Ethiopia: NBE Announces Embassies’ Readiness to Change Old Banknotes – The Ethiopian Herald

14 OCTOBER 2020 By Mengisteab Teshome The National Bank of Ethiopia said that Ethiopian foreign missions will start changing old banknotes with the new ones to address the demands of citizens working overseas. Briefing journalists yesterday, NBE’s Deputy Governor Solomon Desta said that the new notes change is being carried out efficiently; and so far, […]
Coronavirus – Ethiopia: COVID-19 reported cases in Ethiopia (12 October 2020)

Source: Ministry of Health, Ethiopia ADDIS ABABA, Ethiopia, October 13, 2020 DailyLaboratory test: 5,997Severe cases: 230New recovered: 588New deaths: 14New cases: 841 TotalLaboratory test: 1,356,630Active cases: 44,929Total recovered: 38,904Total deaths: 1,301Total cases: 85,136
Egyptian farmers fear Ethiopia’s GERD will change their livelihood – The Africa Report 14:32

By Adham YoussefPosted on Tuesday, 13 October 2020 20:30 Although negotiations on Ethiopia’s Grand Renaissance Dam have gone quiet since August, the behind-the-scene talks are bubbling, as Egypt tries to secure a legally-bound agreement ahead of the completion of the GERD. As recently as 4 October, Egypt’s President Abdel Fattah al-Sisi met with Kenya’s Uhuru Kenyatta. […]
ሁሉን አቀፍ የብሔራዊ መግባባት መድረክ በሁለት ወር ውስጥ ሊካሄድ ነው

October 8, 2020137 በተስፋለም ወልደየስ በኢትዮጵያ ሁሉን አቀፍ ብሔራዊ መግባባት ለማምጣት ያለመ መድረክ በሁለት ወር ጊዜ ውስጥ ሊካሄድ ነው። መድረኩን የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት፣ ዴስትኒ ኢትዮጵያ እና የሃሳብ ማዕድ የተባሉ ተቋማት በጋራ የሚያዘጋጁት እንደሆነ ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ አስታውቀዋል። የብሔራዊ ምክክር ሂደቱ ዓላማ በጠረጴዛ ዙሪያ ተወይይቶ ችግሮችን የመፍታት ባህል መገንባት መሆኑን ተቋማቱ በጋራ ባወጡት […]
ሐሰተኛ የዋጋ ቅናሽ ያስተዋወቁ 14 ድርጅቶች ማስጠንቀቂያ ተሰጣቸው

October 7, 2020 በበለጠ ሙሉጌታ የንግድ ውድድርና የሸማቾች ጥበቃ ባለስልጣን “ሐሰተኛ የዋጋ ቅናሽ ማስታወቂያዎችን በመደብሮቻቸው ላይ ለጥፈዋል” ላላቸው 14 የንግድ ድርጅቶች ማስጠንቀቂያ ሰጠ። ባለስልጣኑ ማስጠንቀቂያውን ያስተላለፈው በአዲስ አበባ ከተማ በስቴዲዮም፣ ለገሀር፣ ቸርችል ጎዳና እና ፒያሳ አካባቢ ለሚገኙ ድርጅቶች ነው። የባለስልጣኑ አቤቱታ ምርመራና ክስ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ጌትነት አሸናፊ ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” እንደተናገሩት የንግድ ድርጅቶቹ ጥፋተኛ ሆነው […]
ኢዴፓ በኢትዮጵያ የፖለቲካ ውጥረት በነገሰበት “ምርጫ በፍፁም መታሰብ የለበትም” አለ

October 13, 2020112 በተስፋለም ወልደየስ የኢትዮጵያውያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) ኢትዮጵያ በፖለቲካ ውጥረት ውስጥ ባለችበት በአሁኑ ወቅት “አገራዊ ምርጫ ለማካሄድ በፍፁም መታሰብ የለበትም” አለ። ፓርቲው ምርጫው ከመካሄዱ በፊት በሀገሪቱ ላሉ መሰረታዊ ጥያቄዎች መፍትሄ ማመንጨት የሚያስችል ሁሉን አቀፍ የውይይትና የድርድር ሂደት (National Dialogue) በአስቸኳይ እንዲጀመርም ጠይቋል። ኢዴፓ ይህን አቋሙን ይፋ ያደረገው፤ የፓርቲ የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ዛሬ ማክሰኞ […]
አቶ ዳውድ ኢብሳን ጨምሮ 20 የኦነግ አባላት በፌዴራል ፖሊስ ቁጥጥር ስር ናቸው

October 12, 2020 – Konjit Sitotaw በዛሬው እለት ከዘጠኝ ሰዓት ጀምሮ አቶ ዳውድ ኢብሳ እና የድሬጅቱ አመራሮች መግለጫ እየሰጡ የነበረ ሲሆን የፌዴራል ፖሊስ መግለጫውን እንዲቋረጥ በማድረግ እሳቸውንና 20 የኦነግ አባላትን ባሉበት እየጠበቃቸውጰነው ሲሉ አቶ በቴ ኡርጌሳ ለአውሎ ሚዲያ ተናገሩ።–የኦነግ ጊዚያዊ የህዝብ ግንኙነት ሀላፊ አቶ በቴ ኡርጌሳ አቶ ዳውደ ኢብሳና ጓዶቻቸው በአቶ ዳውድ ኢብሳ መኖሪያ ቤት ስለ ሀገራዊ […]
አለመረጋጋት በመመካከር እና በመነጋገር እንዲፈታ ቤተክርስትያን ጠንክራ መስራት ይጠበቅባታል – ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ

October 13, 2020 39ኛው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ሰበካ ጉባኤ መክፈቻ ላይ ንግግር ያደረጉት አባ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእስ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘእክሱም ወዕጨጌ ተክለሐይማኖት ርዕሰ መንበር ኢትየጵያ ውስጥ ያለው አለመረጋጋት በመመካከር፣ በመነጋገር እንዲፈታ ቤተክርስትያን ጠንክራ መስራት እንደሚጠበቅባት ገልጸዋል፡፡ በተፈጠረው አለመረጋጋት ለተጎዱ ወገኖች በሀገር ውስጥ እና በውጭ ያሉ ህዝበ ክርስትያን ድጋፍ ማድረግ የተሞከረ […]
ለሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን በኢትዮጵያ ውስጥ እየተፈጸመ ስላለው ጀኖሳይድ የቀረበ ተማጽኖ
October 13, 2020 – Mereja.com በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ምዕመናን ላይ እየተፈጸመ ያለው ጀኖሳይድ እንዲገታ የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ድጋፍ እንድትሰጥ የቀረበ ተማፅኖ።
መንግስት የአማራን ችግሮች ለመፍታት ፍላጎትና ዝግጁነት እንደሌለው ተረድተን ተስፋ መቁረጥ አለብን…!!! (ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ)

13/10/2020 መንግስት የአማራን ችግሮች ለመፍታት ፍላጎትና ዝግጁነት እንደሌለው ተረድተን ተስፋ መቁረጥ አለብን…!!! ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ *… መጠበቅ፣ መለመንና ማማረር ቀንሰን በየአካባቢያችን ለሚገጥሙን ችግሮች በራሱ በማህበረሰቡ መፍትሄ እየፈለግን፣ ስለአማራ ህዝብ የወደፊት እጣ ፈንታ በአግባቡ ማሰብና መወያየት መጀመር ያለብን ጊዜ አሁን ነው! የአማራ ህዝብ ትልቁ ውስጣዊ ድክመት ለመንግስታዊ ተቋማት ያለው አመኔታና መንግስት መፍትሄ ይሰጠኛል የሚል ቀቢፀ ተስፋው ነው። […]
