የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) የአመራሮች ክፍፍልን አስመልክቶ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የተሰጠ መግለጫ

February 4, 2021 የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) የአመራሮች ክፍፍልን አስመልክቶ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የተሰጠ መግለጫ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በተቋቋመበት አዋጅ 1133/2011 በምርጫ በፖለቲካ ፓርቲዎች እና በስነምግባር አዋጅ 1162/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ፖለቲካ ፓርቲዎች ድጋፍ እና ቁጥጥር የሚያደርግ ተቋም ነው። በዚህም መሰረት በኦነግ ፓርቲ አመራሮች መካከል የተፈጠረውን አለመግባባት ለመፍታት ህጋዊ እና ተደጋጋሚ ጥረቶችን ሲያደርግ […]

St. Moses The Ethiopian’s Struggles Against Temptation – Patheos 00:08

February 3, 2021 By Henry Karlson St. Moses the Ethiopian has become a much loved saint. It is easy to be inspired by his story. Once a runaway slave, he found himself involved with and leading a gang of robbers. Eventually, trying to hide from authorities, he came upon a monastery in which he found […]

አቶ ልደቱ አያሌው ወደ አሜሪካ ለሕክምና እንዳይሔዱ ከኤርፖርት መታገዳቸው ተሰማ

February 4, 2021 – Konjit Sitotaw አቶ ልደቱ አያሌው ለሕክምና ቀጠሮ ወደ አሜሪካ ለመብረር ተዘጋጅተው ከቦሌ ኤርፖርት በመንግስት የፀጥታ ሀይሎች እንዲመለሱ መደረጉት የመረጃ ቲቪ ምንጮች አስታወቁ። አቶ ልደቱ አያሌው ወደ አሜሪካ ለህክምና ባላቸው ቀጠሮ መሰረት ዛሬ ምሽት በረራ ለማድረግ ወደ ቦሌ ኤርፖርት የሔዱ ቢሆንም በመንግስት ሐይሎች መውጣት አይችሉም ተብለው ተመልሰዋል ሲል ምንጫችን ገልጿል። አቶ ልደቱ […]

በካናዳ የነጭ የበላይነት አቀንቃኝ የሆነው ፕራውድ ቦይን ጨምሮ 13 ቡድኖች በሽብርተኝነት ተፈረጁ

Feb 3, 202186 አዲስ አበባ ፣ ጥር 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ካናዳ የነጭ የበላይነት የሚያቀነቅነውን ፕራውድ ቦይን በሽብርተኝነት ፈረጀች። ካናዳ ይህን ቡድን ጨምራ አራት የቀኝ አክራሪ ቡድኖችን በሽብርተኝነት መፈረጇን በዛሬው ዕለት አስታውቃለች። በዚህም አቶምዋፈን ዲቪዥን ፣ ቤዝ ፣ የሩሲያ ኢፔሪያል ንቅናቄን ጨምሮ 13 ቡድኖች በካናዳ የፌዴራል መንግስት በሽብርተኝነት ተፈርጀዋል። በመሆኑም በሽብርተኝነት የተፈረጁት ቡድኖች በካናዳ […]

በምርጫ ዋዜማ መጥፎ ምልክቶች፤ (ያሬድ ኃይለማርያም – የሰብዓዊ መብት ተሟጋች)

03/02/2021 የአገሪቱ ፖለቲካ ምርጫ፣ ምርጫ ባይሸትም ምርጫው ሊካሄድ የታቀደበት ወቅት ጥቂት ወራቶች ናቸው የቀሩት። ከጦርነት ማግስት ላይ ስላለን ወሬያችን ሁሉ ጁንታ እገሌ ተደመሰሰ፣ ጁንታ እገሌ እጅ ሰጠ፣ ጁንታ እገሌ እጅ አልሰጥ አለ፣ ወዘተ ነው። ጠቅላላ የፖለቲካ ድባቡ አገሪቱ ምርጫ ለማካሄድ ወራቶች አይደለም አመትም የቀራት አትመስልም። የሆነው ሆኑ በእነዚህ ሁለት ሳምንታት ውስጥ ከተከናወኑ ነገሮች ሦስቱን ብጠቅስ […]

“ከዚህ በኋላ አዲስ አበባ ምርጫ ሳይሆን ሕዝበ ውሳኔ ነው የሚያስፈልጋት” (ስንታየሁ ቸኮል፤ ከቃሊቲ ወህኒ ቤት)

03/02/2021 *…. እነርሱ ‘አዲስ አበባ እምብርታችን ነች’ ይላሉ። ለእኛ ደግሞ ጉሮሯችን፤ እስትንፋሻችን ነች። “ትግላችን የእምብርትና የጉሮሮ ጉዳይ ነው  ”። ጉሮሯሯችንን ላለማዘጋት፤ እስትንፋሻችንን ላለማቋረጥ እስከ መጨረሻው እንታገላለን!!! ኦሕዴድ/ብልፅግና እኛን አዲስ አበባ ላይ የተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፍ እንዳናደርግ እንደልማዱ ከልክሏል። በአንፃሩ የራሱን ካድሬዎች ፎቶ ግራፍ አሸክሞ በኦሮሚያ አሰልፏል። ስም እየተጠራ ጭምር የጦርነት ዘመቻ እየተከፈተብን ነው። በዚህ ሁኔታ አዲስ አበባ […]

ወሬ ሲነግሩህ ሀሳብ ጨምርበት! [ክፍል ፪] አቻምየለህ ታምሩ

03/02/2021 የዐቢይ አሕመድ አፈቀላጤው ታዬ ደንደአ ስለ ዛጔ እና ስለሰለሞናውያን ታሪክ አላዋቂነቱን ያሳወቀበትን ዝባዝንኬ ከቤተ መጽሐፍት ያነበበውን  ሳይሆን ከቤተ ኦነግ የሰማውን ተረት  በፌስ ቡክ ገጹ  አጋርቶናል። የታዬ አለማወቅ የሚጀምረው የዛጔ ሥርወ መንግሥትን ከሰለሞናውያን ሥርዎ መንግሥት አውጥቶ በተረት የተፈጠረው የኩሽ መንግሥት ለማድረግ ሲውተረተር ነው። እውነቱ ግን የዛጔ ሥርወ መንግሥት ሰለሞናዊ ሥርወ መንግሥት ነው። የመጀመሪያው የዛጔ ሥርዎ […]