የአብይ አህመድ (የኦሮሙማ)፥ ካርዶች…!!! (ጌራወርቅ ዝናቡ)

Posted by admin | 05/10/2020 | 0 የአብይ አህመድ (የኦሮሙማ)፥ ካርዶች…!!! ጌራወርቅ ዝናቡ * በኦህዴድ የበላይነት የሚዘወረው መንግስታዊው የኦሮሙማ ቡድን፥ እንደአደጋ የሚያያቸውን አልያም potentially አደጋ ሊሆኑኝ ይችላሉ የሚላቸውን ሀይሎች ከሚመታበት ስልት አንዱ፥ ከጀርባ ሆኖ በስውር እጁ (Assassin tactic) እነዚህ ሀይሎችን በተቀናቃኝና ተፎካካሪ ቡድኖች በመከፋፈል፥ እርስበእርስ እንዲመታቱ በማድረግ ማጠፋፋት፣ ማዳከምና፥ የተዳከሙ ተፃራሪ ቡድኖችን በእግሮቹ ስር በማስገባት እንደአስፈላጊነቱ በየተራ እያፈራረቁ በማቅረብና በማራቅ ተገዢ […]
የአማራ ማንነትና ወሰን አስመላሽ ኮሚቴዎች ጥምረት

ጥቅምት 05, 2020 አስቴር ምስጋናው ባህር ዳር ባህር ዳር — አራት የአማራ ማንነትና ወሰን አስመላሽ ኮሚቴዎች ጥምረት መሰረቱ። ጥምረቱ ሰላማዊ ትግል በማድረግ የህዝቦችን ጥያቄ ለመመለስ የበለጠ አቅም እንደሚፈጥር አባላቱ ተስፋቸውን ገልፀዋል። የራያ፣ የደራ፣ የመተከልና የጠለምት አማራ ማንነትና የወሰን አስመላሽ ኮሚቴዎች ናቸው በጋራ ጥምረት የመሰረቱት። የወልቃይት አማራ ማንነትና የወሰን አስመላሽ ኮሚቴ ግን እንዳልተካተተ፤ የጥምረቱ ጊዜያዊ አስተባባሪዎች ተናግረዋል። […]
የኢትዮጵያ መንግሥት ስድስተኛ ዓመት የሥራ ዘመን- የባለሞያዎች አስተያየት

ጥቅምት 05, 2020 እስክንድር ፍሬው አዲስ አበባ አዲስ አበባ — ዛሬ የተጀመረው ሰድስተኛ ዓመት የመንግሥትና የምክር ቤቶች የሥራ ዘመን ሙሉ ሕጋዊነትና ሕገመንግስታዊነት ያለው ነው ሲሉ አስተያየቶቻቸውን ለአሜሪካ ድምፅ የሰጡ ባለሙያዎች ተናግረዋል። የሚጠቅመው ተቋማትን ማክበርና የተቋማትን ውሳኔ መቀበል እንደሆነም መክረዋል። የመንግሥት እና በየደረጃው ያሉ ምክር ቤቶች የቆይታ ጊዜ የተራዘመ በኮቪድ 19 ምክንያት አገራዊ ምርጫ ማካሄድ እንደማይችል ብሔራዊ […]
“በፌደራል ደረጃ ህጋዊ መንግሥት የለም” – ህወሓት

ጥቅምት 05, 2020 ሙሉጌታ አጽብሃ ፎቶ ፋይል፦ አቶ ጌታቸው ረዳ መቀሌ — በህዝብ ተወካዮች ምክርቤትና በፌደሬሽን ምክር ቤት እንደራሴ ሆነው የቆዩ አባላቱ ከዛሬ ጀምሮ እንደለሚለቁ ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ አስታውቋል። ፓርቲያቸው ከዛሬ ጀምሮ “በፌደራል ደረጃ ህጋዊ መንግሥት የለም” ብሎ እንደሚያምንና በሹመት በፌደራል መንግሥቱ ውስጥ የሚያገለግሉ ተሿሚ ባለሥልጣናት አባላቱም እንደሚለቅቁ የፓርቲው የሥራ አስፈፃሚ አባል አቶ ጌታቸው ረዳ […]
ተጨማሪ 618 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 956 ሰዎች ከቫይረሱ አገግመዋል

October 5, 2020 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰአታት ለ6 ሺህ 62 ሺህ ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 618 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ፡፡ ሚኒስትሯ በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ 292 ሰዎች በፅኑ ህክምና ላይ እንደሚገኙ አስታውቀዋል፡፡ ከዚህ ባለፈም 956 ሰዎች ከቫይረሱ ሲያገግሙ ይህን ተከትሎም […]
ህወሓት በፌደራል ፖለቲካ ሹመት ላይ ያሉ አባላቱ ቦታቸውን እንዲለቁ ማዘዙን ገለጸ

October 5, 2020 ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) በተለያዩ የፌደራል መንግሥት የፖለቲካ ሹመት ቦታ ላይ የነበሩ አባላቱን፣ የክልሉ ተወካይ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንዲሁም የፌዴሬሽን ምክር ቤት አባላት ኃላፊነታቸውን ለቀው እንዲወጡ ማዘዙን አቶ ጌታቸው ረዳ ለቢቢሲ ተናገሩ። BBC Amharic : አቶ ጌታቸው ረዳ የፓርላማው የስልጣን ዘመን በትናንትናው ዕለት ማክተሙን በመግለጽ፣ ከፓርላማው በተጨማሪ ፓርላማው ያቋቋመው መንግሥም፣ ካቢኔም […]
እነ ጃዋር መሐመድ መንግስት ሕጋዊ ነቱ ስላበቃ ማረሚያ ቤቱ ይልቀቀን ሲሉ አመለከቱ
October 5, 2020 “በሚመሰረተው የአደራ መንግሥት ተሳታፊ እንድንሆን…” ሁለት መንግስት ነው ያለው እያለ ሲፎክር የነበረው ጃዋር እና ጓደኞቹ የጻፉት ማመልከቻ ነው። አብዝቶ መንጠራራት ትርፉ እንዲህ አይነት ውድቀት ነው። በል ቅጣትህን ጨርሠህ ሥትወጣ የፖለቲካ እንቅሥቃሴ እንዳታደርግ በህግ ካልተገደብክ ከ30 ዓመታት በኋላ በሚመሠረተው መንግስት ትሳተፋለህ። ለጊዜው በዛው ቆይ! የእጅ ጽሁፉ ፊደል አጣጣል የበቀለ ገርባ መሆኑ ይታወቃል።
ከትግራይ ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ የተሰጠ መግለጫ

የትግራይ ህዝብ እና መንግስት፣ የኦሮሞ ህዝብ የዘመናት መገለጫ የሆነው እና በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የትምህርት፣ ሳይንስና ባህል ተቋም /ዮኔስኮ/ የተመዘገበው የኤሬቻ በዓል ዘንድሮም በተለመደው የአከባበር ስነ-ስርዓት እንዲከበር ከመፈለግ ውጪ ሌላ ዓለማም ሆነ ምኞት የላቸውም ፡፡ ሆኖም በአሃዳዊዉና አምባገነኑ ቡድን የሚዘወሩ የፌደራል ሚድያዎች ባለፉት ሁለት ተኩል አመታት ሲያደረጉት የቆዩት ነጭ ውሸት የማሰራጨት አባዝያቸዉ፣ ትላንት መስከረም 21 /2013 […]
አዳዲስ ትዕይንቶች እና ብልጽግና (የድሮው ኢሕአዴግ መቀነስ ህወሓት)

========= ለነገሩ ቀልቀሎ ስልቻ ነው አዲሱ ስም የቀየረው ኢሕአዴግ እረቀቅም ከበድም ያሉ አዳዲስ ፕሮጀክቶች ይዞ ብቅ ያለ ይመስላል። አንዳንድ ጅል ከማህላቸው አልጠፉም እና የፕሮጀክቶቻቸውን መመሪያ ቀድመው ነግረውናል። ምናልባት ትዝ ይላችሁ ይሆናል የለማ መገርሳ የ 2010 የዝግ ስብሰባ እና አዲስ አበባን የመጠቅለሉን ሀሳብ ገላጭ ንግግር በቀጣይም ሌሎች እና የዛሬ አመት በእሬቻ ላይ የሽመልስ ነፍጠኛውን “ሰብረነዋል” የሚለው […]
፠ በዓላት የሚፈሩበት ዘመን…!!! ያሬድ ሀይለማርያም

October 3/2020 የባዕላት ቀን የደስታ እና የአብሮነት መገለጫ መሆናቸው ተረት እየሆነ ይመስላል። ባዕላት መፈራት ጀምረዋል። የፍርሃቱ ምንጭ ደግሞ አንድም የሕዝብ ቁጣ ሊፈነዳባቸው ይችላል፣ በሥርዓቱ ላይ ያኮረፉና የተበሳጩ ሰዎች አመጽ ሊያስነሱ እና በዓሉን ለተቃውሞ መጠቀሚያ ሊያደርጉት ይችላሉ ከሚል የመንግሥት ጥልቅ ስጋት የመነጨ ነው። ሁለተኛው ደግሞ ባዕላትን ለሽብር አደራጎት አመቺ እድል አድርጎ የመቁጠር አዝማሚያ የሚያሳዩ የተደራጁ የፖለቲካ […]
