Ethiopia Seeks U.S. Clarification on Reports of Planned Aid Cut – Bloomberg 03:54

By Samuel Gebre August 31, 2020, 3:38 AM EDT Bloomberg Africa Ethiopia asked the U.S. government to clarify reports it may withhold about $130 million of aid in a bid to pressure the Horn of Africa nation to review its plans to fill a new dam that have affronted its neighbors. “We have asked for […]
Ethiopia’s political crisis is playing out in the regions – The Africa Report 12:05

Posted on Monday, 31 August 2020 17:59 The political crisis in Ethiopia is not showing signs of abating. Ongoing riots in Oromia and Wolayta; state fragmentation in the Amhara region, and the standoff between the federal government and the Tigray region have put the survival of the government in question. To address this crisis, the […]
የቢፍሾቱ ከተማ ፍርድ ቤት አቶ ልደቱ አያሌውን በነፃ አሰናበታቸው ….!!!! (የሸገር ራድዮ)

2020-08-31 የቢፍሾቱ ከተማ ፍርድ ቤት አቶ ልደቱ አያሌውን በነፃ አሰናበታቸው ….!!!! የሸገር ራድዮ የቢፍሾቱ ከተማ አንደኛ ደረጃ ፍርድ ቤት የኢዴፓ መስራችና የስራ አስፈፃሚ አባል የሆኑት አቶ ልደቱ አያሌው በተከሰሱበት ጉዳይ ምንም የሚያስጠይቃቸው ነገር እንዳላገኘ በመግለፅ በነፃ እንዳሰናበታቸው ተሰማ፡፡ ሸገር የኢትዮጵያውያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ሊቀ መንበር የሆኑትን አቶ አዳነ ታደሰን በስልክ አነጋግሮ አቶ ልደቱ ተጠርጥረው ለእስር የተዳረጉበት […]
«እብዱ እና ጠሹ፣ እስክንድር ነጋ…!» (ዶ/ር መክብብ ፈቀደ)

2020-08-31 «እብዱ እና ጠሹ፣ እስክንድር ነጋ…!» ዶ/ር መክብብ ፈቀደ * … ለአንዳንዱ «እብድና ንክ፣ ጠሽም» ነው፣ ለሌላው በአዲስ አበባ የአብን ተወካይ የሆነ «አማራ»ና «የደንበጫ ፖለቲካ» አራማጅ ነው፣ ለሌላው «አዲስ አበቤ» ነው፣ ለአንዳንዱ «የኦርቶዶክስ አክራሪ» ነው፣ ለሌላው «ጋዜጠኛና የሰብአዊ መብት ተሟጋች» ነው፣ ለአንዳንዱ የፖለቲካ ድርጅት «መሪ» ነው፣ ለሌላው ኩርቱ ፌስታል የሚይዝ፣ አለባበስ የማይችል፣ «ፋራ፣ ኋላቀርና ሰገጤ» […]
አገራችን በውስጥና በውጭ ሽብርተኞች እየታመሰች ያለችው ኢትዮጵያዊ መንግሥት ስለሌለን ይሆን? (ከይኄይስ እውነቱ)

2020-08-31 አገራችን በውስጥና በውጭ ሽብርተኞች እየታመሰች ያለችው ኢትዮጵያዊ መንግሥት ስለሌለን ይሆን? ከይኄይስ እውነቱ በወያኔ ትግሬ ይመራ የነበረው አገዛዝ ያለተጠያቂነት መጥፎ ባህል (culture of impunity) መገለጫው ቢሆንም ሥር የሰደደው ግን በዚህ ሁለት ዓመት ተኩል የዐቢይ አገዛዝ ዘመን ነው፡፡ ለአብነት ያህል ጥቂቶቹን በማስረጃነት ላንሳ፤ 1ኛ/ ከማለዳው ከቡራዩ ዘር-ተኮር ጭፍጨፋ ጀምሮ እስከ ቅርቡ በሻሸመኔ፣ ዝዋይ፣ አርሲ፣ ባሌ በኦሮሞ […]
ያልተመለሱ ምላሽ የሚሹ ጥያቄዎች… ለከንቲባ አዳነች አቤቤ…?!? (ያሬድ ሀይለማርያም)

2020-08-31 ያልተመለሱ ምላሽ የሚሹ ጥያቄዎች… ለከንቲባ አዳነች አቤቤ…?!? ያሬድ ሀይለማርያም የትላንቱ የካቢኔዎ ውሳኔ ‘ፍየል ከመድረሷ …’ ስለሆነበኝ የሚከተሉትን ጥያቄዎች አንስቻለሁ፤ + የኮንዶሚኒየም ቤቶች ፕሮጀክት መስተዳድሩ ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ ስንት ሰዎች ተመዘገቡ? + ስንት ሰዎች ተመዝግበው እስከ ዛሬ ድረስ ቁጠባውን ሳያስተጓጉሉ ከፈሉ? + መስተዳድሩ ፕሮጀክቱን ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ ስንት የኮንዶሚኒየም ቤቶችን ሰራ? + ከቆጠቡት ሰዎች ውስጥ […]
የፕሮፈሰር መረራ ጉዲና ነገር! (አቻምየለህ ታምሩ)

2020-08-31 የፕሮፈሰር መረራ ጉዲና ነገር! አቻምየለህ ታምሩ ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና ትናንትና ከጀርመን ድምጽ የአማርኛው ክፍል ጋር ባደረገው ቃለ ምልልስ “በፋሽስት ወረራ ወቅት ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ለአምስት ዓመታት ያህል እንግሊዝ አገር ቢቆዩም ኢትዮጵያን ሊያዘምን የሚችል ትምህርት ግን ከአውሮፓውያን አልቀሰሙም” ብሎ ሲተች ሰሟሁት። ይገርማል! የ20ኛው መቶ ክፍለ ዘመኑ ሰው ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ እንግሊዝ አገር ባዝ ከተማ መኖር […]
“ኢትዮጵያ እየፈራረሰች ነውን?” (ቴዎድሮስ ሀይለማርያም)

2020-08-31 “ኢትዮጵያ እየፈራረሰች ነውን?” ቴዎድሮስ ሀይለማርያም ርዕሱን የወሰድኩት የአልጀዚራ ቴሌቪዥን ካዘጋጀው “Is Ethiopia Breaking Apart?” ከሚለው ፕሮግራም ነው። ይህ አስደንጋጭ ጥያቄ የሀገራችን ህልውና ክፉኛ አጠራጣሪ ከነበረበት ከ1980ዎቹ መባቻ በኋላ በድጋሚ በዓለማቀፉ ማህበረሰብ ዘንድ መነጋገሪያ ከሆነ ዋል አደር ብሏል፡፡ በ1983 ዓ.ም ሀገራችን በወያኔ ፣ ሻዕቢያና ኦነግ እጅ ወድቃ ያለርህራሄ ስትበለት ፣ የህወሃት – ኢህአዴግ አገዛዝ ብሄራዊ […]
የእስክንድር ነጋ እውነት በራ !

August 31, 2020 – Konjit Sitotaw ያበደው እስክንድር ሳይሆን የኢትዮጵያ ፓለቲካ ነው – የእስክንድር ነጋ እውነት እያበራ ነው ! @dawit – እስክንድር ነጋ ወደ እስር ቤት ከገባ ግዜ ጀምሮ የተለያዩ ወዳጆቹ ሆነ የኢትዮጵያ ህዝብ እስክንድር በታገለው ደረጃ ለእሱ ድምፅ ማሰማት እንደ ሀፍረት ተቆጥሮ እንደ ፅንፈኛ እንደ ነብሰገዳይ ተቆጥሮ በሚያሳዝን ሁኔታ ይታሰር ወደሚል ድምዳሜ በመድረስ እስክንድርን […]
በሀገራችን በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 52,131 የደረሱ ሲሆን የሟቾች ቁጥር 809 ደርሷል
August 31, 2020 – Konjit Sitotaw በኢትዮጵያ በኮቪድ-19 ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር ከ800 አለፈ! ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 19,364 የላብራቶሪ ምርመራ 1,009 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ16 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ በትላንትናው ዕለት 612 ሰዎች አገግመዋል። በአጠቃላይ በሀገራችን በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 52,131 የደረሱ ሲሆን የሟቾች ቁጥር 809 ደርሷል ፤ ከበሽታው ያገገሙ አጠቃላይ ሰዎች ቁጥር ደግሞ […]