ሰሞኑን በጉራፈርዳና እንደዚሁም መተከል ወዘተ በወገኖቻችን ላይ የተፈፀመውን ዘግናኝ ጭፍጨፋ በማውገዝ የተሰጠ መግለጫ

October 27, 2020 ከኦሞ የኢትዬጵያ አንድነትና ፍትህ ማዕከል (OMO Ethiopia Unity and Justice Center) ሰሞኑን በጉራፈርዳና እንደዚሁም መተከል ወዘተ በወገኖቻችን ላይ የተፈፀመውን ዘግናኝ ጭፍጨፋ  በማውገዝ የተሰጠ መግለጫ         October 27th 2020 እኛ ኦሞ ኢትዮጵያ አንድነትና ፍትህ ማዕከል አባላት በኢትዮጵያ ባለፉት ሁለት ዓመታት የተፈጸሙትን ዘር ተኮር ጥቃቶች በጥሞና ተከታትለናል:: ላለፉት ተመሳሳይ ድርጊቶች በጥፋተኞች […]

ባሕር ዳር ላይ የተደረገው ሰልፍ በጸጥታ ኃይሎች መበተኑ ተሰምቷል።

October 28, 2020 ባህርዳር ላይ የናቃችሁት አማራ ጉራፈርዳ ላይ ሊከበር አይችልም !!! የሚሉ ሰልፈኞች አደባባይ ወጥተው ቁጣቸውን አሰምተዋል። በኦሮሚያ በቤንሻንጉልና ደቡብ በ አማራ ላይ የተደረገውን የዘር ማጥፋት የሚያወግዙ ሰልፍ በባሕር ዳር የተካሔደ ሲሆን ፖሊስና ሰልፈኞች ተጋጭተዋል። ሰልፍ በጸጥታ ኃይሎች መበተኑ ተሰምቷል።በባሕር ዳር ልዩ ሐይል ሰልፈኞችን ሲበትኑ የሚያሳዩ ምስሎች በማሕበራዊ ድረገጽ ተለቀዋል።

ቅዱስ ሲኖዶስ: “የኦሮሚያ ቤተ ክህነት አደራጅ ኮሚቴ” በሚል በተንቀሳቀሱት እነሊቀ አእላፍ በላይ መኰንን ላይ ያስተላለፈውን እግድ አነሣ፤ በምሥራቅ ጎጃም የቆጋ ኪዳነ ምሕረት ገዳም የዶግማ እና የቀኖና ጥሰትን ጉዳይ እየመረመረ ነው

ሐራ ዘተዋሕዶ October 28, 2020 እነሊቀ አእላፍ ቀሲስ በላይ መኰንን፣ “የኦሮሚያ ቤተ ክህነት አደራጅ ኮሚቴ” በሚል ሲያደርጉት የቆዩትን እንቅስቃሴ አቆመው፣ በአሐቲ ቤተ ክርስቲያን መዋቅር ሥር ኾነው፣ ለኦሮሚያ ክልል አህጉረ ስብከት ችግሮች መፍትሔ ለማስገኘት እንደሚጥሩ መስከረም 13 ቀን 2013 ዓ.ም. ከሽማግሌዎች ጋራ የተስማሙበት እና መስከረም 22 ቀን 2013 ዓ.ም. ለቋሚ ሲኖዶስ ያረጋገጡበት ቃለ ጉባኤ፣ በንባብ ለምልአተ […]

“በዜጎች ላይ የሚፈፀሙ ኢሰብዓዊ እና ማንነትን መሰረት ያደረጉ የማያባሩ ጥቃቶችን መንግስት ሊያስቆም ይገባል!!!” (ቴዎድሮስ ካሳሁን – (ቴዲ አፍሮ))

28/10/2020 “በዜጎች ላይ የሚፈፀሙ ኢሰብዓዊ እና ማንነትን መሰረት ያደረጉ የማያባሩ ጥቃቶችን መንግስት ሊያስቆም ይገባል!!!” ቴዎድሮስ ካሳሁን – (ቴዲ አፍሮ) በቅድሚያ የከበረ ሰላምታዬን እያቀረብኩ በተለያዪ የሀገራችን ክፍሎች በተደጋጋሚ ጊዜ በዜጎች ላይ አላግባብ የሚፈፀሙ ኢሰብዓዊ እና ማንነትን መሰረት ያደረጉ የማያባሩ ጥቃቶች ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እጅግ ባልተገባ መንገድ ተስፋፍተው መቀጠላቸውን ተያይዞ የዜጎችን ሰላምና ደህንነት በዋናነት መጠበቅ ያለበትና ይህ […]

ቀፎ ሰቅሎ ንብ አደን…!!! (በድሉ ዋቅጅራ)

28/10/2020 ቀፎ ሰቅሎ ንብ አደን…!!! በድሉ ዋቅጅራ  ኤታማጆር ሹሙ በአንድ የኮማንዶ ሰልጣኞች ምርቃት ላይ ሲናገሩ፣ ‹‹ከ20 በላይ ጥቃት ሞክረዋል፤ ሰሞኑንም በጉራ ፈርዳ ጥቃት አድርሰዋል፤ እስከዛሬ አልተሳካላቸውም፤ ወደፊትም አይሳካላቸውም›› ብለዋል፡፡ ለመግደል ቃት ስቦ  የገደለ እንዴት ነው አልተሳካለትም የሚባለው? በዚህ ሁለት አመት ውስጥ ስንት ህይወት ነው የጠፋው? አይሳካም ያሉት ለውጡን መቀልበስ ከሆነ፣ የለውጡ ስኬት የምን ያህል ዜጎች […]

ለማ ጉያ :-ኢትዮጵያዊው የአርት አምባሳደር (ታምሩ ገዳ)

28/10/2020 ለማ ጉያ :-ኢትዮጵያዊው የአርት አምባሳደር ታምሩ ገዳ የቀለም አባት ሎሬት ሠዓሊ ሻምበል (የክብር ዶ/ር) ለማ ጉያ፣ ለአገር እና ለሕዝብ ብዙ ሠርተዋል፤ ለፍተዋል፣ ደክመዋል – «ይህቺ ናት አገሬ፤ ይህቺ ናት ኢትዮጵያ» እያሉ ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያዊነትን ለአለም  ህዝብ አስተዋውቀዋል። – ሰዓሊ ሻምበል ለማ ጉያ ከአባቱ ከአቶ ጉያ ገመዳ እና  ከእናቱ ከወ/ሮ ማሬ ጎበና በ1921 በቢሾፍቱ ደሎ […]

As tripartite talks resume, Egypt fears long-sought binding agreement on GERD may be mirage – Mada Masr 14:13

    A handout satellite image shows a closeup view of the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD) and the Blue Nile River in Ethiopia July 12, 2020. Satellite image ©2020 Maxar Technologies via REUTERS ATTENTION EDITORS – THIS IMAGE HAS BEEN SUPPLIED BY A THIRD PARTY. MANDATORY CREDIT. NO RESALES. NO ARCHIVES. MUST NOT OBSCURE […]

Trump’s Dangerous Rhetoric Toward Ethiopia Is Indicative of a Larger Problem – Council on Foreign Relations 12:10

Blog Post by Michelle Gavin October 28, 2020 Last week President Trump invited reporters to listen in on a call intended to celebrate the normalization of relations between Sudan and Israel, a diplomatic achievement that comes with more than a few complications. During the course of the conversation with the Sudanese and Israeli prime ministers, the […]