ስለ ወቅታዊው የኢትዮጵያ የፖለቲካ ሁኔታ ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) የተሰጠ መግለጫ

የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) Ethiopian People’s Revolutionary Party (EPRP) ስለ ወቅታዊው የኢትዮጵያ የፖለቲካ ሁኔታ ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) የተሰጠ መግለጫ ኢትዮጵያ በታሪክ ሂደት ውስጥ እጅግ በጣም አሳሳቢ በሆነ የፖለቲካ ውጥረት ውስጥ ትገኛለች። በሀገራችን ውስጥ በአሁኑ ጊዜ ያለው የኃይል አሰላለፍ የዜግነት (የአንድነት) የፖለቲካ አስተሳሰብና ፅንፈኛ የብሄረሰብ ፖለቲካ አስተሳሰብ መካከል ያለው ቅራኔ ነው። የዜግነት (የአንድነት) […]

የአዲስ አበባ መንግሥት? (ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ)

2019-10-27 የአዲስ አበባ መንግሥት? ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ይህ የአፍሪካ መዲና፣ የኢትዮጵያ ዋና ከተማ፣ የዐለም አቀፍ ድርጅቶች መቀመጫ… አያሌ ኃላፊነቶች ደራርባ የያዘችው የአዲስ አበባ ድምጽ ነው። በስመ-ፌደራሊዝም፣ ዘውጌ-ብሔርተኞች የነጠቋትን የፖለቲካ መብቶች ለማስመለስ የሚደረግ የትግል ጥሪ ነው። ኢሕአዴግ ከቀበራቸው የሰዓት ቦምቦች አደገኛው፣ አዲስ አበባን ተለዋዋጭ የፖለቲካ ካርድ አድርጎ ያበጀበት ሴራ ነው። ሥርዐቱ አስተዳደራዊ መዋቅሯንና የሥልጣን ገደቧን እንደ […]

ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ የቀረበ ጥሪ… ለፍትሕ በጋራ እንቁም! (ያሬድ ሀይለማርያም)

2019-10-27 ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ የቀረበ ጥሪ ለፍትሕ በጋራ እንቁም! ያሬድ ሀይለማርያም ባለፉት ሦስት ቀናት በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ ከተሞች እና በአዋሳኝ አካባቢዎች በተቀሰቀሰው ግጭትና አመጽ እስከ አሁን ባለው መረጃ ቁጥራቸው ከሰባ ያላነሰ ሰዎች መገደላቸውን፣ በመቶዎች የሚቆጠሩ ቀላል እና ከባድ የአካል ጉዳት የደረሰባቸው ምሆኑን፣ ብዙዎች መኖሪያ ቤታቸው ተቃጥሎ እና ንብረቶቻቸው የተዘረፈ መሆኑን፤ እንዲሁም የእምነት ተቋማት ላይ እና አማኒያን […]

ሪትሙ ስለተቀየረ ዳንሳችንን እንቀይር! (ኤርሚያስ ለገሰ)

2019-10-27 ሪትሙ ስለተቀየረ ዳንሳችንን እንቀይር!  ኤርሚያስ ለገሰ   ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ እንኳን ወደ አገሮት ኢትዬጵያ ተመለሱ። መቼም “በሰላም ተመለሱ” እንዳንል የአገራችን የሰላም ሁኔታ ከድጡ ወደ ማጡ መሄዱ ገሃድ ወጥቷል። እርሶም ከወትሮው በተለየ ሁኔታ ፎቶ ሳይነሱ፣ መመለሶ ሳይሸበርቅና ሳይደምቅ በሐፍረት አንገቶን መቅላትዎ ልባችንን አድምቶታል። እኛ በዋሽንግተን ዲሲ እና አካባቢዋ የምንኖር የእርሶ ተደማሪዎች በተፈጠረው ሁኔታ […]

መግለጫው ዝም አለ!!! (ደረጄ ደስታ)

2019-10-27 መግለጫው ዝም አለ!!! ደረጄ ደስታ“ይህ ሁሉ ለምን እንደመጣብን እናውቃለን” ጠ/ር አብይ ጠ/ር አብይ ስለሰሞኑ ሁኔታ ዛሬ የሰጡትን መግለጫ አነበብኩት።  አደጋውንና በደረሰውም ጉዳት ማዘናቸውን ገልጠው “የሕግ የበላይነትን ለማረጋገጥና አጥፊዎች በሕግ ፊት ቀርበው ተገቢው ሁሉ እንዲያገኙ ያለማወላወል እንሠራለን፡፡” ብለዋል። ባይሠሩ ነበር እሚገርመን እንጂ እንደሚሠሩማ እናውቃለን። አሁን የፈለግነው በዚህ ጉዳይ ምን እንደሠሩ? ምን እንደተደረገ? ምን ማድረግ እንዳሰቡ […]

ሰሚ ያላገኘው የአባ ባሕርይ ምክር!!! (አቻምየለህ ታምሩ)

2019-10-27 ሰሚ ያላገኘው የአባ ባሕርይ ምክር!!!አቻምየለህ ታምሩ የብርብር ማሪያሙ መነኩሴ አባ ባሕርይ፣ የኦሮሞ የገዢ መደብ በ16ኛው መ.ክ.ዘ ከባሌ በታች ተነስቶ በየስምንት ዓመቱ በሚያካሂደው ወረራ ሀገራችንን ሲያጠፋና የሬሳ ክምር ሲያደርግ በዐይናቸው ያዩ የታሪክ ምስክርና ሀገራችን በኦሮሞ የገዢ መደብ የጠፋችበትን ምክንያት አጥንተው መጪው ትውልድ ይማርበት ዘንድ የጥናታቸውን ውጤት ቀለም በጥብጠው፣ ብራና ፍቀው ጽፈውልን ያለፉ ታላቅ ሊቅ ናቸው። […]

በባሌሮቤ ነፍጠኛና ዶርዜ ላይ ባለ 10 ነጥብ ዐዋጅ ታወጀበት!!! (ቀሲስ ኤፍሬም እሸቴ)

2019-10-27 በባሌሮቤ  ነፍጠኛና ዶርዜ ላይ ባለ 10 ነጥብ ዐዋጅ ታወጀበት!!!  ቀሲስ ኤፍሬም እሸቴ  ★ ዐዋጁ ከሩዋንዳና ከናዚ ዐዋጅ ጋር ተመሳሳይ ነው። የዘር ማጽዳት ዐዋጅ ነው!!! ••• ከባሌ “አቦቲ ገዳ፣ ቄሮ፣ አቦቲ አመንታ፣ ማንጉዶ” ማለትም ከአባ ገዳዎች፣ ከሃይማኖት አባቶች፣ ከቄሮ እና ከሽማግሌዎች የተላለፈ ነው የተባለ አዋጅ በባሌ ሮቤ መታወጁን የደረሰን የቪዲዮ ማስረጃ ያመለክታል። ••• ዐዋጁ የታወጀው […]

ሰሞኑን በተቀሰቀሰው ተቃውሞና ግጭት ለሞቱትና ለወደመው ንብረት ተጠያቂው ፌዴራል ፖሊስ ነው – ጀዋር መሐመድ

October 26, 2019 Addis Admass ፌደራል ፖሊስን ተጠያቂ አድርገዋል “ለውጥ ያመጣነው ገድለን ሳይሆን ሞተን ነው” የጠ/ሚኒስትሩን የፓርላማ ንግግር ተከትሎ ለሊት ላይ የግል የጥበቃ ሀይሎቹ “ግቢውን ለቃችሁ ውጡ” መባላቸውን የሚናገሩት አክቲቪስትና የኦኤም ኤን ቴሌቪዥን ጣቢያ ዳይሬክተር አቶ ጀዋር መሐመድ በፌስቡክ ገፃቸው ላይ “የፌደራል ፖሊስ አባላት ጠባቂዎቼን አንስቷል፤ ለህይወቴ ያሰጋኛል” ብለው ባስተላለፉት የድረሱልኝ ጥሪ በተለያዩ የኦሮሚያ አካባቢዎችና […]

የሲዳማን የክልል እንሁን ጥያቄን በግዴታ የሃዋሳ ህዝብ ላይ ለመጫን እየተኬደበት ያለው መንገድ ሊቆም ይገባል።- የሐዋሳ ነዋሪዎች ህብረት ተወካዮች

October 27, 2019 – Konjit Sitotaw የሲዳማን የክልል እንሁን ጥያቄን በግዴታ የሃዋሳ ህዝብ ላይ ለመጫን እየተኬደበት ያለው መንገድ ሊቆም ይገባል።- የሐዋሳ ነዋሪዎች ህብረት ተወካዮች (ኢትዮ 360 ) – የሲዳማን የክልል እንሁን ጥያቄን በግዴታ የሃዋሳ ህዝብ ላይ ለመጫን እየተኬደበት ያለው መንገድ ሊቆም ሊቆም ይገባል ሲሉ የሐዋሳ ነዋሪዎች ህብረት ተወካዮች ጠየቁ። ተወካዮቹ ለኢትዮ 360 በላኩት ደብዳቤ እንደገለጹት […]