warring sides agree to extend the period to form a unity government by six months after talks in Addis Ababa. The fighting has killed around 380,000 people and forced more than four million – almost a third of the population – to flee their homes [Jake Simkin/AP] South Sudan‘s warring parties agreed on Friday to delay […]

South Africa elections: Land ownership dominates debate

Some locals say that the trust administering land is abusing its power by charging people rent. by Fahmida Miller Days before South Africa‘s elections, there has been contentious debate about land ownership. The government is planning amend the constitution to allow the expropriation of land without compensation and, while most of the land is owned […]

Journalists cautiously celebrate press freedom in Ethiopia

As journalists welcome efforts to support press freedom in Ethiopia, draft law against hate speech causes concerns. by Elias Gebreselassi An Ethiopian journalist during the Gada system ceremony in Borana tribe, Oromia, Yabelo on March 7, 2017 [Eric Lafforgue/Art In All Of Us/Corbis via Getty Images] Addis Ababa, Ethiopia – Elias Meseret, an Ethiopian journalist with […]

ከፍተኛ የስንዴ ዱቄት እጥረት በሀገሪቱ ላይ እንዲከሰት አድርገዋል በተባሉ ሀላፊዎች ላይ ክስ ተመሰረተ

f May 3, 2019 Source: http://wazemaradio.com ዋዜማ ራዲዮ- ለገበያ ማረጋግያ አላማ የሚውል 400ሺህ ሜትሪክ ቶን ስንዴ ግዥን በተመለከተ በሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ 10 የቀድሞ የመንግስት ሀላፊዎች በቁጥጥር ስር ውለው ለምርመራ የ14 ቀን የጊዜ ቀጠሮ ተሰጥቶባቸው እንደነበር ይታወሳል፡፡ የጊዜ ቀጠሮው ባበቃበት ሚያዝያ 24 ቀን 2011 ዓም የፌደራል ፖሊስ ሙስና ወንጀሎች ምርመራ ዳይሬክቶሬት ምርመራውን ማጠናቀቁን ተከትሎ የፌደራል ጠቅላይ […]

ዶ/ር አንማው አንተነህ በኢትዮጵያ የዘውግ እና የኢትዮጵያዊነት ፖለቲካ ዙርያ የሰጡት ቃለ ምልልስ (ቪድዮ)

Friday, May 3, 2019 – ብሔርተኛ ዲሞክራሲያዊነት ብሎ ነገር የለም።ብሔርተኝነት ወደ አውሬነት  ነው የሚቀይርህ።ብሔርተኛ ሆኖ ዲሞክራሲያዊ መሆን ፈፅሞ አይቻልም።-ብሔርተኝነት አምስቱን የስሜት ሕዋሳት ያሳጣል።– ብሔርተኝነት ውስጥ ሆኖ እንነጋገር ብሎ ነገር አይገባኝም።አንድ ከረጢት ውስጥ ቀድሞ ገብቶ በአንድ አስተሳሰብ ተለጉሞ እንዴት ይነጋገራል?ሙሉ ቪድዮዎቹን ይመልከቱ።

በኢትዮጵያ እና በቻይና መካከል ያለው የተዛባ የንግድ ሚዛን አሳሳቢ ጉዳይ ነው።

May 3, 2019 DW : ኢትዮጵያ የቻይና ብድሯን መክፈል ቢሳናት ምን ይፈጠራል? ስሪ ላንካ በቤልት ኤንድ ሮድ ኢኒሺየቲቭ የተበደረችውን ገንዘብ መክፈል ሲሳናት ወደቧን ለ99 አመታት ለቻይና አሳልፋ ለመስጠት ተገዳለች። የዓለም አቀፍ ንግድ አማካሪው አቶ ሞገስ በቀለ “ይኸ ወደ ኢትዮጵያ የማይመጣበት ምክንያት አይኖርም” የሚል ሥጋት አላቸው። በኢትዮጵያ እና በቻይና መካከል ያለው የተዛባ የንግድ ሚዛንም አሳሳቢው ጉዳይ […]

ጥፋትን በጥፋት የመመለስ አጀንዳ ሊታረም ይገባል – አቶ አሰማኸኝ አስረስ

May 3, 2019 በቤኔሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞንና ጃዊ አካባቢ የነበረው የፀጥታ ችግር ወደ መረጋጋት መመለሱ ተገለፀ (አብመድ) – የአማራ ክልል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዋና ዳይሬክተር አቶ አሰማኸኝ አስረስ ዛሬ ለሀገር ውስጥና የውጭ ሀገር የመገናኛ ብዙኃን በቤኔሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞንና በአማራ ክልል አዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ጃዊ ወረዳ ከሚያዝያ 17 ቀን ጀምሮ የነበረው የፀጥታ መደፍረስና […]