ኮሮናቫይረስ ፡ ሳሙና ወይስ ፀረ-ቫይረስ ፈሳሽ? – የኮቪድ-19 ፀር ማነው?

5 ጥቅምት 2020 ውሃን ሳሙና እንደ ዘንድሮ ከብረው አያውቁም ብንል ማጋነን አይሆንም። በውሃና ሳሙና መሪነት ስንቱ ኮሮናቫይረሰን ከመዳፉ ጠራረገ። እርግጥ ነው ሳሙናና ውሃ ለመዳፋችን ብርቅ አይደሉም። እንዲህ በሕይወታችን አስፈላጊ ይሆናሉ ብሎ የተነበየ ካለ ግን እሱ ሐሰተኛ ነው። ውሃና ሳሙና አሁን ከነርቫችን ጋር ተናኝተዋል። ሳናስበው ሁላ መታጠብ ጀምረናል። ኮሮናቫይረስን ለመዋጋት ብዙ መሣሪያ ታጥቀናል። ጭምብል ቢሉ ጓንት፤ […]
Egypt insists on safeguarding its Nile water rights, Sisi tells his Kenyan counterpart – Al-Ahram Weekly 05:51

President Sisi offered to support Kenya with Egyptian expertise in infrastructure projects Ahram Online Monday 5 Oct 2020 Egypt’s President Abdel Fattah El-Sisi during his meeting with the Kenyan President Uhuru Kenyatta in Cairo on Sunday, 4 October 2020. (Photo: Egypt’s presidential Spokesperson Facebook page) Egypt’s President Abdel-Fattah El-Sisi stressed to his Kenyan counterpart that […]
Is Ethiopia’s Tigray region about to break away? Al Jazeera

Play Video25:15 From: Inside Story Leaders in the northern region of Tigray warn they will stop recognising the federal government in Addis Ababa. Leaders of Ethiopia’s Tigray region are stepping up their feud with the federal government led by Prime Minister Abiy Ahmed. They say they will no longer recognise the administration in the capital, Addis […]
Coronavirus – Ethiopia: COVID-19 reported cases in Ethiopia

4 October 2020 Source: Ministry of Health, Ethiopia ADDIS ABABA, Ethiopia, October 5, 2020 DailyLaboratory test: 8,101Severe cases: 285New recovered: 735New deaths: 8New cases: 959 TotalLaboratory test: 1,301,570Active cases: 44,535Total recovered: 33,060Total deaths: 1,222Total cases: 78,819
Ethiopia: Honouring human rights pioneer Professor Mesfin Woldemariam Amnesty International (Press Release) 08:38 –

ETHIOPIA HUMAN RIGHTS DEFENDERS AND ACTIVISTS Ethiopia: Honouring human rights pioneer Professor Mesfin Woldemariam By Deprose Muchena, Amnesty International’s Director for East and Southern Africa5 October 2020, 14:53 UTC Amnesty International pays tribute to Ethiopia’s human rights giant, Professor Mesfin Woldemariam, who died aged 91 on 29 September, having distinguished himself as one of the country’s […]
Ethiopia’s commitment to reform not in question – Politico EU 13:59

LETTER TO THE EDITOR Ethiopia’s commitment to reform not in question Government is committed to maintaining law and order even as it pursues political and economic change. By AYELE LIRE JIJAMO 10/5/20, 7:57 PM CET Updated 10/5/20, 9:37 PM CET Ayele Lire JijamoMinister plenipotentiary at the Embassy of the Federal Democratic Republic of EthiopiaBrussels, Belgium While we […]
“የአባ ገዳ ባንዲራ ነው” የሚባለው ጥቁር፣ ነጭና ቀይ ምልክት የማን ሰንደቅ ዓላማ ነው?! ( አቻምየለህ ታምሩ)

05/10/2020 ፋሽስት ወያኔና ናዚ ኦነግ የኢትዮጵያ አርበኞች በሃይማኖትና በነገድ ሳይወሰኑ ከፍ አድርገው ያውለበለቡትን የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ለማደብዘብ ያልቀቡት ጥላሸትና ያልደረቱት የብሔር፣ ብሔረሰብ ተብዮ አርማና ምልክት የለም። ከዚህ በፊት እንደጻፍነው ናዚ ኦነግ ዛሬ ባንዲራዬ የሚለውን አርማ የፈጠረው በማዳጋስካር ሰንደቅ ዓላማ ላይ ዋርካ በመጨመር ነበር። ፋሽስት ወያኔ የትግራይ ባንዲራ አርማም ከነ ትርጉሙ ከቻይና ኮምኒስት ፓርቲ አርማ የተኮረጀ […]
የሸገር የሕዝብ መናፈሻ አደባባይ ምረቃ ክንውን ወቅት ፤ ሰምቼና አይቼ የታዘብኳቸውን የቋንቋ አጠቃቀም በተመለከተ (ታጠቅ መ ዙርጋ)

05/10/2020 ሰምቼና አይቼ ለስላሳ ትችት ወይም አስተያየት መስንዘር በፈለኳቸው ቀጥሎ ባሉት ነጥቦች ላይ እንደ እኔ ተሰምቷችው በጽሁፍ ወይም በድምጽ የተቹ ወይም አስተያየታቸውን ያካፈሉ ሃቀኛ ኢትዮጵያውያን ይኖራሉ ብዬ እገምታለሁ ። በሰሙትና ባዩትን ሁኔታ ቅር ተሰኝተው የተሰማቸውን በድምጽም ሆነ በጽሁፍ ገልጸው አደባባይ የሚያወጡበት መንገድ ጠፍቷቸው ወይም አቅም አንሷቸው በዝምታ ያለፉ ብዙ ሺዎች ሊኖሩ እንደሚችሉም እገምታለሁ። […]
ከዚህ በላይ መገፋትና በደል ከወዴት አለ!?! (ጋዜጠኛ ብርሀኑ ተክለያሬድ)

05/10/2020 ከዚህ በላይ መገፋትና በደል ከወዴት አለ!?! ጋዜጠኛ ብርሀኑ ተክለያሬድ * በጥምቀተ ባሕርና በመስቀል ማክበሪያ ቦታቸው ላይ መስቀል ተክላችኋል የተባሉ ኦርቶዶክሳውያን ከ7-9 አመት እስራትና ከአምስትሺ እስከ ሰላሳ ሺ ብር (በድምሩ 189,500 ብር) ቅጣት ተፈረደባቸው። በደቡብ ክልል ጎፋ ዞን የመሎ ኮዛ ላኅ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ከ50 አመት በላይ ይዞታው የነበረውን ጥምቀተ ባሕርና የመስቀል ማክበሪያ ቦታ በጉልበት […]
የኦሮሞን አሻራ በአዲስ አበባ ላይ መጣልና ኢፔርያል ኦሮምያን የመፍጠር ስውር ፖሊሲ…!!! (መርእድ አስፋው)

05/10/2020 የኦሮሞን አሻራ በአዲስ አበባ ላይ መጣልና ኢፔርያል ኦሮምያን የመፍጠር ስውር ፖሊሲ…!!! መርእድ አስፋው * ኦሮሞ ኢሊቶችና ሙሁሮች ሁሌም የሚያባንናቸው ጨበጥኩት ሲሉ የሚያመልጣቸው አንድ ቅዥት አላቸዋል። 6 ሚሊዮን የሚደርስ ህዝብ ወያኔ በሰራው ካርታ በኦሮምያ የተከበቧል። የሰለጠነችና ሀብታም ክልል “አዲስ አበባ” የምትባል የሁሉም ኢትዮጵያዊ ሀገር አለች። አዲስ አበባን ፡በማታለል ፣ በማስመሰል ፣ ከልተቻለም”በብልጫ ወይም በ”በሜጫ “መውሰድ የሚል ቅዥት …! […]
