ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ኦሮሞው የፌዴራል ሥልጣኑን ያዘው ብሎ ዘመቱብን ብለዋል … (ያሬድ ጥበቡ)

July 3, 2019 ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በትናንትናው ዕለት በህዝብ ተወካዮች ምክርቤት ተገኝተው ስለወቅታዊው የፖለቲካ ቀውስ ለቀረበላቸው ጥያቄ ከሰጧቸው መልሶች መሃል፣ ከመፈንቅለ መንግስቱ በፊት እነዚሁ ሃይሎች ኦሮሞው የፌዴራል ሥልጣኑን ያዘው ብሎ ዘመቱብን ብለዋል። ቀጥለውም፣ ኦሮሞ ያልተገባውን ሥልጣን አልያዘም፣ ምክርቤቱም መመርመር ይችላል ብለዋል። ከሳምንታት በፊትም በደሴ ከህዝብ ጋር ባደረጉት ውይይት ላይም እኔ ወደ ሥልጣን ከመጣሁ ኦሮሞ […]

የለውጡ ጅማሮ፤ በመንግሥትም ሆነ፤ በሌላ ሃይል እንዲቀለበስ መፍቀድ የለብንም – ከጥበበ ሳሙኤል ፈረንጅ

ሰኔ 21 ቀን 2011 (06/28/2019) “ የምትመኘውን ነገር ተጠንቀቀህ ተመኝ፤ የተመኘኽው ነገር እውን ሊሆን ይችላልና” አሜሪካዊ አባባል። በቅድሚያ፤ በሰኔ 15 ቀን 2011 ዓ.ም. ብርቅዬ በሆኑ የሃገር ዜጎች ላይ በተፈፀመው ግድያ፤ ልባቸው ለተሰበረው የሟች ቤተሰቦች፤ ወዳጅ፤ ዘመድ፤ እና ጓደኞች፤ እንዲሁም በጥልቅ ላዘነው የኢትዮጵያ ሕዝብ መጽናናትን እመኛለሁ። ረያ ካርሰን የተባለች እውቅ ደራሲ፤ “The Bitter Kingdom” በሚለው መጽሃፏ […]

ፌስቡክ የጀርመንን የጥላቻ ንግግር ህግ በመጣሱ በ2 ነጥብ 3 ሚሊየን ዶላር ተቀጣ

July 3, 2019 Source: https://fanabc.com አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጀርመን ባለስልጣናት የማህበራዊ ትስስር ድረ ገጽ የሆነው ፌስቡክ የሀገሪቱን የጥላቻ ንግግር ህግ በመጣሱ በ2 ነጥብ 3 ሚሊየን የአሜሪካ እንዲቀጣ ውሳኔ ማሳለፋቸውን አስታውቀዋል። ባለስልጣናቱ በፌስቡክ ላይ ቅጣቱን በትናንትናው እለት ያሳለፉ ሲሆን፥ ቅጣቱ የተላለፈውም ህጉን የጣሱ ይዘቶችን በፌስቡክ ገፅ ላይ ሲሰራጩ ምንም አይነት የማስተካከያ እርምጃ ባለመውሰዱ […]

ማነው መክሥተ ደደቢትን አገራዊ ሰነድ ያደረገው? (ከይኄይስ እውነቱ)

2019-07-03 መክሥተ ደደቢት ወይም የወያኔ መግለጫ ያልኩት ሕወሓት በደደቢት ወጥኖት ከግብር ወንድሙ ኦነግ ጋር ኢትዮጵያንና ሕዝቧን ለማጥፋት ተማምለው ያዘጋጁት እነሱ ‹ሕገ መንግሥት› የሚሉት መርዘኛ ሰነድ ነው፡፡ ይህን በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ የጫኑትን ጠንቀኛ ሰነድ ነው ዐቢይ ‹‹ ሕገ መንግሥቱ የኢትዮጵያ ሕዝቦች ሰነድ ነው፡፡›› በማለት በቅርቡ በተካሄደው የወያኔ ጉባኤ ላይ የተናገረው፡፡ ድንቄም ሕገ መንግሥት፡፡ ኢትዮጵያ አንድ ሉዐላዊ […]

እምዬ ኢትዮጵያን እንታደግ! (ዶ/ር ዘላለም እሸቴ)

2019-07-03 በአስተዳደግ ኢትዮጵያዊነትን ኖረን፥ ከኢትዮጵያዊነት ውጭ ስብእና ሳይኖረን ቆይተን፥ በዘመናችን በኢትዮጵያ ምድር ኢትዮጵያዊም ሆነ አማራ መሆን ያልቻልን ሕዝብ ሆነናል። አቶ ጀዋር መሀመድ “ብሔርተኝነት ኒኩሌር ነውና አያያዙን ካላወቃችሁበት አደጋ አለባችሁ” እያለ እንዴት ብሔርተኛ መሆን እንደምንችል ሊያስተምረን ባለ ጊዜ ሆነ። ትላንት ኢትዮጵያ ትበታተን ሲለን የሞገትነው ወንድማችን፥ ዛሬ የብሔርተኝነት አሰልጣኛችን ሊሆንልን ፈልጎ ዝምታውን በዚህ ንግግር ሰበረ። መላው ምንድነው? […]

እውን ይህ ሁሉ የሆነው በዳያስፖራው ነውን??? (ግርማ ካሣ )

2019-07-03 እውን ይህ ሁሉ የሆነው በዳያስፖራው ነውን???  ግርማ ካሣ  1) በሶማሌ ክልል ፣ በኦሮሞ ክልል በሃረርጌ፣ በባሌ፣ በቦረና ..ከስድስት መቶ ሺህ በላይ ኦሮሞዎች፣ ከአራት መቶ ሺህ በላይ ሶማሌዎች ተፈናቅለዋል። በሺሆች የሚቆጠሩ ሞተዋል። ይህ የሆነው በዳያስፖራው አይደለም። በሶማሌ ክልል ሚሊሻዎችና በኦሮሞ ክልል በኦህዴድ ሚሊሻዎች ምክንያት ነው። በአጭሩ በገዢው ፓርቲ ድርጅቶች ነው። 2) ከጌዲኦ ከስምንት መቶ ሺህ በላይ ዜጎች […]

በእርጋታ እንነጋገር! ከሰኔ 15 በኋላ የሆነው ይብቃ! (ጌታቸው ሽፈራው)

2019-07-03 በእርጋታ እንነጋገር!  ከሰኔ 15 በኋላ የሆነው ይብቃ!ጌታቸው ሽፈራው ማሕበራዊ ሚዲያው ላይ ብዙ ብዥታዎች አያለሁ። እርስ በእርስ ከሚጨቃጨቁት መካከል በጣም ጥቂቶቹ ብቻ እውነታውን እያወቁ የሚያጠፉ ናቸው። ቀሪዎች ስለ ወቅታዊ ሁኔታው መረጃ የሌላቸው ይመስለኛል።  በባሕርዳሩ ጉዳይ በርካታ መረጃዎች አሉ።  መረጃዎቹ አሁን ቢዘረገፉ ግን አይጠቅሙንም። ከክስተቱ ወርና ሁለት ሳምንት በፊት ባሕርዳር ላይ የነበረ ሰው እውነታውን ያውቀዋል። እኔ […]

Abiy Ahmed’s reforms in Ethiopia lift the lid on ethnic tensions

July 3, 2019 After launching the most ambitious reforms in his country’s history Ethiopia’s Prime Minister, Abiy Ahmed, is under threat. The murder of his army chief of staff amid an alleged coup attempt in the Amhara region has highlighted the vulnerability of the reform process. The BBC’s Africa Editor, Fergal Keane, analyses the challenge […]

መንግስት መምራት ካልቻለ ይቅርታ ብሎ ማስረከብ አለበት – አቶ ጌታቸው ረዳ (TPLF)

July 3, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/128516 ታዋቂ ሰዎች ፣ ፖለቲከኞች እና የኪነጥበብ ሰዎች ምን ተሰማቸው መፍትሄውስ ምን መሆን አለበት አሉ በጉዳዩ ላይ አስተያየቶችን እንደሚከተለው ሰብስበናል፡፡ Addis Admass newspaper       መንግስት መምራት ካልቻለ ይቅርታ ብሎ ማስረከብ አለበት                 አቶ ጌታቸው ረዳ ክስተቱ በዚህ መንገድ ይገለጣል ባልልም የምጠብቀው ነገር ነበር፤ ምክንያቱም ስርዓት አልበኝነት በይፋ ሲታወጅ ነው ችግሩ የተጀመረው፤ […]