ኦሮምኛ በግእዝ ፊደል የመጻፉን ጥቅም- ከቋንቋ ምሁሩ ዶ/ር ጌታቸው ሃይሌ

June 16, 2019 የኢትዮጵያ ፊደል፤ ስለ ኢትዮጵያ ፊደል ሌላ ጊዜ ጽፌ ሌላ ቦታ ያሳተምኩትን በመጠኑ ለዋውጬ ላካፍላችሁ። 2:4000:10/01:04Replay ኢትዮጵያ የትም ከሌላ አገር የማይገኝ የራሷ ፊደል አላት። የሩቅ ምሥራቁን (የቻይናን፥ የኮሪያን . . .) ለብቻ ትተን የቀረውን ስናየው የተለያዩ ቋንቋዎች ፊደሎቻቸው ዝምድና እንዳላቸው ምልክት እናያለን። በላቲንና በኢትዮጵያ ፊደል መካከል ያለው ዝምድና እንኳን ደብዛው ፈጽሞ አልጠፋም። ለምሳሌ፥ […]

እኔ ሙስሊሞ ነኝ ይሄ 2992 አመታት በፊት የአያት ቅድመ አያቶቼ የሰሩት ታሪክ ነው!! ጥንታዊት ተድባበ ማርያም

ኢትዮ ታይምስ ETHIO TIMES እኔ ሙስሊሞ ነኝ ይሄ 2992 አመታት በፊት የአያት ቅድመ አያቶቼ የሰሩት ታሪክ ነው!! ጥንታዊት ተድባበ ማርያም *** *** *** በደቡብ ወሎ በቀድሞው ቦረናና ሳይንት አውራጃ የምትገኘው ተድባበ ማርያም ቤተ ክርስትያን ከኢትዮጵያ አድባራት ቀደምቷ ናት፡፡ እድሜ ጠገብና ብዙ ዘመን የኖረች እጅግ ጥንታዊ መካነ ቅርስ ስትሆን አስራ ሁለት በር ባለው ተራራ ላይ ከሁሉም […]

የመንግስት ድርጅቶች የቦርድ አባላት የሚመረጡትና የስራ አፈፃፀማቸው የሚመዘነው እንዴት ነው?

Sheger FM : የመንግስት ድርጅቶች አትራፊና ቀጣይ እንዲሆኑ ለማብቃት ከስራ አስፈፃሚዎች በላይ የቦርድ አባላት ይሾማሉ፡፡ የቦርድ አባላት፣ በአብዛኛው የመንግስት የጊዜው ባለስልጣናት ይሆናሉ፡፡ በተለይም ገንዘብ አመንጪ በመሆናቸው በሚታወቁት ተቋማት የሚመደቡት ቢናገሩ የሚደመጡ ጎምቱ ባለስልጣናት ሲሆኑ ይታያል፡፡ እንዲያውም፣ ጠቀም ያለ የቦርድን ክፍያ ለማግኘት በሚያስችሉ ቦታዎች እንዲጠቀሙ የሚፈለጉ ሹማምንት ይመደባሉ የሚል ሐሜት በተደጋጋሚ ይሰማል፡፡ ይሁንና አሿሿማቸው ላይ የሚሰጠው […]

የኦነግ መግለጫ– በኦነግ ላይ የሚፈጸም የትኛዉም የፖለቲካ ሸፍጥና ደባ ወደ ዴሞክራሲ የሚደረግን የሽግግር ሂደት ያደናቅፈዉ እንደሆነ እንጂ አያሳካም

June 15, 2019 Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/95680 (የኦነግ መግለጫ – ሰኔ 05, 2011 ዓ.ም) ዛሬ በኢትዮጵያ የሚታየዉን የፖለቲካ ለዉጥ ያስገኘዉ፤ የኦሮሞ ህዝብ ለነፃነቱ ስል ያደረገዉ መራራ ትግል እና ዛሬም ድረስ እየከፈለ ያለው ዉድ መስዋእትነት መሆኑ ማንም ልክደዉ የማይችለዉ እዉነታ ነዉ፡፡ በትግሉ ሂደት ዉስጥ ደግሞ ኦነግ እንደ ድርጅት ያበረከተዉ ድርሻ፣ የድርጅቱ አባላት እና ደጋፊዎች (Qeerroo Bilisummaa Oromoo – […]

ለመሆኑ ኢንተርኔቱን ማን አጠፋው?

June 16, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/124940 ይህ ለቢቢሲ ጋዜጠኞች የሚሊዮን ብር ጥያቄ ሆኖ ነበር የሰነበተው። በቀን ሚሊዮን ዶላሮችን እያጣ የነበረው ቴሌም ቢሆን ለዚህ ጥያቄ ድፍንም ሆነ ዝርዝር ምላሽ የለውም። የዋናው ሥራ አስፈጻሚ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ወይዘሪት ጨረር አክሊሉ ከትናንት በስቲያ ከቢቢሲ ጋር በነበራቸው ቆይታ ሊሉ የቻሉት “ለተወሰኑ ሰዓታት ተቋርጦ ነበር። ኢትዮ ቴሌኮም አሁን በዚህ በዚህ ምክንያት […]

ኢሳያስን ከሥልጣን ለማውረድ ‘#ይአክል’ (ይበቃል) የተሰኘው የኤርትራውያን እንቅስቃሴ

Source URL:https://www.bbc.com/amharic/news-48619242 ኢሳያስን ከሥልጣን ለማውረድ ‘#ይአክል’ (ይበቃል) የተሰኘው የኤርትራውያን እንቅስቃሴ – BBC News አማርኛ በሺዎች የሚቆጠሩ ኤርትራውያን በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ለአስርት አመታት በስልጣን ላይ የቆዩትን ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂን ለመጣል ዘመቻ ጀምረዋል። ለሰላሳ አመታት በስልጣን ላይ የቆዩት የሱዳኑ ፕሬዝዳንት ኦማር አልበሽር ከስልጣን መውረድ ተከትሎ ለብዙዎች ተስፋን ሰንቋል። በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ በትግርኛ፣ አረብኛ፣ ቢለንና ሌሎችም የኤርትራ ቋንቋዎችን […]

ኤርትራ የደብረቢዘን ገዳም መነኮሳትን አሰረች – ቢቢሲ /አማርኛ

የኤርትራ ጸጥታ ሃይል አባላት ከሰሞኑ አምስት የደብረቢዘን መነኮሳትን አስረዋል የገዳሙ ቆሞስ የነበሩና በአሁኑ ጊዜ በስደት እስራኤል የሚገኙት አባ ሰመረ ፍሰሃዬ ለቢቢሲ እንደገለፁት “ይህ እርምጃ መንግሥት በቤተ ክርስትያኒቱ የሚያደርገው ጣልቃ ገብነት ማሳያ ነው” መነኮሳቱ የኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ የቁም እስርና በህይወት እያሉ እሳቸውን መተካት የመሳሰሉ የመንግሥትን ጣልቃ ገብነትን ሲቃወሙ እንደነበር የሚናገሩት አባ ሰመረ በዚህም ምክንያት […]

አየር መንገድንና ቴሌን ለሽያጭ ለማቅረብ ትክክለኛው ጊዜ አሁን ነው?

BBC Amharic : የመንግሥት ድርጅቶችን ‘ፕራይቬታይዝ’ ጉዳይ እጅግ አከራካሪ ሆኗል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ ወደ ሥልጣን የመጡ ሰሞን ነበር ከኤርትራ ጋር ሰላም እንደሚያሰፍኑ፤ በመንግሥት ስር ያሉ ግዙፍ የኢኮኖሚ ተቋማት ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል ወደ ግል እንዲሸጋጋሩ ለማድረግ እንደሚሰሩ ይፋ አደረጉ። በወቅቱ ሁለቱም አበይት ጉዳዮች አነጋጋሪ ነበሩ። የጠቅላይ ሚኒስትሩ ቀዳሚ ሥራ የነበረው ግን የኤርትራ ጉዳይ ነበር። […]

Days after pledging to expand internet, Ethiopia’s government shuts it off

June 16, 2019 Jake Bright@JakeRBright Days after Ethiopian ICT officials made public pledges to improve net access, the government began playing on-again, off-again with the internet — shutting it down (almost completely) to coincide with the country’s national exams. Data provided to TechCrunch from Oracle’s Internet Intelligence confirmed intermittent net blackouts from June 11 to 14, with […]