ፓርላማው የዕጩዎች የድጋፍ ፊርማ እንዲቀር ከምርጫ ቦርድ የቀረበለትን ጥያቄ አፀደቀ – ሪፖርተር

ፓርላማው ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የቀረበለትን ጥያቄ በሙሉ ድምፅ ሲያፀድቅ 3 February 2021 ሲሳይ ሳህሉ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በመጪው ግንቦት 28 ቀን 2013 ዓ.ም. ለሚካሄደው አገራዊ ምርጫ፣ ዕጩዎች ማቅረብ ይጠበቅባቸው የነበረውን የድጋፍ ፊርማ እንዲቀር ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የቀረበለትን ጥያቄ በሙሉ ድምፅ አፀደቀ፡፡ በ2011 ዓ.ም. በወጣው የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባና የምርጫ ሥነ ምግባር አዋጅ  አንቀጽ […]

ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን በስደተኞች ጉዳይ አዳዲስ መመሪያዎች አስተላለፉ – ቢቢሲ / አማርኛ

3 የካቲት 2021, 09:56 EAT ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን የትራምፕ አስተዳደራዊ ውሳኔ ያረፈባቸውን ፊርማዎች መቅደዳቸውን ቀጥለዋል፡፡ ዛሬ ደግሞ በስደተኞች ጉዳይ ላይ ከዚህ ቀደም የትራምፕ አስተዳደር ያሳለፋቸውን ጥብቅ ውሳኔዎች ሽረው አዲስ የአስተዳደር መመርያዎችን አሳልፈዋል፡፡ ከነዚህ መሀል በዋንኛነት የተቀመጠው ልጆችን ከወላጆቻው የነጠለው የስደተኞች ጉዳይ ነው፡፡ ፈረንሳይ አዛውንት ዜጎቼን አስትራዜኒካ ክትባትን አልከትብም አለች ቢሊየነሩ ጄፍ ቤዞስ ከአማዞን ሥራ አስፈጻሚነቱ […]

በትግራይ የሕግ ማስከበር ዘመቻ ወቅት በንፁሃን ዜጎች ለደረሰው ማንኛውም ጉዳት መንግስት ማዘኑን አስታውቋል።

February 3, 2021 በትግራይ ክልል በሰላማዊ ዜጎች በደረሰው አደጋ ማዘኑን መንግስት ገለፀ የመንግስት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ ማጣሪያ ዛሬ በሰጠው መግለጫ፦ ያለፈው ጥቅምት በተጀመረውና መንግሥት «የሕግ ማስከበር» ባለው ዘመቻ ወቅት በንፁሃን ዜጎች ለደረሰው ማንኛውም ጉዳት የኢትዮጵያ መንግስት ማዘኑን አስታውቋል። መንግስት አያይዞም በዘመቻው ወቅት በአንድ ሰላማዊ ሰው ላይ የሚደርሰው ሞት እንኳ አሳዛኝ መሆኑን ገልፆ ሆኖም ዘመቻው […]

የብልጽግና ሰልፎች ላይ የተነሱ ንግግሮች እና መፈክሮች የስነምግባር ሕግጋትን ጥሰዋል ቢሆንም እንዳይለመዳቸው እናሳስባለን – ምርጫ ቦርድ

February 3, 2021 ጥር 25 ቀን 2013 ዓ.ም በተለያዩ የኦሮሚያ ከተሞች ለብልጽግና ፓርቲ የተደረጉ የድጋፍ ሰልፎች ላይ የተነሱ ጉዳዮችን አስመልክቶ የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ መግለጫ ሰጥቷል። ቦርዱ በመግለጫው የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ያቀረበውን ቅሬታ እንዲሁም በሚዲያ ክትትል ክፍሉ አማካኝነት ክትትል በማድረግ በአሜሪካ ድምጽ፣ በዋልታ፣ በፋና፣ በኦሮሚያ ብሮድካስቲንግ ኔትወርክ እንዲሁም በነዚሁ ሚዲያዎች የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች በቀጥታ የተላለፉ […]

በአዲስ አበባ የተባበሩት አረብ ኢሚሬትስ ኤምባሲ ላይ የሽብር ጥቃት ለመፈፀም በህቡዕ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 15 የሽብር ቡድን አባላት በቁጥጥር ስር ዋሉ

February 3, 2021 በአዲስ አበባ የተባበሩት አረብ ኢሚሬትስ ኤምባሲ ላይ የሽብር ጥቃት ለመፈፀም በህቡዕ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 15 የሽብር ቡድን አባላት በቁጥጥር ስር ዋሉ ! ከውጭ የሽብር ቡድን አባላት ተልእኮ በመቀበል አዲስ አበባ በሚገኘው የተባበሩት አረብ ኢሚሬትስ ኤምባሲ ላይ የሽብር ጥቃት በመፈጸም በሰው ሕይወት እና በንብረት ላይ ከፍተኛ ጉዳት ለማድረስ እንዲሁም የአፍሪካና የዓለም አቀፍ የዲፕሎማሲ ተቋማት […]

Ex-Peace Corps volunteers plead with US for help on Tigray – Associated Press 12:21

By CARA ANNAyesterday NAIROBI, Kenya (AP) — More than 350 former Peace Corps volunteers and a trio of former U.S. ambassadors have written to U.S. congressmen urging them to condemn the violence in Ethiopia’s Tigray region, warning that “as the fighting ostensibly winds down, we are quite sure that the war will continue on a […]

Congressional Republicans Call on Biden Administration to Act Swiftly on Ethiopia Crisis – The Washington Free Beacon 16:50

Lawmakers call for diplomatic pressure to stop bloodshed in Tigray Jack Beyrer and Graham Piro February 3, 2021 4:40 PM Republicans are calling on the Biden administration to help put an end to a humanitarian and security crisis that has left thousands dead in Ethiopia. Congressional Republicans, led by Senate Foreign Relations Committee ranking member […]

British Bishop calls on UK government to help justice and peace efforts in Tigray – Vatican News 08:42

CHURCH British Bishop calls on UK government to help justice and peace efforts in Tigray The lead Bishop for Africa for the Bishops Conference of England and Wales calls for urgent government assistance for people affected by the violence in Ethiopia’s Tigray region and its involvement in peace efforts. By Vatican News staff reporter The […]

Urgent steps needed to alleviate suffering in Ethiopia’s Tigray region: Guterres – United Nations (Press Release) 07:00

WFP/Leni KinzliTens of thousands of refugees have crossed the border from Ethiopia to Sudan, fleeing conflict in Ethiopia’s Tigray region. 3 February 2021 Humanitarian Aid The United Nations Secretary-General, on Tuesday, voiced grave concerns over the crisis in Ethiopia’s Tigray region and underscored the need for urgent efforts to protect populations at risk.  According to a […]