“ክስተቱ ‘የግድያ ሙከራ’ እንደሆነ ነው የምረዳው” ጀዋር መሐመድ ፟ ቢቢሲ/አማርኛ

ትናንት ሌሊት በአክቲቪስት ጃዋር መሐመድ መኖሪያ ቤት አጋጠመ የተባለውን ክስተት ተከትሎ በተለያዩ የኦሮሚያ ክልል ከተሞች በተካሄዱ የተቃውሞ ሰልፎች በሰውና ንብረት ላይ ጉዳት እንደደረሰ ተነግሯል። ጀዋር ከቢቢሲ ጋር በነበረው ቆይታ ትናንት እኩለ ለሊት ላይ በመኖሪያ ቤቱ ተፈጽሟል ስላለው ጉዳይ እና ምልከታውን ለቢቢሲ አጋርቷል። ጃዋር እኩለ ሊሊት ላይ የተፈጸመውን ሲያስረዳ “ተኝቼ ነበር፤ በፌደራል ፖሊስ ተመድበውልኝ የነበሩት ጠባቂዎች […]
በኦሮሚያ የተካሄዱ የተቃውሞ ሰልፎችን ተከትሎ በሰው እና በንብረት ላይ ጉዳት አጋጠመ ቢቢሲ/አማርኛ

ትናንት ሌሊት በአክቲቪስት ጀዋር መሃመድ መኖሪያ ቤት አጋጠመ የተባለውን ክስተት ተከትሎ በተለያዩ የኦሮሚያ ክልል ከተሞች በርካታ ሰዎች ለተቃውሞ ሰልፎች አደባባይ ወጥተዋል። የተቃውሞ ሰልፍ ከተደረገባቸው ከተሞች መካከል አምቦ፣ አዳማ እና ሻሸመኔ ከተሞች ይጠቀሳሉ። በዚህም በሰው እና በንብረት ላይ ጉዳት መድረሱን ቢቢሲ ያነጋገራቸው መንጮች ጠቁመዋል። አምቦ በአምቦ በተቀሰቀሰው ግጭት ቢያንስ ስድስት ሰዎች በጥይት የተመቱ ሲሆን ሦስቱ ህይወታቸው […]
የጃዋር ጥበቃ መነሳት ወሬና የቀሰቀሰው ቁጣ – ቢቢሲ/አማርኛ

23 ኦክተውበር 2019 የኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክ ዋና ዳይሬክተር ጃዋር መሀመድ በመንግሥት ተመድበውለት የነበሩት የደህንነት ጥበቃ አባላት በምሽት እንዲነሱብኝ ታዘዋል በሚል በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ያስተላለፈው መልዕክት ቁጣና ተቃውሞን ቀሰቀሰ። በዚህም ሳቢያ በአንዳንድ ቦታዎች ላይ የተቃውሞ ሰልፎች ያጋጠሙ ሲሆን በርካታ ወጣቶችም ድርጊቱን በመቃወም አዲስ አበባ በሚገኘው የጃዋር መሀመድ ቤት አቅራቢያ ተሰብስበዋል። የጸጥታ ኃይሎችም በአካባቢው ተሰማርተው እንዳሉ የዓይን […]
የናዝሬቶች ተጋድሎና ድል!!! (ዘመድኩን በቀለ)

2019-10-23 የናዝሬቶች ተጋድሎና ድል!!! ዘመድኩን በቀለ★ ሞተውም ቢሆን አሸባሪውን ኃይል ድባቅ መተውታል። በቁጥጥር ስርም አውለውታል። ቪቫ ናዝሬት! ~ ከጃዋር የወሃቢይ ሰራዊት ለማዳን ከዱከምና ከናዝሬቶች ተማር። ••• በአይሱዙ ተጭኖ የመጣ ፀጉረ ልውጥ ኃይል በጠዋቱ ናዝሬት እንዲፈስ ተደረገ። ወዲያውኑ በኦሮሚኛ ቋንቋ በመጮህ ተቃውሞ ጀመሩ። ዳውን ዳውን አቢይ። ሚኒልክ ነፍጠኛ ነው። ጃዋር ሌንጨ ኬኛ እያሉ ይቀውጡት ያዙ። ከዚያም የንግድ […]
የብልፅግና ፓርቲ የበለፀገ አስተሳሰብ ውጤት ነው ( ዶ/ር በቃሉ አጥናፉ ታዬ)
2019-10-23 የብልፅግና ፓርቲ የበለፀገ አስተሳሰብ ውጤት ነው ዶ/ር በቃሉ አጥናፉ ታዬ ኮተቤ ሜትሮፖሊታን ዩኒቨርስቲ ህወሃት አገር የማፍረስ የተንኮል አስተሳሰቡን “ኢህአዲግ ” በሚለው የብሄር ፓርቲ ስብስብ ሸብቦ ለሁለት አስርት አመታት በላይ ሲጠቀምበት የነበረ ቃል ሲሆን ለስርዓቱ ደጋፊዎች እንደ ድል ቀንዲል የሚጠቀሙበት ስያሜ ነበር፡፡ በአንፃሩ ደግሞ ኢትዬጲያዊነትን ለሚያራምዱ የነፃነት ታጋዬች “ኢህአዲግ ” የሚለው ቃል ፅዩፍ መጠሪያ ነበር፡፡ […]
በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ልዩ ቆይታ ከዶክተር ደረጀ ዘለቀ ጋር (ርዕዮት)
2019-10-23
‹‹ ኩኩሉ…››ማለት ይቻላል አይደል? (በፍቃዱ ሞረዳ)

2019-10-23 ‹‹ ኩኩሉ…››ማለት ይቻላል አይደል? በፍቃዱ ሞረዳ የዉጭ ሀገር ዜግነት ባላቸዉ ሰዎች የሚተዳደሩ ሚዲያዎችን አስመልክቶ አቢይ አሕመድ ለኢሕአዴግ ፓርላማ ያሰሙትን ንግግር/ዛቻ፣ አንዳንድ ቅን ልቦች ‹‹ ጀዋርን የሚመለከት አይደለም›› እያሉ ሊያረጋጉ እየሞከሩ ነዉ፡፡ ‹‹ እንደአፋችሁ ያድርግልን›› እንላለን፡፡ ደግሞም እንዲህ እንላለን፡፡ የአብይ አሕመድ ነፍስ በግራም በቀኝም፣ ከፊትም ከኋላም፣ ከዉስጥም ከዉጭም፣ በጠላትም በወዳጅም…ተወጥራ የተያዘች ናት፡፡ባተሌ ምስኪን […]
ጃዋር ጉድጓድ እየማሰ ያለው በዶ/አብይ ዛቻ አይደለም!!! (ኤርሚያስ ለገሰ)

2019-10-23 ጃዋር ጉድጓድ እየማሰ ያለው በዶ/አብይ ዛቻ አይደለም!!!ኤርሚያስ ለገሰ አቶ ጃዋር ጉድጓድ ምሦ አይጥንም ይሁን እባቡን፣ ቀበሮንም ይሁን ጅቡን … ጉድጓድ የሚምሱት እነሱ ናቸው ብዬ ነው። ዋናው ጉድጓድ የሚምስበት ፤ አይጥ የሆነበት ምክንያት እንደሚባለው በዶ/ር አብይ ዛቻ አይደለም። አቶ ጃዋር ወደ አይጥነት የተቀየረው የአሜሪካ መንግስት ትኩረት ስላደረገበት ነው። I.R.S ትኩረት ስላደረገበት ነው። ለዚህ ደግሞ የቅርብ መረጃዎች አሉ። በአሜሪካን ኢንተርናሽናል ሪቬኒው […]
የቅዱስ ሲኖዶስ አባላት ለመሥዋዕትነት ሞት እንዲዘጋጁ ፓትርያርኩ አሳሰቡ!!! (ሀራ ዘ ተዋህዶ)

2019-10-23 የቅዱስ ሲኖዶስ አባላት ለመሥዋዕትነት ሞት እንዲዘጋጁ ፓትርያርኩ አሳሰቡ!!! ሀራ ዘ ተዋህዶ* ምልአተ ጉባኤው የጥቃት መከላከል እና የኮሚዩኒኬሽን ኀይለ ግብሮችን እንዲያቋቁም ጠየቁ • ቅዱስ ሲኖዶስ የዓመቱን የመጀመሪያ የምልአተ ጉባኤ መደበኛ ስብሰባውን ማከላሔድ ጀመረ በቤተ ክርስቲያን ላይ በቀጣይነት እየደረሰ ያለውን ተጽዕኖ እና ጥቃት ለማስቆም፣ የመንጋው እረኞች የኾኑ የቅዱስ ሲኖዶስ አባላት ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት፣ ድምፃቸውን በአንድነት ለማሰማት […]
Egypt ‘shocked and distressed’ by Ethiopian PM’s comments on GERD – Ahram Online 17:35

The US has offered to host a tripartite meeting on GERD in Washington, the Egyptian foreign ministry said Ahram Online , Tuesday 22 Oct 2019 Egyptian Foreign Minister Sameh Shoukry (Photo: Reuters) Egypt is “shocked by” the statements attributed to Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed before the Ethiopian parliament, which included “negative signals and unacceptable […]