ሶስት የሲዳማ የፖለቲካ ፓርቲዎች ለምርጫ ቦርድ ማስጠንቀቂያ ሰጡ

July 9, 2019 DW : ሶስት የሲዳማ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምርጫ ቦርድ የሲዳማ ሕዝበ ውሳኔ የሚካሔድበትን ጊዜ በሚቀጥሉት አምስት ቀናት ውስጥ እንዲያሳውቅ ጠየቁ። የደቡብ ክልል ምክር ቤት ጉዳዩን ትኩረት ሰጥቶ እንዲያስፈፅም የጠየቁት ፓርቲዎቹ የተጠየቀው ሳይፈጸም ቀርቶ ለሚፈጠር ፖለቲካዊ እና ሕዝባዊ ጫና ተጠያቂዎቹ ሁለቱ ተቋማት እንደሚሆኑ አስጠንቅቀዋል። Audio Player00:0000:00 Use Up/Down Arrow keys to increase or decrease […]

በደቡብ ክልል በበረከቱት የክልል እንሁን ጥያቄዎች ላይ ምክክር ተደረገ

July 9, 2019 DW : አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እና የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ያዘጋጁት መድረክ በደቡብ ክልል በበረከቱት የክልል እንሁን ጥያቄዎች ላይ መክሯል። በውይይቱ የተጋበዙ የሲዳማ ልሂቃን ሳይገኙ ቀርተዋል። በክልል ደረጃ ራሳቸውን ማስተዳደር የሚችሉ ብሄር ብሄረሰቦች በውስጣቸው ያሉ ሌሎችን አናሳ የብሄርና ብሄረሰብ አባላት እንዴት ማስተዳደር እንዳለባቸው ግልጽ የተቀመጠ ነገር አለመኖር እና በተለይ ደግሞ ደቡብ ተብሎ ብዙዎች […]

ኢንተርናሽናል ሪቫይቫል ሚኒስትሪ በምርጫ ጉዳይ

ሐምሌ 09, 2019 መለስካቸው አምሃ Source: https://amharic.voanews.com/a/pre-election-and-post-election-forums-7-9-2019/4993028.htmlhttps://gdb.voanews.com/82C2EAE9-3774-4BD2-A2AC-56210BE95F0E_cx0_cy13_cw0_w800_h450.jpg ኢንተርናሽናል ሪቫይቫል ሚኒስትሪ የተሰኘ ድርጅት በሚቀጥለው ዓመት እንደሚካሄድ በሚጠበቀው ሀገር አቀፍ ምርጫ ምቹ ሁኔታ ለመፍጠር የብሄራዊ መግባባት ፕሮጀክት ቀርፆ እንቅስቃሴ መጀመሩን አስታወቀ፡፡ አዲስ አበባ —  ለዚህም በአከራካሪ ዋና ዋና ብሄራዊ ጉዳዮች ላይ የውይይት መድረኮችን እንደሚያዘጋጅ ኃላፊዎቹ ገልፀዋል፡፡ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ። ኢንተርናሽናል ሪቫይቫል ሚኒስትሪ በምርጫ ጉዳይ by ቪኦኤ

አደጋ ላይ የወደቀዉ የኢትዮጵያ የፕሬስ ነፃነት

የኢትዮጵያ መንግሥት ባለፈው ዓመት በመገናኛ ብዙኃን ነጻነት ላይ ባደረገው ከፍተኛ መሻሻል የኋሊት የመቀልበስ አደጋ ተጋርጦበታል ሲል የዓለም አቀፉ የመብት ተሟጋች ድርጅት አሳሰበ። ሰሞኑን ጋዜጠኞችን ማሰሩና የሐገሪቱ መከላከያ ሚንስቴር ወታደራዊ ሚስጥር አወጡ ያላቸዉን ጋዜጠኞች እንደሚከስ ማስታወቁ ለፕረስ ነፃነት አደገኛ ነዉ። የኢትዮጵያ መንግሥት ባለፈው ዓመት በመገናኛ ብዙኃን ነጻነት ላይ ያደረገው ከፍተኛ መሻሻል የኋሊት የመቀልበስ አደጋ ተጋርጦበታል ሲል […]

Ethiopia: New journalist arrests put press freedom gains at risk

9 July 2019 Amnesty International The Ethiopian government risks rolling back the great progress it made on media freedom last year, said Amnesty International, after the government announced plans to charge journalists and media outlets for their reporting on the armed forces. Since taking office in April 2018, Prime Minister Abiy Ahmed’s government has overturned […]

ብያቅራችሁም አማራ ከእነ ደመቀ መኮንን የከፋ ጠላት የለውም! ጌታቸው ረዳ (ኢትዮ ሰማይ ድረገጽ አዘጋጅ- Ethio Semay)

July 10, 2019 ብዙ የአማራ ወጣቶች፤ የአማራ “አክቲቪስቶች” እና ብዙዎቹ ደደብ የአማራ ምሁራን እና ነፈዝ ጋዜጠኞች የሚያወሩት ወሬ “አማራ አንድነቱን እንዳይፈረካከስ “ጥንቃቄ” እናድርግ የሚሉትን የነፈዘ ክርክራቸው ሳደምጥ እጅግ ይገርመኛል። እንዲህ የሚመክሩዋቸው ደግሞ የዘለፋ ግምባር ቀደም ሰንዘሪዎች የሆኑት “የኢትዮጵያዊነቱን ዘንግ ይዞ የተሰዋው፤ በቃሉ የጸናው የአማራው አርበኛ ጀኔራል አሳምነው ጽጌን” ከሃዲ እና ጡት ነካሽ፤ ያውም አጼ ቴዎድሮስ […]

አቶ መላኩ አላምረው ለዶክተር አቢይ አህመድ የሰጠው አጸፋዊ ምላሽ

July 10, 2019 Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/95986 ሕገ-መንግሥቱ ሳይሻሻል የተሻለች ኢትዮጵያን አናስቀጥልም፤ በዚሁ እንቀጥል ማለት አሁንም በአማራ ሀገር አልባነት ላይ ሀገር እንገንባ እንደማለት ነው።” —> (፩) “በአንድ ክልል ጠያቂነት ተነስተን ሕገ-መንግሥቱን ልናሻሻል አንችልም” ማለት ይቻላል። ይህንን “አንድ” የተባለን ክልል ያገለለን ብቻ ሳይሆን ከመሠረቱም ያላካተተን ሕገ መንግሥት ይዞ እየመሩ መቀጠል ግን አይቻልም። … (፪) የአማራ ሕዝብ ጉዳይ “የአንድ […]

በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከአ.ብ.ን ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ!!!

2019-07-09 በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከአ.ብ.ን ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ!!! ***** የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ሰኔ 2 እና ሐምሌ 1፣ 2011 ዓ/ም በደሴ ከተማ ባካሄደው ስብሰባ በወቅታዊ የሕዝባችን የፖለቲካና የፀጥታ ጉዳዮች የሁኔታ ግምገማ በማድረግ ጥልቅ ውይይት አካሂዷል። በዚህ መሰረትም የሚከተሉትን የአቋም ነጥቦችን በመውሰድ ስብሰባውን አጠናቋል። 1) ሰኔ 15 ቀን 2011 ዓ/ም በአማራ ሕዝብ […]

ፍርድ ቤቶች ራሳቸዉን ሊፈትሹ ይገባል!!!» (ጋዜጠኛ እና የመብት ተሟጋች እስክንድር ነጋ-ለዶይቼ ቬለ )

2019-07-09 ፍርድ ቤቶች ራሳቸዉን ሊፈትሹ ይገባል!!!»  ጋዜጠኛ እና የመብት ተሟጋች እስክንድር ነጋ ዶይቼ ቬለ «ፍርድ ቤቶች ራሳቸዉን ሊፈትሹ ይገባል» ሲል የባልደራስ ምክር ቤት ሰብሳቢ ጋዜጠኛ እና የመብት ተሟጋች እስክንድር ነጋ አመለከተ። ጋዜጠኛው ይህን የተናገረዉ የባልደራስ ዋና ጸሐፊ ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ እና የበረራ ጋዜጣ እንዲሁም የአስራት ቴሌቪዥን ጋዜጠኛ በሪሁን አደራ መታሠራቸዉን ተከትሎ ነዉ። ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ ለእስር […]

በኦሮሙማ አስተሳሰብ ኢትዮጵያን ማፍረስ እንጂ ማስተዳደር አይቻልም! (አቻምየለህ ታምሩ)

2019-07-09 በኦሮሙማ  አስተሳሰብ ኢትዮጵያን ማፍረስ እንጂ ማስተዳደር አይቻልም!አቻምየለህ ታምሩ ለሁሉ ነገር እርሾ ያስፈልገዋል። አገር ለምራትም እንደዚያው። ለልጅ መፈጠር የእናት ማሕጸንና የእንቁላል አስኳል እንደሚያስፈልገው ሁሉ ለማንኛውም አካል ለመፈጠርና ለማደግ የተመቻቸ መነሻ ያስፈልገዋል። እነዚህ እርሾዎች ሳይመቻቹ አዲስ፣ ተተኪ ወይም የተሻለ ፍጥረት ሊመጣ አይችልም። አገሮች የሚፈጠሩበት፣ ቀድመው ከነበሩበት ሁኔታ ለማሻሻል ወይም በተሻለ ለመተካትም ቢሆን የሚሳካው ያንን የሚያመቻች አስኳል […]