የባለጋራን ባህሪ ጠንቅቆ ማወቅ የድልን ግማሽ መንገድ መዝለቅ ይህል ነው…!!! (መስከረም አበራ)

29/10/2020 * …እነዚህ ሰዎች የልባቸውን ከሰሩ በኋላ እንደ አጋንንት የሚጠሉትን እስክንድርን እንኳን “በቤተመንግስት መግለጫ ስጥን ብለን ነው አደራሽ የከለከልንህ” ያሉ ብልጥ ከእኛ በላይ ላሳር ባዮች ናቸው በሞት ጥላ ስር ላለው፣ገና ያልተገለፀ ጭምር የሞት አደጋ ላንዣበበት የአማራ ህዝብ በህይወት የመኖር መብት አብኖች ለሚያደርጉት የመሪነት ሚና አድናቆት አለኝ። ግን ስጋትም አለኝ! ስጋቴ ይህ እንደ ድመት ተለሳልሶ ገብቶ […]
“የኦሮሚያ ቤተ ክህነት አደራጅ ኮሚቴ” ዎች ላይ ተላልፎ የነበረው እግድ ተነሣ…!!! (ቀሲስ ደጀኔ ሽፈራው)

29/10/2020 “የኦሮሚያ ቤተ ክህነት አደራጅ ኮሚቴ” ዎች ላይ ተላልፎ የነበረው እግድ ተነሣ…!!! ቀሲስ ደጀኔ ሽፈራው የቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ፦ “የኦሮሚያ ቤተ ክህነት አደራጅ ኮሚቴ” በሚል ስያሜ ከቤተ ክርስቲያኒቱ መዋቅር ውጭ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ግለሰቦች ወደ መዋቅሩ ለመመለስ በመስማማታቸው አስተላልፎባቸው የነበረውን እግድ በዛሬው ዕለት አንሥቶ ላቸዋል።በመሆኑም ወደ ቤተ ክርስቲያን መዋቅር ተመልሰው ያገለግላሉ።በወቅቱ ሁላች ንም […]
የማይሞተው የኢትዮጵያ የባህር በር ባለቤትነት…!!! (ሰይፉ ታሪኩ)

29/10/2020 የማይሞተው የኢትዮጵያ የባህር በር ባለቤትነት…!!! ሰይፉ ታሪኩ የዶ/ር ያዕቆብ ኃይለማርያም “አሰብ የማን ናት?” መጽሐፍ ከወሳኝ የታሪክ ማጣቀሻዎቻችን አንዱ ነው። የዛሬው ዓላማዬ በመጽሐፉ የሀገራችን የተለያየ ዘመን መሪዎችና ዕውቅ ፖለቲከኞች ስለአሰብ ወደብና የባሕር በር ባለቤትነታችን የተናገሩትን ለማጋራት ነው፡፡ ይኽ ብቻ ግን አይደለም፡፡ “አሁንስ?” ብዬ ለመጠየቅም እዳዳለሁ። ከትውልድ ስዕለ ሕሊና መቼም ቢኾን የማይሞተውን ይኽን የኢትዮጵያን የባሕር በር […]
1495ኛው የመውሊድ በዓል በመላው የእስልምና ሀይማኖት ተከታዮች ተከብሯል

October 29, 2020
የቅዱስ ሲኖዶሱና የኦሮሚያ ቤተ-ክህነት አደራጅ ኮሚቴ ስምምነት

October 29, 2020 “የኦሮሚያ ቤተ ክህነት አደራጅ ኮሚቴ” ነን ብለው ሲንቀሳቀሱ በነበሩት ላይ ተላልፎ የነበረው እግድ ተነሣ። የቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ፦ “የኦሮሚያ ቤተ ክህነት አደራጅ ኮሚቴ” በሚል ስያሜ ከቤተ ክርስቲያኒቱ መዋቅር ውጭ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ግለሰቦች ወደ መዋቅሩ ለመመለስ በመስማማታቸው አስተላልፎባቸው የነበረውን እግድ በዛሬው ዕለት አንሥቶ ላቸዋል።በመሆኑም ወደ ቤተ ክርስቲያን መዋቅር ተመልሰው ያገለግላሉ።በወቅቱ ሁላች ንም የተቃወምነው፦ከቤተ […]
የአስተዳደር ወሰን እና የማንነት ጥያቄዎችን ይፈታል የተባለ ጥናት እየተካሄደ ነው

ጥቅምት 29, 2020 እስክንድር ፍሬው የአስተዳደር ወሰን እና የማንነት ጉዳዮች ኮሚሽን ዋና ዳይሬክተር አቶ አወል ሁሴን አዲስ አበባ — ካለፈው ሰኔ ጀምሮ ሲያካሂድ የቆየውን የዳሰሳ ጥናት የፊታችን ግንቦት እንደሚያጠናቅቅና ምክረ ሐሳብም እንደሚያቀርብ የአስተዳደር ወሰን እና የማንነት ጉዳዮች ኮሚሽን አስታወቀ። ለፌዴሬሽን ምክር ቤት የሚቀርበውም አንተም ተው፣ አንችም ተይ ዓይነት መፍትሔ ሳይሆን በጥናት ላይ የተመሰረተ ምክረ ሐሳብ ነው […]
ሊቀ አእላፍ ቀሲስ በላይ መኰንን እና የሽማግሌ ቡድኑ ሰብሳቢ ላእከ ሰላም ባያብል ሙላቴ፣ ስለ ቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔ እና ስለተደረሰበት ስምምነት ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጡ

ሐራ ዘተዋሕዶ October 29, 2020 “ጥያቄአችን ከአስተዳደር ችግር የመነጨ እንጂ ሃይማኖታዊ አልነበረም፤ አንዲት ቤተ ክርስቲያን ናት አሸናፊዋ፤ ቤተ ክርስቲያን አሸናፊ ከኾነች ኹሉም አሸናፊ ነው፤ በአንዲት ቅድስት ቤተ ክርስቲያን፣ በአንድ ቅዱስ ሲኖዶስ እና በአንድ ቅዱስ ፓትርያርክ ሥር ኾነን አገልግሎታችንን እንቀጥላለን፤ ሕዝባችንን እናገለግላለን፤ ያሳዘነውን እናስደስታለን፤ እኛ የቤተ ክርስቲያን ከኾን፣ የኦሲኤን ቴሌቪዥን ጣቢያም የቤተ ክርስቲያን ነው፤ ቤተ ክርስቲያን፥ […]
Coronavirus – Ethiopia: COVID-19 reported cases in Ethiopia (28 October 2020)

Source: Ministry of Health, Ethiopia Coronavirus – Ethiopia: COVID-19 reported cases in Ethiopia (28 October 2020) ADDIS ABABA, Ethiopia, October 29, 2020 DailyLaboratory test: 6,290Severe cases: 315New recovered: 918New deaths: 6New cases: 602 TotalLaboratory test: 1,461,344Active cases: 43,481Total recovered: 49,886Total deaths: 1,451Total cases: 94,820
Tackling the impacts of COVID-19 is imperative to Ethiopia’s journey to prosperity – The World Bank 17:12

Ousmane Dione |October 29, 2020 The COVID-19 (coronavirus) pandemic has reshaped the global economy and daily lives of people across the entire world. The World Bank’s most recent Poverty and Shared Prosperity Report shows the pandemic could push some 100 million people into extreme poverty in 2020 alone, and lead to an increase in global […]
ዳኛውማ ‹‹ደርግ›› ነው…ክፍል ሁለት

25 October 2020 አንባቢ በነሲቡ ስብሐት (ሰሜን አሜሪካ፣ ቨርጂኒያ) ክፍል ሁለት የመጽሐፉ ርዕስ፡ ‹‹ዳኛው ማነው?›› የብርሃነ መስቀልና የታደለች ሕይወት በኢሕአፓ የትግል ታሪክ ደራሲ፡ ታደለች ኃይለ ሚካኤል የኅትመት ዘመን፡ 2012 ዓ.ም. ገጽ ብዛት፡ 442 የብርሃነ መስቀል የእስር ቤት ቃል ምርመራ የመንግሥቱ ኃይለ ማርያም መወገድና የኢሕአፓ የመከላከል ዕርምጃ ‹‹ዳኛው ማነው›› ስለከተማው ራስን የመከላከል ሒደትና ስለመኢሶን እየተደጋገመ ኢሕአፓ የሚወነጀልበትን በገጽ 254 እና 255 የተዘረዘረው የብርሃነ መስቀልን የቃል ምርመራ በማጠናከር ነው፡፡ ብርሃነ መስቀል ስለመንግሥቱ ኃይለ ማርያም ግድያ […]
