ዝም አንልም! የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ)

የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) Ethiopian People’s Revolutionary Party (EPRP) መስከረም 26 ቀን 2012 ዓ. ም ዝም አንልም! እንዴት ዝም እንላለን? ዝም አንልም! ማለትም የለብንም! ይህንን ዝም ብሎ ማለፍ ከኃጢያትም በላይ ኃጢያት ነው። የፍቅር ዘመን እንዲሆን የአዲስ ዓመት ምኞት ከተመኘን ገና አንድ ወር ሳይሞላን፣ ሰላምና የሕግ የበላይነት እንዲመጣ ሕዝቡ ካለው ታላቅ ምኞት የተነሳ የመስቀልን በዓል […]

Ethiopia turns former palace, torture site into tourist draw

By Afp Published: 14:07 EDT, 10 October 2019 Built in the late 1800s by Emperor Menelik II, who founded Addis Ababa, the palace was the residence of Ethiopia’s rulers for more than a century A palace that once housed Ethiopia’s emperors and also served as a torture site under the communist Derg regime is to […]

Ethiopia took advantage of 2011 turmoil in Egypt to build GERD: PM

Al-Masry Al-Youm October 9, 2019 5:24 pm Egyptian Prime Minister Mostafa Madbouly on Wednesday delivered an urgent statement to the plenary session of the House of Representatives regarding the latest developments of the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD) crisis and the results of Egypt’s diplomacy with Ethiopia and Sudan. Madbouly said that Ethiopia had made […]

የእንጭጩን ሽመልስ አብዲሳን ስሕተት የደገመው የኦነጋውያኑ ኦሕዴዶች መግለጫ!!! ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

  ኦነጋውያኑ ኦሕዴዶች የደደቦቹን የሽመልስ አብዲሳንና የታዬ ደንድአን የተሳሳቱ አስተሳሰብና አመለካከት የደገመ ወይም ያረጋገጠ መግለጫ ማውጣታቸውን ከኢቲቪ ዘገባ ማረጋገጥ ይቻላል!!! አቶ ታዬ ደንድአ እንዳለው ሽመልስ “ነፍጠኛ!” ያለው “የዘውዳዊ ሥርዓቱን እንጅ የአማራን ሕዝብ አይደለም!” ማለቱ ይታወሳል፡፡ የኦሕዴድ መግለጫም “…ከየትኛውም ወገን የመጡ ጨቋኝ ገዥዎች ጥቅማቸውን እንጂ የመጡበትን ወገን እንደማይወክሉ ፓርቲው በጽኑ እንደሚያምን የገለጸው ፓርቲው፣ ባለፉት ዘመናት ሲደረጉ […]

የወንድማማቾች መገዳደል ይቁም!…የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ)

የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) Ethiopian People’s Revolutionary Party (EPRP) መስከረም 27 ቀን 2012 ዓ. ም የወንድማማቾች መገዳደል ይቁም! ህወሓት ከሃያ ስምንት ዓመት በፊት አገራችን ላይ የጫነው ጎሣን መሠረት ያደረገ ሕገ መንግሥት አሁንም በጥፋት ላይ ጥፋት እያስከተለ ነው። ባለፈው ዓመት በቤንሻንጉል፣ በጋምቤላ፣ በኦሮሚያ፣ በሃዋሳ፣ በሰሜን ሸዋ፣ በሐረር እንዲሁም በሰሜን ምዕራብ ጎንደር በተፈጠረው ግጭት በርካታ የሰው […]

Gigantic Nile dam prompts clash between Egypt and Ethiopia – Nature.com 13:10

07 October 2019 The Renaissance Dam project has sparked a dispute over Ethiopia’s development needs, versus Egypt’s concerns over water scarcity and climate change. Antoaneta Roussi Environmental scientists representing Egypt, Ethiopia and Sudan are at the heart of an increasingly bitter dispute over Africa’s largest hydroelectric dam, which Ethiopia is building on the Nile. At […]

Ethiopia’s peacemaking prime minister emerges as a Nobel favourite – Reuters Africa 06:27

Maggie Fick NAIROBI (Reuters) – During a high-level meeting at Ethiopia’s foreign ministry in July, officials were shocked by social media reports that their prime minister was visiting Eritrea. Eritrea’s President Isaias Afwerki and Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed hold hands during a concert at the Millennium Hall in Addis Ababa, Ethiopia July 15, 2018. […]

Why are Ethiopia’s churches under attack? New African 15:44

09/10/2019 The Catholic Church, with its long history and colourful traditions, has become almost synonymous with the identity of Ethiopia itself. Now, a spate of church burnings has raised the religious and political temperature. What or who is behind this? James Jeffrey investigates. Ethiopia is one of the world’s most religious countries, in which about […]

አባ ባህሪይ ዛሬ እየሆነ ላለው እማኝ ቢሆኑ ኖሮ….!!! (አቻምየለህ ታምሩ)

2019-10-09 አባ ባህሪይ ዛሬ እየሆነ ላለው እማኝ ቢሆኑ ኖሮ….!!! አቻምየለህ ታምሩ አባ ባሕርይ  ቀና ብለው «ዜናሁ ለጋላ» የሚለውን የዐይን ምስክርነት በዚህ ዘመን መመዝገባቸውን መቀጠል የሚችሉበት እድል ቢያገኙ ኖሮ በአዲስ አበባ ላይ እየተደረገ ያለውን ውርደት እንዲህ ብለው ይተርኩት ነበር፤ « ዐቢይ አሕመድ የሚባል እናቴ ንጉሥ  ትሆናለህ ብላኛለችና ተከተሉኝ የሚል ከወደ አባጅፋር አገር የተነሳ ሞቲ ሰባተኛ ንጉሥ […]