“ የዶክተር አብይ ትልቁ ፈተና መቶ ሚሊዮን ህዝብ መምራት ሳይሆን የኢህአዴግ አባል ድርጅቶችን መለወጥ ነው” – (ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና )

2019-06-13 “ የዶክተር አብይ ትልቁ ፈተና መቶ ሚሊዮን ህዝብ መምራት ሳይሆን የኢህአዴግ አባል ድርጅቶችን መለወጥ ነው”  ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና  ኢ.ፕ.ድ ተወልደው ያደጉት ምዕራብ ሸዋ ዞን ውስጥ ከአምቦ ከተማ 35 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኘው ቶኬ አካበቢ ነው፡፡ እኚህ የገበሬ ቤተሰብ ያፈራቸው ታዋቂና አንጋፋ ፖለቲከኛ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን በቀድሞ ስሙ ራስ መስፍን ስለሺ አሁን ደግሞ ጮኬ […]

የጉራጌ ሕዝብ ከ158 ዓመታት በፊት. . . (አቻምየለህ ታምሩ)

2019-06-13 የጉራጌ ሕዝብ ከ158 ዓመታት በፊት. . . አቻምየለህ ታምሩ ሰማዩም ምድሩም የኛ ነው የሚሉን ኦነጋውያን  የሚይዙት ቅጣምባሩ ጠፍቷቸዋል። ከሰሞኑ ደግሞ  ባሰራጩት በምስል የታገዘ ዜና በጉራጌ ምድር ከ158 ዓመታት በፊት ተቋርጦ ነበር ያሉን የገዳ ስርዓት ማስጀመራቸውን ነግረውናል። እንዲህ አይነት ዜና ሲሰማ ዝም ማለት ተገቢ ባለመሆኑ ከ158 ዓመታት በፊት   የጉራጌ ሕዝብ ከኢትዮጵያ ማዕከላዊ መንግሥት ጋር ስለነበረው  ግንኙነት፣ […]

ህዝብ እንዳይደናገር እኛም እንናገር!!! (መሳይ መኮንን)

2019-06-13 ህዝብ እንዳይደናገር እኛም እንናገር!!!መሳይ መኮንን * ስለአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ አዲሱ መጽሀፍ አይደለም። ይልቅስ ሰሞኑን በማህበራዊ ሚዲያው ላይ በሰፊው ስለተነሳው የቀድሞ የኢሳት ባልደረቦች ጉዳይ እንጂ። — ነገሩ እዚህ ደረጃ ደርሶ በአደባባይ ይህን መሰል ንትርክ መምጣቱ ለኢሳት ክፉ አጋጣሚ ነው። ለትግሉ እየተባለ የሌሎችን ገበና በመሸፈን ብዙ ርቀት ሲሄድ የነበረው ኢሳት የራሱን የውስጥ ጉዳይ ለአደባባይ እርቃኑን መስጠቱ አንገት […]

አብይ እህመድ እስክንድር ነጋ ላይ “ግልጽ ወደ ሆነ ጦርነት ውስጥ እንገባለን” ያለው ዛቻ ሊተገብረው እንደሆነ ውስጥ አወቆች አጋለጡ

June 13, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/124384 ህወሃት ጉያ ውስጥ የክፋትና የመሰሪነት ጡጦ ሲጠባ ያደገው አብይ አህመድ በህዝባዊ አመጽና ለረዥም ዓመታት በተደረገ ሰላማዊ ትግል የሥልጣን ማማ ላይ ከተፈናጠጠ በኋላ በአፈ ጮሌነትና በማጭበርበር በርካታ ቁጥር ያላቸውን ኢትዮጵያዊያንን እንዳደነዘዘና እንዳፈዘዘ ይታወቃል። ብዙ ሽህ ቁጥር ያለውን የፌዴራል መንግስትን ጦር ሰራዊት፣ ታንኩን፣ የጦሩን አውሮፕላኑና መድፉን በእጁ ቢያስገባም የህወሃትን ወንጀለኞች እንደ ጌታቸው […]

ጠብ አጫሪና ጥቃት አድራሽ የፌስቡክ ፖስቶችን እንዴት ሪፖርት ማድረግ ይቻላል? – ቢቢሲ /አማርኛ

የማሕበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች ሆነ ብለውም አልያም በስህተት የሚያሰሯጯቸው መረጃዎች በሌሎች ተጠቃሚዎች ላይ ቀጥተኛ የሆነ ጉዳት ሊያስከትሉ ይችላሉ። በኢትዮጵያም ፌስቡክን በመጠቀም የሚሰራጩ አንዳንድ መረጃዎች በሌሎች ተጠቃሚዎች ላይ ጉዳት ሲያስከትሉም ተስተውሏል። የማህበራዊ ሚዲያ አውታሩ ፌስቡክም መሰል መረጃዎች በሌሎች ላይ የሚያሳድሩትን ጫና ለመቅረፍ በማሰብ ማንኛውም የፌስቡክ ተጠቃሚ በገፁ ላይ የሚመለከታቸው መልዕክቶች (Facebook posts) በሌሎች ሰዎች ላይ ጉዳት ሊያስከትሉ […]

ትልቁ ችግር ያለው ከውድቀት ከአለመማር እንጅ ከመውደቁ ላይ አይደለም ! – ጠገናው ጎሹ

Source URL:https://www.zehabesha.com/amharic/archives/95631 ትልቁ ችግር ያለው ከውድቀት ከአለመማር እንጅ ከመውደቁ ላይ አይደለም ! – ጠገናው ጎሹ | Zehabesha Amharic June 9, 2019 ጠገናው ጎሹ እንደ መግቢያ አርቲስት/አክቲቪስት ታማኝ በየነ “በትግል ሂደት ወቅት መውደቅና መነሳት ያለ ነው። አሁንም ብንወድቅም አቧራችን አራግፈን መነሳታችን አይቀርም”  የሚለውን አጠቃላይ እውነት (general truth) እና አጠቃላይ  መርህ ( general principle) ሰሞኑን ኢሳት ውስጥ […]

Rising misery as Ethiopia struggles to stem ethnic tensions -AFP

AFP Jun 10, 2019 Clashes led to the world’s largest displacement crisis, with over a million mostly ethnic Gedeos displaced, according to government figures.  Officials insist that what became the world’s biggest internal displacement crisis in 2018 is under control, and that more than a million people have returned to their homes. However those working […]

Abiy is Saver of EPRDF, not Ethiopia!

(Serbessa K.  June 11th , 2019) PM Abiy  Ahmed wrongly considered as saver of Ethiopia. He is rather a saver of EPRDF, the regime that ruled Ethiopia brutally for 28 years or more. EPRDF  survived through Abiy and the relief measures they took from the massive popular uprising which was not stopped by two State […]