National Populism in Power: the Consequences for Fundamental Rights – 3 Quarks Daily 15:05

FASCISM AND NATIONAL POPULISM National Populism in Power: the Consequences for Fundamental Rights Jordi Vaquer 30. 09. 2020 There are hardly any democracies left in the world where a leader or political movement of a national populist bent is not seeking to challenge the existing democratic regime and acquire power. What is more, over the […]

12 Ethiopian immigrants nabbed in Nyimba LusakaTimes.com 06:58

October 17, 2020  12 Ethiopian immigrants nabbed in Nyimba The Immigration Department in Nyimba District of Eastern Province has apprehended 12 illegal immigrants of Ethiopian origin while 15 others including six Zambian citizens accompanying them are on the run. The 27 Ethiopians were enroute to South Africa when the mini bus they were in belonging […]

ዛሬ አቶ ልደቱ VS የፍርድ ቤት ዳኞች ! (በተስፋለም ወልደየስ)

16/10/2020  ዛሬ አቶ ልደቱ VS  የፍርድ ቤት ዳኞች ! በተስፋለም ወልደየስ ማስረጃውን ይዞ እንዲቀርብ የታዘዘው ፖሊስ  በማን አለብኝነት በችሎቱ ሳይገኝ ቀረ። ታዋቂው ፖለቲከኛ ለችሎቱ የሚፈፀመውን አድልኦ እና ግፍ የፍትህ ሥርዓቱን አደጋ ላይ መውደቅ በቅሬታ መልክ አቀረቡ። የአቶ ልደቱ አቤቱታ በችሎት “እኔም ፖሊስም በህጉ ላይ እኩል መብት ነው ያለን። ፖሊስን ይህን ያህል በታገሳችሁት ልክ፤ እኔን አንድ […]

ሥልጣን እና ልጓም…!!! (ያሬድ ሀይለማርያም)

16/10/2020  ሥልጣን እና ልጓም…!!! ያሬድ ሀይለማርያም የሥልጣን ልጓሙ ሕግ ነው። ልጓሙን የሚይዘው ደግሞ ሕዝብ ነው። ይሄ ደግሞ የሥልጣን ባለቤት ሕዝብ መሆኑን ማሳያ ነው። የወደደውን ይሾማል፣ ያልወደደውን ይሽራል፣ ያጠፋውን በድምጽ ይቀጣል፤ ያለማውን ሕይወቱን ጭምር ሰውቶ ድጋፉን ይለግሰዋል፣ ክፉም ሲመጣ ካንተ በፊት እኔን ይለዋል።ኢትዬጲያ ውስጥ ሥልጣን ልጓም የለውም። ይልቅስ በተገላቢጦሽ ሥልጣን ሕዝብን መለጎሚያ ነው። ሕዝብ በስልጣን እና […]

” በምርጫ ቦርድ አዋጅ መሰረት ህውሓት መታገድ ወይም መሰረዝ ነበረበት…!?!” (አቻሜለህ ታምሩ)

16/10/2020  ” በምርጫ ቦርድ አዋጅ መሰረት ህውሓት መታገድ ወይም መሰረዝ ነበረበት…!?!”  አቻሜለህ ታምሩ  “በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት”  ጸደቀ በተባለው የምርጫ ቦርድ አዋጅ  አንቀጽ ፺፰ ንዑስ አንቀጽ ፪ ላይ የተጠቀሰውን ጥፋት ፈጽሞ የአዋጁ ቅጣት ተፈጻሚ የማይሆንባት ሕወሓት!በብርቱካ ሜዴቅሳ የሚመራው ምርጫ ቦርድ ከሁለት ዓመት በፊት  “የኢትዮጵያ የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባና የምርጫ ሥነ ምግባር አዋጅ” የሚል አዋጅ አርቅቆ  […]

ስለ ጋዜጠኛው ከውቅያኖሱ በሻይ ማንኪያ! ……(ዳንኤል ሽበሺ)

16/10/2020  ስለ ጋዜጠኛው ከውቅያኖሱ በሻይ ማንኪያ! ……ዳንኤል ሽበሺ ጋዜጠኛ ተመስገን ቢታሰርም ባይታሰርም ነፃ ሰው ። ቀድሞ ለሀገሩ የሞተ በድን ነውና ። ስለ ነፃነት እናውራ ካልን ደሞ ነፃነት ከውስጥ የሚፈልቅ እንጂ ከውጭ የሚጫን ሶፍትዌር አይደለም ።በእነሱ ቋንቋ ጋዜጠኛው አንድ ብጫ ካርድ ተሰጥቶታል ። ከዚህ በኋላ አንድ ብጫ ካርድ ይቀረዋል ። ሁለት ብጫ ቅጣት ካርድ አንድ ቀይ […]

ግብፅ የተቀመጠችበትን ዛፍ ነው እየገዘገዘች ያለችው፡፡ – ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ

October 16, 2020 ግብፅ የተቀመጠችበትን ዛፍ ነው እየገዘገዘች ያለችው፡፡ – ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ–(አብመድ)  ኢትዮጵያ ቀጂ ግብፅ ደግሞ ጠጪ ሆነው ዘመናትን አልፈዋል፡፡ ጋን ኢትዮጵያ ሆና ሳለች ጠጪዋ ግን ግብፅ ነበረች፡፡ ኢትዮጵያ ትደግሳለች ግብፅ እንግዳ ትሸኛለች፡፡ ኢትዮጵያ በጨለማ ትናውዛለች፤ ግብፅ በኢትዮጵያ ፋኖስ ትበራለች፡፡ ከኢትዮጵያ አብራክ የሚወጣው ግዮን (ዐባይ) ምን አልባትም ዘመን ከተቆጠረ እርሱም ከተፈጠረ ጀምሮ የኢትዮጵያን አፈር […]

ኮሮናቫይረስ፡”አፍሪካ ሁለተኛ ዙር ወረርሽኝ ይከብዳታል” የዓለም ጤና ድርጅት

16 ጥቅምት 2020, 16:55 EAT የዓለም ጤና ድርጅት ሁለተኛው ዙር የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ለአፍሪካ በእጅጉ አስጊና ከባድ ሊሆን እንደሚችል አስጠንቅቋል። ድርጅቱ አክሎም ወረርሽኙ በተለይ ለአፍሪካ ኢኮኖሚ አስጊ እንደሆነ አስታውቋል። የዓለም ጤና ድርጅት ይህንን ያለው በርካታ አገራት የእንቅስቀሴ ገደቦችንና ሌሎች የጥንቃቄ እርምጃዎችን ማላላት መጀመራቸውን ተከትሎ የቫይረሱ ስርጭት እንደገና ማንሰራራት በመጀመሩ እንደሆነ ተጠቁሟል። የአፍሪካ አገራት ኢኮኖሚያቸውን ለማነቃቃት በማሰብ […]

የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን አቶ ልደቱ አያሌውን በአስቸኳይ እንዲለቅቅ በፍርድ ቤት ታዘዘ

October 15, 20202126 በተስፋለም ወልደየስ የምስራቅ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት፤ አቶ ልደቱ አያሌው በአስቸኳይ ከእስር እንዲለቀቁ እንዲያደርግ ለኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን ትዕዛዝ ሰጠ። ፍርድ ቤቱ በዛሬው የችሎት ውሎው የኦሮሚያ ክልል ዐቃቤ ህግ በአቶ ልደቱ ላይ የቆጠራቸውን ሶስት ምስክሮች ቃልም አድምጧል። አቶ ልደቱ የተከሰሱበትን ህገ ወጥ የጦር መሳሪያ ይዞ የመገኘት ወንጀል የሚመለከተው የዞኑ ከፍተኛ ፍርድ ቤት […]