“ሰብአዊነትና ፍቅር ለትግራይ እና ለመተከል” በሚል ለተጎዱ ኢትዮጵያውያን ድጋፍ የማሰባሰብ ስራ ተጀመረ

February 9, 2021 “ሰብአዊነትና ፍቅር ለትግራይ እና ለመተከል” በሚል በትግራይ እና በመተከል ለተጎዱ ኢትዮጵያውያን ድጋፍ የማሰባሰብ ስራ በዛሬው እለት በይፋ ተጀምሯል። ግሎባል አላየንስ የሰብአዊ ድጋፍ ጥምረት፣ የኢትዮጵያ በጎ ፈቃደኛ ጋዜጠኞች እና አርቲስቶች ማህበር፣ የትግራይ እና የመተከል ድጋፍ አሰባሳቢ በጎ ፈቃደኞች እና የኢትዮጵያ ቀይመስቀል ማህበር በጋራ በመሆን ድጋፉን ለማሰባሰብ እንሰራለን ብለዋል። የድጋፍ ማሰባሰብ ስራው ዓላማ ከፖለቲካ […]

In 1896, Italy Made a Gambit for Africa. It Failed. The National Interest 01:42

February 9, 2021 Seeking to grab a piece of Africa during the colonial scramble for conquest, Italy invaded Ethiopia in early 1896. By Warfare History Network Here’s What You Need to Know: Under the cover of the dusty Ethiopian night, the 17,000-man Italian Royal Expeditionary force scrambled over ragged hills and inactive volcanoes in the early […]

Ethiopia: Government must honour promise of humanitarian access to Tigray – Amnesty International (Press Release) 11:14

Sourced © UNHCR/Hazim Elhag 9 February 2021, 17:52 UTC Responding to news that the Ethiopian government has agreed to allow humanitarian aid workers expanded access to the Tigray region, where nearly three million people need assistance after conflict broke out in November, Sarah Jackson, Amnesty International’s Deputy Director for East Africa, the Horn and Great […]

የምርጫ ቦርድ ማሳሰቢያ – ቪኦኤ/አማርኛ

ፌብሩወሪ 08, 2021 መለስካቸው አምሃ አዲስ አበባ — የምርጫ ክልል ጽሕፈት ቤቶችን በተሰጠው የጊዜ ገደብ ያላዘጋጁ የክልል መስተዳደሮች ወይም ክልሎች በሚቀጥሉት ሦስት ቀናት ውስጥ እንዲያዘጋጁ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አሳሰበ። የእጩዎች ምዝገባ በተያዘለት መርሃ ግብር መሰረት ጽ/ቤቶችን ባሟሉ ክልልሎች እንደሚካሄድም ቦርዱ አስታወቀ። ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡ የምርጫ ቦርድ ማሳሰቢያ By ቪኦኤ

የአውሮፓ ኅብረት ሰለ ትግራይ ክልል ሁኔታ መግለጫ ሰጠ – ቪኦኤ/አማርኛ

ፌብሩወሪ 08, 2021 ቪኦኤ ዜና ዋሺንግተን ዲሲ — መግለጫውን በጋራ ያወጡት የአውሮፓ ኅብረት ከፍተኛ ተጠሪና ምክትል ፕሬዚዳንት ጆሴፕ ቦሬል፣ እዲሁም የኅብረቱ ኮሚሽነሮቹ ዪታ ኡርፒላይነን እና ያኔዝ ሌናርቺች ናቸው። ትግራይ ክልል ውስጥ ሰብዓዊ እርዳታ ለሚያስፈልጋቸው ለማድረስ የሚያስችል ሁኔታ በመጠኑ የተከፈተ መሆኑን የጠቆመው የኮሚሽነሮቹ መግለጫ ግጭቱ ሦስተኛ ወሩን ባስቆጠረበት ጊዜ የበረታ ቸነፈርንና ተጨማሪ የህይወት ጥፋትን ለማስቀረት እንዲቻል በከበደ […]

ሀገር የሚከፈልለት የክብር ዋጋ አለ፤ እሱን የክብር ዋጋ እስክትከፍል ሀገር አይኖርህም…!!! (ሸንቁጥ አየለ)

08/02/2021 ኢትዮጵያዉያን ሀገር እንዲኖራቸዉ ተባብረዉ ለመስራት ፈቃደኛ እስካልሆኑ ድረስ በጎሳ ስም የተደራጁ አክራሪ ሀይሎች የጎሳችን ነዉ ከሚሉት መሬት/ክልል/አካባቢ ላይ ሲያባርሯቸዉ በደስታ መቀበል አለባቸዉ::የሀገር ባለቤትነት ዝም ብሎ አይገኝም:: አክራሪ ጎሰኛ ሀይሎች ሲደራጁ መነሻቸዉም ሆነ መድረሻቸዉ ግቡ አንድ ብቻ ነዉ::የነሱን ጎሳ ጠቅመዉ ሌላዉን ማህበረሰብ ማጥፋት/መግፋት ነዉ::   አዲስ አበባ ላይ የሚኖረዉ ኢትዮጵያዊም የሚጠብቀዉ ይሄዉ ነዉ::በመላ ሀገሪቱ እጅግ […]

የነገድ ‹‹ፖለቲካ›› Vs. ሀገራዊ ፖለቲካ (አሰፋ ሀይሉ)

08/02/2021 የድሮ ቅኝ ገዢዎች፣ ተገዢዎቹን ማኅበረ-ሰቦች በትምህርት እንዳይገፉ፣ እንዳያነቡ፣ በዕውቀት ነክ መስኮች እንዳይሰማሩ፣ እና ለህዝባቸውም የአዕምሮ መነቃቃትን እንዳይፈጥሩ ይከለክሉ ነበር፡፡ እነርሱ የሚያውቁትን ተገዢዎቹ እንዳያውቁ ነው፡፡ ራሳቸውን ነጻ እንዳያወጡ፣ እነሱ የደረሰቡት ደረጃ እንዳይደርሱ፣ እንዳይፎካከሩ፣ እንዳይቀድሙም ተጨንቀው ነበር፡፡ የሚያሳዝነው አሁን በቅኝ ተገዢዎች የነጻነት ዘመን በሚባልበት ወቅት ላይ ሆነን እንዲህም እያማናቸው፣ አሁንም የምናገላብጠው የእነርሱን የዕውቀት ትሩፋቶች መሆኑ ነው፡፡ […]

“ብልፅግና የተጣለበትን የተስፋ ሸክም አራግፎ፣ ኢሕአዴግን መሥሎ፣ ከኢሕአዴግን በላይ ከፍቶ ምርጫ 2013 ደጃፍ ላይ ቆሟል…!!!” (በፍቃዱ ኃይሉ)

08/02/2021 “ብልፅግና የተጣለበትን የተስፋ ሸክም አራግፎ፣ ኢሕአዴግን መሥሎ፣ ከኢሕአዴግን በላይ ከፍቶ  ምርጫ 2013 ደጃፍ ላይ ቆሟል…!!!” በፍቃዱ ኃይሉ ኢትዮጵያ ከምርጫ 97 ወዲህ ውጤቱ በቅጡ ያልተገመተ ምርጫ ለማሰናዳት ሽርጉድ ላይ ነች። በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ይህ ምርጫ፣ ሶስት ወራት ተኩል ብቻ ቢቀሩትም ቅሉ፥ ፈፅሞ ሊሟሟቅ አልቻለም። በየዕለቱ ሲንቀሳቀሱ የሚታዩት እራሱ ምርጫ ቦርድ እና የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ […]