የትግራይ ክልል ግንቦት ሀያን በዘላቂነት ለማክበር ዕቅድ አወጣ

May 26, 2019 Source: http://wazemaradio.com ዋዜማ ራዲዮ– የትግራይ ክልል መንግስት የደርግ ስርዓት ወድቆ ህወሀት መር የሆነው የኢሕአዴግ አስተዳደር ስልጣን የያዘበትን የግንቦት ሀያ በዓል በክልሉ በዘላቂነት ለማክበር የረጅም ጊዜ እቅድ አውጥቷል። ማዕከላዊው መንግስትና የኢሕአዴግ አባል ድርጅቶች ግንቦት ሀያን ለማክበር በሚያንገራግሩበት በዚህ ወቅት የትግራይ ክልል መንግስት በዓሉን በደማቅ ሁኔታ በተለያዩ የትግራይ ከተሞች በየዓመቱ ያከብራል። የዘንድሮው የግንቦይ ሀያ […]

ፌስቡክ የአፍሪካ የዴሞክራሲ ሥርዓት ላይ ተጽዕኖ እያሳደረ ነው? – ቢቢሲ /አማርኛ

26 ሜይ 2019 ፌስቡክ ወቀሳ በዝቶበታል። በተለይም ከአህጉረ አፍሪካ። በማኅበራዊ ሚዲያው የሚሰራጨውን ሀሰተኛ መረጃ መግታት እንዳልቻለ ተንታኞች ይናገራሉ። የአህጉሪቷን የዴሞክራሲ ሥርዓት አደጋ ውስጥ ከቷልም ተብሏል። • “የአደገኛ ግለሰቦች” የፌስቡክ ገጽ መዘጋት ጀመረ ሀሰተኛ ዜናዎች አፍሪካ ውስጥ በተካሄዱ ስምንት ምርጫዎች ላይ ተጽዕኖ ማድረጋቸው የተነገረ ሲሆን፤ ፌስቡክ ከዜናው ጀርባ ነበረ ያለውን የእስራኤል ተቋም ገጽ መዝጋቱ ይታወሳል። ‘አርኪሜይድ […]

የሰላሌ ኦሮሞ ባህል ማዕከልና የብ/ጀኔራል ታደሰ ብሩ ሐውልት ተመረቁ – ቢቢሲ /አማርኛ

26 ሜይ 2019 ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አህመድ፣ የኦሮሚያ ክልል ምክትልፕሬዚዳንት አቶ ሽመልስ አብዲሳና የገቢዎች ሚንስትር ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በተገኙበት የሰላሌ ኦሮሞ ባህል ማዕከልና የብ/ጀኔራል ታደሰ ብሩ ሐውልት በፍቼ ከተማ ዛሬ ተመርቋል። የሰላሌ ኦሮሞ ባህል ማዕከል በ91.5 ሚሊየን ብር የተገነባ ሲሆን የመሠረት ድንጋዩ የተቀመጠው በ2005 ዓ.ም ነበር። • ጓድ መንግሥቱ እንባ የተናነቃቸው ‘ለት የምረቃ ሥነ ሥርዓቱ […]

በሶማሌ ክልል የጄል ኦጋዴን እስር ቤት ኃላፊ ተይዞ ለኢትዮጵያ ተሰጠ – ቢቢሲ /አማርኛ

26 ሜይ 2019 ኢትዮጵያ ውስጥ በሚገኘው የሶማሌ ክልል ውስጥ በርካታ አሰቃቂ ድርጊቶች ሲፈጸምበት እንደቆየ የሚነገርለት የጄል ኦጋዴን እስር ቤት ኃላፊ የነበረው ግለሰብ በቁጥጥር ሥር ዋለ። • አብዲ ሞሃመድ ኡመር በቁጥጥር ስር ዋሉ የቀድሞው የእስር ቤቱ ኃላፊ ሐሰን ኢስማኤል ኢብራሂም በቅጽል ስሙ “ሐሰን ዴሬ” ሶማሊያ ውስጥ በቁጥጥር ሥር ውሎ ለኢትዮጵያ ተላልፎ በመሰጠቱ ወደ ጅግጅጋ ተወስዷል። ግለሰቡ […]

Saudi Arabia revokes visas for Ethiopian housemaids after differences over recruitment conditions – Saudi Gazette

May 26, 2019 Following huge differences over recruitment conditions with Ethiopia, the Saudi Ministry of Labor has suspended all work visas issued for housemaids from the country. By Abdul Karim Al-Diyabi Okaz/Saudi Gazette TAIF — The Ministry of Labor and Social Development has stopped the recruitment of housemaids from Ethiopia after negotiations between the two […]

Ex-head of notorious Ethiopia jail arrested – BBC

The former head of a notorious Ethiopian prison has been arrested and is expected to face trial. Hassan Ismail Ibrahim, also known as Hassan Dhere, was arrested in neighbouring Somalia in a town where he had been hiding, following a tip-off. Campaigners say inmates were routinely tortured at “Jail Ogaden”, which he ran in Ethiopia’s […]

“ከዚህ በኋላ አስተማማኝ የሆነ ለዉጥ ያስፈልጋል” አቶ ልደቱ አያሌዉ – በዋልታ ቴቪ

May 26, 2019 ከአቶ ልደቱ አያሌዉ ጋር የተደረገ ቃለምልልስ-በዋልታ ቴቪ አቶ ልደቱ አያሌዉ በኢትዮጵያ የተቃዉሞ ፖለቲካዉ ጎራ የሚታዉቁ ናቸዉ፡፡ አቶ ልደቱ በተለይ በ 1997 ምርጫ ላይ በነበራቸዉ ተሳትፎ ጋር በተያያዘ ከተለያዩ አካላት ድጋፍ ከፍ ሲል ደግሞ በከፍተኛ ተቃዉሞ ዉስጥ ያለፉ ናቸዉ፡፡