Scholarly SWAT team forged to rescue endangered Ethiopian Jewish oral tradition – The Times of Israel 07:04

GE’EZ-LANGUAGE BIBLE INCLUDES TORAH AND JOSHUA, JUDGES, RUTH Tel Aviv University’s new ‘Orit Guardians’ is world’s only graduate program to focus on Ethiopian Jewish scriptures; will train Ethiopian-Israeli student to record oral tradition By AMANDA BORSCHEL-DAN 23 October 2020, 1:58 pm Ethiopian Bible manuscript (Faitlovitch Collection at TAU) Tel Aviv University is forging a SWAT team […]

Coronavirus – Ethiopia: COVID-19 reported cases in Ethiopia

Source: Ministry of Health, Ethiopia Coronavirus – Ethiopia: COVID-19 reported cases in Ethiopia (22 October 2020) ADDIS ABABA, Ethiopia, October 23, 2020 DailyLaboratory test: 6,676Severe cases: 306New recovered: 754New deaths: 12New cases: 575 TotalLaboratory test: 1,423,505Active cases: 45,035Total recovered: 45,260Total deaths: 1,396Total cases: 91,693

Eritrea shifts course on Egypt-Ethiopia dispute over Nile dam Al-Monitor07:58

The visit of the Eritrean president to the site of the Grand Ethiopian Renaissance Dam shows a change of position in Eritrea, which had always backed Egypt in the Nile dam issue.  A general view of the the Grand Ethiopian Renaissance Dam, near Guba, Ethiopia, Dec. 26, 2019. Photo by EDUARDO SOTERAS/AFP via Getty Images.Ayah Aman […]

የአሜሪካ ምርጫ፡ ባይደን ወይስ ትራምፕ? ቅድመ ምርጫውን ማን እየመራ ነው? bbc/amharic

6 ነሐሴ 2020ተሻሽሏል ጥቅምት 24፤ አሜሪካውያን ቀጣይ መሪያቸውን የሚመርጡበት ወሳኝ ቀን። ዶናልድ ትራምፕ ሥልጣናቸውን አሳልፈው ይሰጣሉ? ወይስ ይቀጥላሉ? የሚለው የሚለይበት ቀን። ሪፐብሊካን ፓርቲን ወክለው ከዴሞክራቱ ጆ ባይደን ጋር አንገት ለአንገት የተናነቁት ፕሬዝደንት ትራምፕ ቁርጣቸውን የሚያውቁት ጥቅምት 24/2013 ነው። ባይደን ከ1970ዎቹ ጀምሮ የአሜሪካን ፖለቲካ ቅርጥፍ አድርገው የበሉ ሰው ናቸው። ከትራምፕ አስተዳደር በፊት የፕሬዝደንት ባራክ ኦባማ ምክትል […]

የኮቪድ-19 ክትባትን እየሠራ ያለው ኩባንያ የበይነ መረብ ጥቃት ደረሰበት – bbc/amharic

22 ጥቅምት 2020, 18:05 EAT የኮቪድ-19 ክትባትን እየሠራ የሚገኘው ዶ/ር ሬዲሰ የተባለው የመድሃኒት አምራች ኩባንያ በኮምፒውተር መረጃ መዝባሪዎች ጥቃት እንደደረሰበት ገልጿል። ኩባንያው በምርምር ቦታዎቹ በተለይም እንግሊዝን ጨምሮ በብራዚል፣ ሕንድ፣ ሩሲያ እና በአሜሪካ ያሉት ጥቃት ደርሶባቸዋል። የኩባንያው የሕንድ ቅርንጫፉ ከበይነ መረብ ጥቃቱ ለማምለጥ ራሱን አግልሎ በራሱ መረጃ ቋት እየተጠቀመ መሆኑን ገልጿል። ዶ/ር ሬዲስ፤ ስፖትኒክ ቪ ኮቪድ-19 […]

የሃጫሉን ግድያ ተከትሎ በተከሰተው አለመረጋጋት ለወደሙ ኢንቨስትመንቶች መንግሥት የሚከፍለው ካሳ እንደሌለ ተገለፀ – BBC/AMHARIC

22 ጥቅምት 2020, 07:11 EAT የድምጻዊ ሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያን ተከትሎ በኦሮሚያ ክልል በተከሰተ አለመረጋጋት ለወደሙ ኢንቨስትመንቶች የሚከፍለው ካሳ አለመኖሩን የክልሉ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ። የድምጻዊ ሃጫሉን ግድያ ተከትሎ በኦሮሚያ የተለያዩ ከተሞች 89 የኢንቨስትመንት ድርጅቶች ሙሉ በሙሉ አልያም በከፊል መውደማቸው ኮሚሽኑ ለቢቢሲ ገልጿል። ከወራት በፊት በክልሉ በተስተዋለው ጥቃት ከፍተኛ ጉዳት ከደረሰባቸው ከተሞች መካከል ሻሸመኔ ፤ ዝዋይ የሚገኙበት […]

ፕሬዚዳንት ኢሳያስ ‘በሰብዓዊነት ላይ በሚፈፀሙ ወንጀሎች’ በስዊድን ክስ ቀረበባቸው- BBC/AMHARIC

22 ጥቅምት 2020, 12:45 EAT ድንበር የለሽ የጋዜጠኞች ቡድን (አርኤስኤፍ) የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂን በሰብዓዊነት ላይ በሚፈፀሙ ወንጀሎች ክሱን ስዊድን ለሚገኘው አቃቤ ህግ አቅርቧል። ከፕሬዚዳንት ኢሳያስ በተጨማሪ ሰባት ከፍተኛ ባለስልጣናትንም በሰብዓዊነት ላይ በሚፈፀሙ አለም አቀፍ ወንጀሎች ቡድኑ ወንጅሏቸዋል። ለዚህም እንደ መነሻ የሆነው ለሁለት አስርት አመታት በእስር ላይ የሚገኘው ኤርትራዊ-ስዊድናዊ ጋዜጠኛ ዳዊት ይስሃቅ ጋር በተያያዘ ነው። […]

Refusing to wear a mask in Ethiopia could cost you two years in jail – Reuters 09:47

OCTOBER 22, 20209:31 By Dawit Endeshaw ADDIS ABABA (Reuters) – Ethiopia can jail people for up to two years if they deliberately violate restrictions aimed at curbing the spread of COVID-19, the attorney general’s office said, amid concern that citizens are becoming lax after a state of emergency was lifted. FILE PHOTO: Ethiopian migrants wait to […]

የእኛ ጉዳይ በዝግ ችሎት ከመጋረጃ ጀርባ ምስክሮች እንዲቀርቡ መደረጉ ፤ የሐሰት ክስ መሆኑ እንጂ እስከ ዛሬ ከሰማናቸው ከፍተኛ እና አደገኛ ክሶች በልጦ አይደለም – እስክንድር ነጋ

October 22, 2020 – Konjit Sitotaw  የባልደራስ ከፍተኛ አመራሮች ምስክር በዝግ ችሎት ይሰማ አይሰማ የሚለውን ለመወሰን 1 ወር ከ18ቀን  ለህዳር 29 ቀን ተቀጠሩ።– ~ እስክንድር ነጋ (የባልደራስ ፕሬዝዳንት)~ ስንታየሁ ቸኮል( የድርጅት ጉዳይ ሃላፊ)~ አስቴር ስዮም ( የክፍለ ከተማ አደራጅ)~ አስካለ ደምሴ (የሴቶች አደረጃጀት ሰብሰቢ)–በዛሬው የችሎት ውሎ ምን ተካሄደ….–አቃቢ ህግ ያቀረበውን ክስ ተከትሎ ተከሳሽ ምላሽ አንዲሰጥ በሚል ለመስከረም […]

Coronavirus – Ethiopia: COVID-19 reported cases in Ethiopia (21 October 2020)

Source: Ministry of Health, Ethiopia  ADDIS ABABA, Ethiopia, October 22, 2020  DailyLaboratory test: 6,333Severe cases: 303New recovered: 868New deaths: 13New cases: 628 TotalLaboratory test: 1,416,829Active cases: 45,226Total recovered: 44,506Total deaths: 1,384Total cases: 91,118