Ethiopian Mamitu Gashe saved by Australian fistula doctor Catherine Hamlin now Africa’s top…Daily Mail Australia 00:03

. Mamitu Gashe was 16 when she went into labour with her first child in a mud hut in her rural village in Ethiopia . She spent four days in excruciating pain before her baby son died inside her, leaving her with horrific injuries . Mamitu sustained an ‘obstetric fistula’ which left her incontinent, uncontrollably […]

፠ የብልጽግና ፓርቲ እንዴት እየሆነ ነው? አያሌው አስረስ

(አዲስ አድማስ) Oct. 27/2020 ኢሕአዴግ፤ ሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት) እና የኢትዮጵያ ሕዝብ ዲሞከራሲያዊ ንቅናቄ (ኢሕዲን) ያቋቋሙት የጋራ ግንባር ነው። በኋላ የኦሮሞ ሕዝብ ዲሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦሕዲድ) እና የኢትዮጵያ ዲሞክራሲያዊ መኮንኖች ንቅናቄ (ኢዲመን) እንደተቀላቀሉት ይነገራል፡፡ ደርግን አሸንፎ የመንግሥት ሥልጣን ከተቆጣጠረ በኋላ ኢዲመን እንዲፈርስ ተደርጎ፣በምትኩ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ዲሞክራሲያዊ ግንበር፣ የግንባሩ (ደኢሕዴግ) አባል እንዲሆን ተደረገ፡፡ የፖለቲካ ኃይሎች አንድ […]

ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) የተሰጠ ወቅታዊ መግለጫ

30/10/2020 ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) የተሰጠ ወቅታዊ መግለጫ * በአባሎታችን ላይ እስራትን በጅምላ እየፈፀመ ካለው የመንግስት ስልጣንን ከያዘው የብልፅግና ፖርቲ ጋር አብረን ጉባዔ መቀመጥ የሚቻለን እንዳልሆነ እየገለፅን በቀጣይም ሌሎች የትግል አማራጮችን ለመተግበር የምንገደድ መሆኑን እናውቃለን! የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) ጥቅምት 18 እና 22 የጠራውን ሰልፍ ለሕዝባችን ሰላምና መረጋጋት ሲባል መሰረዙ ይታወቃል። ሆኖም በትላንትናውና በዛሬው ዕለት የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ […]

ስለ ኢትዮጵያችን – አጫጭር መረጃዎች !! (ዘመድኩን በቀለ)

30/10/2020 ስለ ኢትዮጵያችን  – አጫጭር መረጃዎች  !!   ዘመድኩን በቀለ  *  በአቢይ (አብዱ) አሕመድ ና ሽመልስ አብዲሳ ጉብኝቱ ማግስት ሰላም የነበሩት አፋርና ሶማሌ ጦርነት ገጥመዋል።  የተተራመሰች ኢትዮጵያን ትፈጥርና የተረጋጋች ኦሮሚያን ትገነባለህ ነው ጨዋታው። ይሳካ ይሆን? ለማንኛውም 17 ኢትዮጵያውያን የኢሳ ጎሳ አባላት በዚህኛው ግጭትመገደላቸው ነው የተነገረው። ነፍስ ይማር። ሞትና ችግር፣ ሰቆቃም ቸርቻሪው የኢትዮጵያ በላኤሰቡ አቢይ (አብዱ) አሕመድ የሶማሌ ክልልን […]

“ከኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ሦስት በከፍተኛ ኃላፊነት ያሉ ጄኔራሎች እራሳቸውን በማግለል ወደ መቀሌ ገቡ!” (ኢትዮ-360)

30/10/2020 “ከኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት  ሦስት በከፍተኛ ኃላፊነት ያሉ ጄኔራሎች እራሳቸውን በማግለል ወደ  መቀሌ ገቡ!” የኢትዮ-360 ወታደራዊ ምንጮች  የኢትዮ-360 ወታደራዊ ምንጮች እንደ ገለጹት ከሆነ ከኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት ከፍተኛ ኃላፊነት እራሳቸውን በማግለል ወደ ትግራይ ያቀኑት የደቡብ ምስራቅ እዝ ምክትል አዛዥ፣ የሚሳኤል ክፍል ዋና አዛዥና የ12ኛ ክፍለ-ጦር ምክትል አዛዥ ናቸው። የደቡብ ምስራቅ እዝ ምክትል አዛዥ ብ/ጄ ግዑሽ ገብሬ […]

የትናንቷ ኢትዮጵያ – አደሬዎችና ሱማሌዎች እንደማሳያ…!!!” (ሄኖክ ገለታ)

30/10/2020 የትናንቷ ኢትዮጵያ – አደሬዎችና ሱማሌዎች እንደማሳያ…!!!”   ሄኖክ ገለታ ይህን ጽሁፍ ርዕሱን “የትናንቷ ኢትዮጵያ” በሚል ለመሰየም የተገደድሁትም በ”ብሔር ፣ ብሔረሰብ” ሀቲት በምትታመሰው የዛሬዋ ኢትዮጵያ “ነገርን ከሥሩ ውኃን ከጥሩ” እንዲሉ የጭቆናና የበደል ትርክት የተጣባው የሃምሳ ዓመቱ የማርክሲስት ፖለቲካ የጦስ ዶሮ ባደረጋቸው “ብሔር ብሔረሰቦች” ውስጥ ኢትዮጵያዊ ማንነት የነበረውን ውድ ቦታና የተከፈለለትን ክቡር ዋጋ በአጭሩ ለማሳየት እንዲያመቸኝ ነው። […]

ኦሮምኛ የተስፋፋበት የገዳ ሥርዓት የቋንቋ ፖሊሲና አማርኛን አስፋፋ በተባለው የኢትዮጵያ ነገሥታት የቋንቋ ፖሊሲ መካከል ያለው ግልጽ ልዩነት ሲመረመር! (አቻምየለህ ታምሩ)

30/10/2020 ኦሮምኛ የተስፋፋበት የገዳ ሥርዓት የቋንቋ ፖሊሲና አማርኛን አስፋፋ በተባለው የኢትዮጵያ ነገሥታት የቋንቋ ፖሊሲ መካከል ያለው ግልጽ ልዩነት ሲመረመር! አቻምየለህ  ታምሩ ዛሬ አማርኛ ተጭኖበታል እየተባለ በስሙ የሚነገድበት ኦሮምኛ ተናጋሪ የሆነው ሕዝብ ከዘጠና በመቶ በላዩ የኦሮሞ  የገዢ መደብ የሆነው ሉባ ባሕልና ቋንቋ በግድ ሳይጫንበት በኢትዮጵያ ፊደል የሚጽፍ፣ በግዕዝ የሚቀድስ፣ በዐረቢኛ ዱአ ያደርግ የነበረውን ክርስቲያንና ሙስሊም የነበረ […]

ለምጣዱ ሲባል አይጧ ትለፍ – ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ የትግራይ በጀት ሊለቀቅ ይገባል – የሕወሓት አዲሱ መግለጫ

– የትግራይ ህዝብ በዚህ ግለሰባዊ አምባገነናዊ ሃይልና ሸሪኮቹ የሚደርሱብህን ቁጥር ስፍር የሌላቸው በደሎች “ለምጣዱ ሲባል አይጧ ትለፍ” በሚል አስተዋይ አካሄድ አገርን ለማዳን ስትል እላፊ ዋጋና መስዋእትነት እየከፈልክ እንደምትገኝ ይታወቃል፡፡ ይሁን እንጂ ትእግስትህን ሊረዱ የማይችሉ አዳዲስ ግልሰባዊ አምባገነኖች ማባሪያ የሌለው ግፍ፣ አድልዎና ግፊት እየፈፀሙብህ ይገኛሉ፡፡ ስለሆነም በደህንነትህና ህልውናህ ላይ ያንዣበበው ተጨባጭ አደጋ በዚህ ሁኔታ ሊቀጥል እንደማይችልና […]

ክራይሲስ ግሩፕ፡ “ትግራይ ክልል እና የፌደራል መንግሥት ቅድመ ሁኔታዎችን አለዝበው መደራደር አለባቸው” – BBC Amharic

30 ጥቅምት 2020, 14:36 EAT ዓለም አቀፉ ክራይሲስ ግሩፕ በትግራይ ክልል እና በፌደራል መንግሥት መካከል ያለው ውጥረት አይሎ ወደ ግጭት ሊሸጋገር ይችላል አለ። ቡድኑ በሁለቱ አካላት መካከል ያለው አለመግባባት ተባብሶ ወዳልተፈለገ ደረጃ ከመድረሱ በፊት መፍትሄ ይሆናሉ ያላቸውን አማራጮች ሰንዝሯል። በመፍትሔ ሐሳብነት በዋነኛነት የተቀመጠው የፌደራል መንግሥትም ሆነ የትግራይ ክልል መንግሥት ያስቀመጧቸውን ቅድመ ሁኔታዎች አለዝበው ለድርድር መቅረብ […]

ቅዱስ ሲኖዶስ በምሥራቅ ጎጃም የተፈጸመውን ኢቀኖናዊ እና ኢሕጋዊ የጵጵስና እና የፕትርክና ሹመት ሻረ

October 30, 2020 ቅዱስ ሲኖዶስ: በምሥራቅ ጎጃም ቆጋ ምስካበ ቅዱሳን ኪዳነ ምሕረት ገዳም የተፈጸመውን ኢቀኖናዊ እና ኢሕጋዊ የጵጵስና እና የፕትርክና ሹመት ሻረ፤ እጃቸውን ያስገቡ ባዕዳን እንዲቆጠቡ አሳሰበ • የቤተ ክርስቲያንን ቀኖና በመጣስ እና ሕግን በመተላለፍ፣ ራሳቸውን በራሳቸው የሾሙ መነኰሳት፣ በቀኖና እንዲቀጡ ወሰነ፤ የቅስና ሥልጣናቸው እና ማዕርገ ምንኵስናቸው ተጠብቆላቸዋል፤ – • “ኮሚቴ ነን” እያሉ የተወገዘውን የቅብዐት […]