የሱዳን አለመረጋጋት በኢትዮጵያ ላይ የሚያስከትለው ተጽእኖ ምንድነው?

June 7, 2019 BBC Amharic ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ፍጥጫ ላይ ያሉትን የሱዳን መንግሥት ወታደራዊ መሪዎችና ሕዝባዊ ተቃውሞውን የሚመሩትን ተቃዋሚዎች ለማነጋገር ዛሬ ጠዋት ሱዳን መዲና ካርቱም ገብተዋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገዱ አንዳርጋቸው፣ የኢታማዦር ሹሙ ጄነራል ሰዓረ መኮንን፣ አምባሳደር ሙሐመድ ድሪር ከልኡክ ቡድኑ አባላት መካከል ይገኙበታል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ወደ ካርቱም ያቀኑት ሰሞኑን የተከሰተውን ደም አፋሳሽ ግጭት […]

ዶ/ር ብርሃኑ በሎሳንጀለሱ ስብሰባ የእስክንድር ስም በመነሳቱ ጋዜጠኛዋን ዘለፉ!!! (ወንድወሰን ተክሉ)

2019-06-07 ዶ/ር ብርሃኑ በሎሳንጀለሱ ስብሰባ የእስክንድር  ስም በመነሳቱ ጋዜጠኛዋን ዘለፉ!!!ወንድወሰን ተክሉ የዶ/ር አቢይ የአእምሮ ውጤት የሆነውን  በዶ/ር ብርሃኑ ነጋ የሚመራው ኢዜማ በሰሜን አሜሪካ ሎሳንጀለስ ባደረገው የመጀመሪያ የህዝብ ለህዝብ ስብሰባ ላይ የድርጅቱ መሪ ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ በአዲስ አበባ ጉዳይ ላይ ጥያቄ ላቀረበችላቸው ታዳሚና ጋዜጠኛ ሰብለወንጌል «ይህ የፌስ ቡክ ጫጫታ ነው፡እስክንድር አንድሺህ ሰው ሰብስቦ የባለአደራ ምክርቤት ነኝ […]

ኤርሚያስ፣ ሃብታሙና ብሩክታዊት ላይ የግድያ ሙከራ ተፈፀመባቸው!!! (ናትናኤል መኮንን)

2019-06-07 ኤርሚያስ፣ ሃብታሙና ብሩክታዊት ላይ የግድያ ሙከራ ተፈፀመባቸው!!! (ናትናኤል መኮንን) በግድያ ሙከራው ላይ ሀብታሙ አያሌውና ብርታዊት ተጎድተው ወደ ሆስፒታል እንደሄዱ የታወቀ ሲሆን ፖሊስ ጉዳዩን እየተከታተለ እንደሆነ ከደቂቃዎች በፊት ኤርሚያስ ነግሮኛል። ከኤርምያስ እንደተረዳሁት ሁኔታው አስፈሪ ነበር በፈጣሪ ሀይል ተርፈናል። ፖሊስ ጉዳዩን እየመረመረው ነው በማለትም ኤርሚያስ አሳውቆኛል። ተጨማሪ መረጃ፡ ጥቃቱን ያደረሰው አፍሪካን አሜሪካን (ጥቁር ኢትዮጵያዊ ያልሆነ) ሲሆን […]

እስክንድር ነጋ ለሶስተኛ ጊዜ የታገደበት መግለጫ በደህንነት ትዕዛዝ መሆኑ ታውቋል!!!

2019-06-07 እስክንድር ነጋ ለሶስተኛ ጊዜ የታገደበት  መግለጫ በደህንነት ትዕዛዝ መሆኑ ታውቋል!!! * በዛሬው ዕለት የሰናይ መልቲ ሚዲያ ምስረታና የአክሲዮን ሽያጭ፤ ይፋዊ መግለጫ መንግስታዊ አፈና በድጋሚ ተካሂዶበታል!!! * ” ከደህንነት ተደውሎ ስለተነገረን አሁን መግለጫ መስጠት አትችሉም “ “በድጋሚ ለሁልም ሚዲያ የተላለፈ ጥሪ ““አፈር ልሰንም ቢሆን የህዝብ ሚዲያ እንቋቁማለን!!! እስክንድር ነጋ” /// አዲስ የሳተላይት ቴሊቪዥን ጣቢያ ምስረታ […]

የቅቡልነት እጦት የሚንጠው የኢትዮጵያ ፖለቲካ (በፍቃዱ ኃይሉ)

2019-06-07 የቅቡልነት እጦት የሚንጠው የኢትዮጵያ ፖለቲካበፍቃዱ ኃይሉ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አመራር ሥልጣነ በትሩን ከጨበጠ ከዓመት በላይ ቢሆነውም ቅሉ ኢትዮጵያ ወደ መረጋጋት መግባት አልቻለችም። እርሳቸው ከመምጣታቸው በፊት ከነበረው ቀውስ አንፃር አለመረጋጋቱ በከፊል ቀንሷል፤ በከፊል ምንጩ ተቀይሯል። ይሁን እንጂ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሲመጡ የነበራቸውን ያህል ተደማጭ ሆነው መቀጠል አልቻሉም። ለመሆኑ የኢትዮጵያ አመራሮች በሕገ ወጦች እና ጠብ […]

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ ሱዳን መግባታቸው ተገለጸ – ቢቢሲ / አማርኛ

PM office ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ፍጥጫ ላይ ያሉትን የሱዳን መንግሥት ወታደራዊ መሪዎችና ሕዝባዊ ተቃውሞውን የሚመሩትን ተቃዋሚዎች ለማነጋገር ዛሬ ጠዋት ሱዳን መዲና ካርቱም መግባታቸውን ኤ ኤፍፒ ዘገበ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገዱ አንዳርጋቸው፣ የኢታማዦር ሹሙ ጄነራል ሰዓረ መኮንን፣ አምባሳደር ሙሐመድ ድሪር ከልኡካን ቡድኑ አባላት መካከል ይገኙበታል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ወደ ካርቱም ያቀኑት ሰሞኑን የተከሰተውን ደማፋሳሽ ግጭት ተከትሎ […]

Ethiopia: French Development Agency Provides 100 M Euros to Support Economic Reforms in Ethiopia – Addis Standard (Addis Ababa)

6 June 2019 A signing ceremony of a loan and a grant agreements will take place today at Ministry of Finance between Ahmed Shide, Ethiopian Minister of Finance, Mr Ignace Monkam-Daverat, the French Agency for Development (AFD) Country Director and Frederic Bontems, Ambassador of France to Ethiopia and to the African Union, a statement from […]