፠ የዜግነት ፖለቲካ፣ ልደቱ እና ብርሃኑ ፠ በአቤል ዋበላ

July 8/ 2019 በመጀመሪያ ምርጫ ዘጠና ሰባት ነበር፡፡ መለስ ዜናዊ(ነ.አ.) በስልጣን ላይ ነበር፡፡ እጅግ ከመመካቱ የተነሳ እንከን የለሽ ምርጫ እንደሚያካሄድ ተናገረ፡፡ ፈረንጅም ሀበሻም አመነው፡፡ ዜጎች ዘር ቀለም ሳይለዩ ኢህአዴግን እና የዘር ፖለቲካው ለመጣል ተንቀሳቀሱ፡፡ ብዙ ቅን የሀገር ልጆች ከፊትም ከኋላም ተሰለፉ፡፡ ከፊት የተሰለፉት ጉመቱዎች ሆደ ሰፊው የየዛኔው ዶክተር የአሁኑ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ መራው፡፡ ልደቱ የዚህ […]

ብ/ጄ አሳምነው ጽጌ ተራ ወንጀል ውስጥ የሚገቡ ሰው አይደሉም።-የቀድሞ ባለቤታቸው ወይዘሮ አልማዝ አስፋው

July 8, 2019 – Konjit Sitotaw ብርጋዴር ጄኔራል አሳምነው ጽጌ ተራ ወንጀል ውስጥ የሚገቡ ሰው አይደሉም።-የቀድሞ ባለቤታቸው ወይዘሮ አልማዝ አስፋው … (ኢትዮ 360 ) ብርጋዴር ጄኔራል አሳምነው ጽጌ ተራ ወንጀል ውስጥ የሚገቡ ሰው አለመሆናቸውን ጠንቅቀው እንደሚያውቁ የቀድሞ ባለቤታቸው ወይዘሮ አልማዝ አስፋው ገለጹ። ወይዘሮ አልማዝ ከኢትዮ 360 ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ ከብርጋደር ጄኔራል አሳምነው ጽጌ ጋር […]

ዐብይ አንተም ስማ – እኛም ሰከን እንበል – ዶ/ር ዘላለም እሸቴ

July 8, 2019 Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/95954 ሁላችንም የኢትዮጵያ ችግር እንዴት እንደሚፈታ ጭንቀት ይዞን ሀሳብ ለማመንጨት በሀገራችን ጉዳይ ተጠምደን ለሌላ ነገር ጊዜ አጥተናል።  ብርቅዬ ምሁራን የኢትዮጵያ እንቆቅልሽ እንዴት እንደሚፈታ የመፍትሄ አሳብ እንደ ዝናብ ዘወትር ያሽጎደጉዳሉ።  ያልተፃፈ የለም።  ያልተባለ የለም።  የኢትዮጵያ ልጆች ችግር ሲፈጥሩ እንዳይፈታ አርገው መቋጠር ይችላሉ።  ያንኑ ያህል ደግሞ ውሉ የጠፋበትን እንቆቅልሽ ለመፍታት ብቃትና ብልሃት ያላቸው […]

Handling the Sidama Crisis

July 8, 2019 07/07/2019 Tedla Habtemariam In Abiy’s Ethiopia, the ethnic brigades in pursuit of further fragmentation along ethnic lines, are working overtime to solidify and entrench themselves while his government is persevering to diffuse the poison of ethnicity and re-orient the country towards an inclusive pan-Ethiopian polity. The ethnic elites across the country (TPLF, […]

ጥቃቱን የተከተለው የመንግሥት እርምጃ እያነጋገረ ነው – ዉይይት

July 8, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/129715https://radiodownloaddw-a.akamaihd.net/Events/dwelle/dira/mp3/amh/9BCDDEC0_2_dwdownload.mp3 DW : መንግሥት በግድያው እጃቸው አለበት ብሎ የጠረጠራቸውን ግለሰቦች በጅምላ እያሰረ መሆኑ ይሰማል።ፍርድ ቤት የቀረቡም አሉ።ይህም ባለፈው አንድ ዓመት በሀገሪቱ በወንጀል የሚጠረጠሩ ለምን አይያዙም ለሚሉ ተደጋጋሚ አቤቱታዎች«ሳናጣራ በጅምላ አናስርም» ይል የነበረውን መንግሥት ለትችት መዳረጉ አልቀረም።ጥቃቱን የተከተለው የመንግሥት እርምጃ እያነጋገረ ነው ከሁለት ሳምንት በፊት በባህርዳር እና በአዲስ አበባ የተፈጸመው የከፍተኛ ባለሥልጣናት […]

ከአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የተሰጠ ወቅታዊ መግለጫ

July 8, 2019 Source: https://voiceofgihon.com የአማራ ሕዝብ አንድነት ለሀገር ዋስትና ሆኖ በታሪክ ደምቆ የሚታወቅ እንጅ በየወቅቱ በሚከሰቱ ችግሮች የሚበተን አይደለም። በክልሉ ውስጥ የተለየ ቡድንተኝነት እንዳለ ተደርጎ አመራሩንና ሕዝቡን ከፋፍሎ ለሌላ የችግር አዙሪት ለመዳረግ በጠላት ረጃጅም ክንዶች ተለክተው የሚለቀቁ መሠረተ ቢስ ወሬዎችን በመስማት ቅንጣት ልንጠራጠርም ሆነ ልንደናገር አይገባንም። የሰኔ 15ቱ አሰቃቂ ክስተት ከተፈጸመ ጀምሮ የክልሉ ሕዝብ […]

ህዝብና የመከላከያ ሰራዊትን ባልተገባ መንገድ ለማጋጨት የሚሰሩ ግለሰቦችና የመገናኛ ብዙሃን ላይ ክስ ሊመሰርት ነው

July 8, 2019 Source : ዘ-ሐበሻ ህዝብና የመከላከያ ሰራዊትን ባልተገባ መንገድ ለማጋጨት የሚሰሩ ግለሰቦችና የመገናኛ ብዙሀን ላይ ክስ ሊመሰርት መሆኑን የመከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ። የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር የኢንዶክትሪኔሽን ዳይክቶሬት ዋና ዳይሬክተር ሜጀር ጄነራል መሃመድ ተሰማ የሀገሪቱን ወቅታዊ ሁኔታ አስመልክተው በዛሬው ዕለት መግለጫ ሰጥተዋል ። በመግለጨቻቸውም የህግ የበላይነት የማስከበር ተግባር ከሁሉም በላይ የወቅቱ ቁልፍ የሰራዊቱ ተልዕኮ መሆኑን […]

ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ ታሰረ

July 8, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/129785 ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ ታሰሩ። ከትናንት በስቲያ ሰኔ 29 የተያዘው ኤልያስ ዛሬ ፍርድ ቤት ቀርቧል። ፖሊስ ከ”መፈንቅለ መንግስት ሙከራ” ጋር በተያያዘ ጠርጥሬዋለሁ በሚል ከሌሎች 13 ተጠርጣሪዎች ጋር ችሎት ፊት አቅርቦታል።