Museveni justifies Uganda funding roads in DRC, Ethiopia – The Observer, Uganda 17:33

October 10, 2020 Written by URN President MuseveniPresident Yoweri Museveni has said that the move to construct roads in countries out of Uganda is meant to boost trade that can enable Uganda to get resources. He was speaking during the 58th Independence Day celebrations held at State House Entebbe on Friday. MPs and a section of […]

One year after Abiy Ahmed’s Nobel Peace Prize, Ethiopia’s crises are multiplying – The Washington Post 07:36

By Max Bearak Oct. 9, 2020 at 7:32 a.m. EDT NAIROBI — In the year since Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed was awarded the Nobel Peace Prize, the country has become increasingly beset by political unrest, dampening some of the lofty hopes expressed by his supporters and the prize committee in Oslo. Abiy was appointed to […]

የአውሮፓ ፓርላማ ሳዑዲ የኢትዮጵያ ስደተኞችን ይዞታ በአፋጣኝ እንድታሻሽል ጠየቀ

የአውሮፓ ሕብረት ምክር ቤት በሳዑዲ አረቢያ እስር ቤቶች በሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች ላይ የሚፈጸመውን አስከፊ አያያዝና የሰብአዊ መብት ጥሰት በጽኑ የሚያወግዝ የውሳኔ ሐሳብ አሳለፈ። ፓርላማው ይህንን ውሳኔ ያሳለፈው በሳዑዲ አረቢያ፣ በኤርትራና በኒካራጓ ውስጥ ያሉ የሰብአዊ መብት ጉዳዮችን በተመለከተበት ጉባኤ ላይ ሲሆን፤ በዚህም በሳዑዲ ያሉ ኢትዮጵያዊያን አያያዝ ሁኔታ አሳሳቢ እንደሆነ በማንሳት ነው የውሳኔ ሐሳብ ያሳለፈው። የአውሮፓ ሕብረት […]

ቤኒሻንጉል ጉሙዝ፡ የተፈጸመውን ጥቃት ተከትሎ 30 ‘ሽፍታዎች’ ሲገደሉ 3 ተማረኩ

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ዳንጉር ወረዳ ረቡዕ መስከረም 27/2013 ዓ.ም በርካታ ሰዎች በከተገደሉበት ጥቃት ጋር በተያያዘ 30 የሚሆኑ ‘ሽፍታዎች‘ መገደላቸውን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽነር ለቢቢሲ ገለጹ። የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር አብዱልአዚም መሐመድ እንደገለጹት ሰሞኑን በሰላማዊ ሰዎች ላይ በተፈጸመው ጥቃት አንድ ቻይናዊን ጨምሮ 13 ሰዎች በታጣቂዎቹ ተገድለዋል። ይህንን ተከትሎ የጸጥታ ኃይሎች በወሰዱት እርምጃ ጥቃቱን […]

ሥነ-ጽሑፍ፡”ሴቶች የታሪክ አካል ተደርገው አይቆጠሩም፤ በታሪክነትም አንመዘግባቸውም” መዓዛ መንግሥቴ

ጣልያን ኢትዮጵያን በወረረችበት ወቅት ከፍተኛ ተጋድሎ ያደረጉ ሴት የነፃነት ታጋዮችን በሚዘክረው ‘ዘ ሻዶው ኪንግ‘ መፅሃፏ ኢትዮጵያዊ–አሜሪካዊቷ ደራሲ መዓዛ መንግስቴ ለቡከር ሽልማት ከታጩት መካከል አንዷ ሆናለች። ለነፃነት በተደረገው ትግል ላይ የጥቂት ወንዶች ሚና በጎላበት ሁኔታ ሴት ነፃነት ታጋዮች ከታሪክ መዝገብ መፋቃቸውንና ግዙፍ ሚናቸው ምን ይመስል ነበር በማለት አስርት አመታትን ወደ ኋላ ተጉዛም መዓዛ በ‘ዘ ሻዶው ኪንግ‘ […]

ኢዜማ በወቅታዊ ጉዳይ ጥሪ አቀረበ

ጥቅምት 07, 2020 መለስካቸው አምሃ አቶ ናትናኤል ፈለቀ ዋሺንግተን ዲሲ — በሀገር ሰላምና መረጋጋት ላይ አደጋ ሊጥሉ የሚችሉ ቅስቀሳዎችን መንግሥት በንቃት እየተከታተለ ሕጋዊ እርምጃ እንዲወስድ ኢትዮጵያውያን ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትኅ ፓርቲ ጥሪ አቀረበ። ፓርቲዎች የተለያዩ አማራጮችን ለሕዝብ በሚያቀርቡባቸው ጉዳዮች ላይ መንግሥት ውሳኔ ከማሳለፍና ተግባራዊ ከማድረግም እንዲቆጠብ ኢዜማ ጠይቋል። ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ። ኢዜማ በወቅታዊ ጉዳይ ጥሪ […]

የፌደራል መንግሥት በቀጥታ ወደ ታች ወርዶ ሊሠራ የሚችልበት ሕጋዊ ሥልጣን የለውም- የትግራይ ክልል

October 8, 2020 የትግራይ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አቶ ሩፋኤል ሽፋረ  የትናንቱ የፌዴሽን ምክር ቤት ውሳኔ ቅቡልነት የሌለው ነው ሲሉ ለቢቢሲ ተናገሩ።አፈ ጉባኤው፤ የፌደሬሽን ምክር ቤት ከመስከረም 25፣ 2013 ዓ. ም. ጀምሮ የሥልጣን ዘመኑ ማብቃቱን በማጣቀስ፤ ያስተላለፈው ውሳኔ “ሕጋዊ መሠረት የለውም፤ ተቀባይነት የለውም፤ ተግባራዊም ሊሆንም አይችልም” ብለዋል።–ከክልል መንግሥት በታች ያሉ የዞን፣ የወረዳ እና የቀበሌ […]

ኮሮናቫይረስ፡ በአፍሪካ በኮቪድ-19 የሚሞቱ ሰዎች ቁጥር አነስተኛ የሆነበት 5 ምክንያቶች

October 8, 2020 – BBC Amharic  8 ጥቅምት 2020, 13:14 EAT በርካታ የአፍሪካ አገራት ምንም እንኳን ደካማ የጤና ሥርዓት ቢኖራቸውም የበሽታውን ሥርጭት ለመግታት ባካሄዱት ዘመቻ ተወድሰዋል። እንደ ጆንስ ሆፕኪንስ ዩኒቨርሲቲ መረጃ መሰረት ከአንድ ቢሊዮን በላይ የሕዝብ ብዛት ባላት አህጉር አፍሪካ፤ እስካሁን በቫይረሱ መያዛቸው የተረጋገጠ ሰዎች ቁጥር 1.5 ሚሊዮን ገደማ ነው። የሟቾቹ አጠቃላይ ቁጥር ደግሞ 37 ሺህ። ይህም […]