ህገመንግስታችን የእብዶች ሰነድ ነው ስንል በምክንያት ነው!?!! (ሙክታሮቪች)

26/10/2020 ህገመንግስታችን የእብዶች ሰነድ ነው ስንል በምክንያት ነው!?!! (ሙክታሮቪች) የኛ ህገመንግስት በተባበሩት የመንግስታት ህብረት መታገድ አለበት። እነ ክፍሌ ወዳጆ፣ ፋሲል ናሁምና እንድሪያስ ይህን የእብድ ሰነድ ማዘጋጀታቸው ያስደንቀኛል…!!! ላስረዳ:— በአለም ላይ 206 ገደማ ሀገሮች አሉ። በአፍሪካ 55 ሀገራት አሉ። ይህ በጣም ብዙ ነው እየተባለ ይተቻል። ሰሜን አሜሪካን ካናዳን ስፋት አስቡት፣ ሁለት ሀገር ናቸው። የኛው የደንቆሮ ስራ […]
የትራምፕ አስተያየት ከአለምአቀፍ ህግጋት ያፈነገጠ ነው- ምሁራን

October 26, 2020
ቅዱስ ሲኖዶስ: የፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕን ፀረ ሕዳሴ ግድብ ንግግር “የጦርነት ጥሪ” በማለት አጥብቆ ተቃወመው

ሐራ ዘተዋሕዶ October 26, 2020 መንግሥት፣ ፖሊቲከኞች እና ኢትዮጵያውያን በሙሉ፣ በአንድነት ለአገራቸው ህልውና እንዲቆሙ ጥሪ አቀረበ፤ የመግለጫውን ሙሉ ቃል ይመልከቱ ታላቁን የሕዳሴ ግድብ አስመልክቶ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫበአገራችን ኢትዮጵያ የሕዝባችን የዘመናት ድህነትና የኑሮ ጉስቁልና አስወግዶ ለአገራችንም ብልጽግና ሆነ ለሕዝባችን ዕድገት ከፍተኛ ተስፋ የተጣለበት የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ሥራው ተጀምሮ በአሁኑ ጊዜ […]
አሁን ከከተማ ወደገጠር ገባሁ ማለት ነው – መ/ር ዘመድኩን
October 25, 2020 Memhir Zemedkun joins Mereja TV
ቤተ እስራኤላዊው ምክትል የደህንነት ሚኒስትር ጋዲ (ያቫርከን) ፕሬዝዳንት ትራምፕ ስለግድቡ የሰጡትን መግለጫ ተቃወሙ

ምንጭ – ENA October 26, 2020 ቤተ እስራኤላዊው ምክትል የደህንነት ሚኒስትር ጋዲ ያቫርከን የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ስለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የሰጡትን መግለጫ ተቃውመዋል። የትራምፕን ከሀገራቸው እስራኤል ጎን መቆምን ያደነቁት ሚኒስትሩ፤ፕሬዝዳንቱ በግድቡ ዙሪያ በኢትዮጵያ እና በግብፅ መካከል የተፈጠረውን አለመግባባት ለመፍታት የሄዱበትን ሚዛናዊ ያልሆነ አስተያየት በፃፉት ደብዳቤ ተችተዋል። “3500 ዓመት በነፃነት የኖረች ሉዓላዊት ሀገር በክልሏ ውስጥ […]
የትግራይ ክልል የመከላከያ ሠራዊትን “የአመራርና የአደረጃጀት ለውጦች” ተቃወመ

የፌድራል መንግሥት “የአገር መከላከያ ኃይሎችን አደረጃጀትና ስምሪት በተመለከተ ውሳኔዎችን ለማሳለፍ ሕጋዊ ኃላፊነትም ሆነ ስልጣን ስለሌለው የተወሰኑት ውሳኔዎች ተቀባይነትም ሆነ ተፈፃሚነት የላቸውም።” ሲል የትግራይ ክልል ተቃውሟል። የትግራይ ክልላዊ መንግሥት በኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ውስጥ የሚደረገውን የአደረጃጀት ለውጥ ተቃወመ። የክልሉ መንግሥት ከኤርትራ ጋር ዳግም ጦርነት ሊቀሰቀስ ይችላል የሚል ሥጋት እንዳለው አስታውቋል። በአገሪቱ ጦር ውስጥ ተግባራዊ እየተደረገ ነው የተባለው […]
No recent statements on Ethiopia have been issued by the EU, as this doctored image claims – AFP Fack Check 10:38

Amanuel Neguede, AFP Ethiopia Published on Monday 26 October 2020 at 10:32 An image purporting to be from a page on The Guardian website in Britain has been widely shared in Ethiopia with claims that it shows a news story about the European Union (EU) ordering the release of all political prisoners, including jailed opposition leader […]
How Trump ‘betrayed’ Ethiopia over Nile dam – BBC 20:55

For critics of US President Donald Trump, escalating tensions between two long-standing American allies, Egypt and Ethiopia, over a mega dam on a tributary of the River Nile marks the biggest diplomatic failure of his administration in Africa. Mr Trump said last week that Egypt might “blow up” the Ethiopian-built dam, despite boasting in January […]
Coronavirus – Ethiopia: COVID-19 reported cases in Ethiopia

Source: Ministry of Health, Ethiopia ADDIS ABABA, Ethiopia, October 26, 2020 DailyLaboratory test: 7,045Severe cases: 339New recovered: 701New deaths: 7New cases: 485 TotalLaboratory test: 1,444,542Active cases: 44,372Total recovered: 47,543Total deaths: 1,426 Total cases: 93,343
Winds of war: Trump warns Ethiopia that Egypt will bomb the Renaissance Dam – Israel Defense 08:31

The President of the United States, Donald Trump, warned Ethiopia that without negotiations with Egypt and Sudan, the Egyptian military will bomb the dam Ami Rojkes Dombe 26/10/2020 Official White House Photo by Tia Dufour Ethiopia rejected on Saturday the “belligerent threats” against the huge dam that has almost been completed on the Blue Nile […]
