In Ethiopia, a musician’s death and a transition in trouble – The New Humanitarian 11:26

7 August 2020 ‘We are dealing with a mammoth challenge.’Zecharias Zelalem Freelance journalist with a focus on EthiopiaPeople walk past a poster of slain Ethiopian singer Hachalu Hundessa whose death sparked the worst bout of unrest since Prime Minister Abiy Ahmed took charge in 2018. (Dawit Endeshaw/REUTERS)ADDIS ABABA Ethiopia’s transition to multiparty democracy is facing […]

ግፉን ሳትጠየፉ የወንጀሉ መጠሪያ እንቅልፍ ለነሳችሁ!

August 7, 2020  Source: https://ethiothinkthank.com ነሃሴ 7, 2020 አዎ በዘር እና በሃይማኖት ላይ ያነጣጠረ ጥቃት ተፈጽሟል። ይሄን ጸሃይ የሞቀው ወንጀል በማስፈራሪያ እና በመግለጫ መሸፈን አይቻልም። 1ኛ/ በኃይማኖት ላይ ያነጣጠሩ ጥቃቶች በተፈጸሙባቸው አካባቢዎች የኦሮሞ ተወላጅ የሆኑ ክርስቲያኖች፤ በተለይም የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዬች የጭፍጨፋው ሰለባ ሆነዋል። በእነዚህ አካባቢዎች የጥቃቱ መስፈርት ኃይማኖት ስለነበር ከሁሉም ብሔር ያሉ ክርስቲያኖች ተጠቅተዋል። 2ኛ/ በብሔር […]

How the murder of musician Hachalu Hundessa incited violence in Ethiopia: Part I and Part II – Global Voices

How the murder of musician Hachalu Hundessa incited violence in Ethiopia: Part I Speculation began to fly amid long-standing ethnic and political tensions Written byEndalkachew Chala Posted 7 August 2020 18:08 GMT Hachalu Hundessa interview with OMN via Firaabeek Entertainment / CC BY 3.0. Editor’s note: This is a two-part analysis on Hachalu Hundessa, a popular […]

Climate change is pushing millions of people into cities like Addis Ababa. Here’s what rapid urbanization looks like in … INSIDER 15:19

Inyoung Choi Young girls plant trees in Addis Ababa as part of a “national tree-planting drive” in response to climate change. MICHAEL TEWELDE / Contributor / Getty Images Climate change is expected to push people away from uninhabitable rural areas and into cities.  For example, The World Bank predicts the urban population of Ethiopia to […]

INTERVIEW – Egypt faces unprecedented challenges from Libya, Ethiopia: Parliament speaker – Ahram Online 06:45

Ali Abdel-Aal, the speaker of the House of Representatives, spoke about domestic and foreign issues in a wide-ranging interview with Alaa Thabet, the editor-in-chief of Al-Ahram daily Alaa Thabet Friday 7 Aug 2020 At the time when Egypt is readying to vote for its new upper parliamentary chamber, the lower house has been keeping a […]

የተቋረጠው የታላቁ ኅዳሴ ግድብ ድርድር ዳግም የፊታችን ሰኞ እንደሚጀመር ታወቀ።

August 7, 2020 BBC Amharic : በአፍሪካ ህብረት ታዛቢነት እየተደረገ ያለው የኢትዮጵያ፣ ግብፅና ሱዳን የሶስትዮሽ የበይነ መረብ ድርድር የተቋረጠ ሲሆን በሚቀጥለው ሳምንትም ይቀጥላል ብላ ኢትዮጵያ እንደምትጠብቅ በዛሬው ዕለት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገልጿል። የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ዛሬ አርብ ማለዳ አዲስ አበባ ውስጥ በሰጡት መግለጫ በአሁኑ ወቅት ግብፅ እና ሱዳን ተቃውሞ ያነሱባቸው ኃሳቦች አዲስ […]

‹‹የሰርቢያን ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የዘርና ሃይማኖት ፍጅቱን አወገዘች!!!›› ፀ/ት ፂዮን ዘማርያም

August 7, 2020 Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/109247  Serbian Orthodox Church                       Genocide of Orthodox Christians and Minorities in Ethiopiaየሰርቢያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን በኢትዮጵያ የተካሄደውን የዘር፣ ሃይማኖት ፍጅትና የአናሳ ብሄር ብሄረሰቦች ጥቃትን  አወገዙ፡፡Bottom of Form ‹‹የኢትዮጵያ መንግሥት ልዩ ልዩ መረጃዎች መሰረት አክራሪ የኦሮሞ ብሄርተኞች ንፁሃን ዜጎች ላይ እርምጃ በመውሰድ  ግድያና […]

ያሳስባል እንጂ ምነው አያሳስብ ወዳጄ? – ከመርሐጽድቅ መኮንን አባይነህ

August 7, 2020 እውነቱን ለመናገር ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትራችንን በአሁኑ ወቅት ብዙ፣ በጣም ብዙ የሚወዘውዟቸውና አብዝተው የሚያስጨንቋቸው ሀገራዊ ጉዳዮች እንዳሉ ጨርሶ ሊስተባበል አይችልም፡፡የታላቁ ህዳሴ ግድብ ፍጻሜና የውሃው ሙሊት፤ይህንኑ ተከትሎ የተደቀነባቸው የውጭ ሀይሎች ተጽእኖና የውስጥ መሰሪ ባንዳዎቻቸው የሽብር እንቅስቃሴ፤መያዣ መጨበጫው የጠፋበት የኦሮሞ ጽንፈኞች ፖለቲካ፤ድህረ-ሲዳማ ሪፈረንደም ትኩሳቱ እየናረ የመጣው የደቡብ ክልል አደረጃጀት፤የብሔር ፖለቲካው ጡዘት እዚህም እዚያም እያደረሰ ያለው […]