የሽመልስ አብዲሳ ትርክት የደም ዋጋ ማስከፈሉ አይቀርም…!!!!  ፕሬዚዳንት እስክንድር ነጋ ከባላገሩ ቴሌቪዥን

P16/02/2022  የሽመልስ አብዲሳ ትርክት የደም ዋጋ ማስከፈሉ አይቀርም…!!!!  ፕሬዚዳንት እስክንድር ነጋ  ከባላገሩ ቴሌቪዥን በነበረው ቆይታ ከተነሰቱት ነጥቦች በጥቂቱ ሰለሞን አላምኔ *…. የፋኖ መለያ የአይበገሬነት የአሸናፊነት መንፈስ የአማራው ብቻ አይደለም። የኢትዮጵያውያን መንፈስ ነው!!! *…. ጦርነቱ ሊያበቃ የሚችለው ህውሃት ትጥቅ ሲፈታ ብቻ ነው…!!! የኦሮሚያ ክልል ቁርጠኛ ቢሆን ኖሮ ሸኔን ማጥፋት ይቻል ነበር ነገር ግን የክልሉ መንግስት ፈቃደኛ አይደለም! […]

አምስት የፖለቲካ ፓርቲዎች ጠቅላላ ጉባኤያቸውን በአንድ ወር ውስጥ እንዲያካሄዱ የተቀመጠውን ቀነ ገደብ ተቃወሙ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር

February 17, 202258 በሃሚድ አወል ሁለት ሀገር አቀፍ እና ሶስት ክልላዊ የፖለቲካ ፓርቲዎች፤ ጠቅላላ ጉባኤያቸውን በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ እንዲያካሄዱ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የተሰጣቸውን ቀነ ገደብ ተቃወሙ። ፓርቲዎቹ ተቃውሟቸውን ያሰሙት፤ ጠቅላላ ጉባኤ ለማካሄድ “አስቻይ ሁኔታዎች የሉም” በሚል ነው።  ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ 26 ሀገር አቀፍ እና ክልላዊ ፓርቲዎች በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ጠቅላላ ጉባኤያቸውን እንዲያካሄዱ […]

ኢትዮጵያውያንን ከሳዑዲ አረቢያ የማስመጣቱ ሂደት “በወቅታዊ ሁኔታዎች” ዘግይቷል ተባለ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር 

February 17, 202260 በተስፋለም ወልደየስ በሳዑዲ አረቢያ በእስር ላይ የሚገኙ ኢትዮጵያውያንን ወደ ሀገር ቤት ለማስመጣት የሚደረገው ጥረት “በወቅታዊ ሁኔታዎች” ምክንያት መዘግየቱን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቃባይ ዲና ሙፍቲ ተናገሩ። የኢትዮጵያ መንግስት ዜጎቹን የመመለስ “ግዴታም፤ ኃላፊነትም ስላለበት” በዚያ አቅጣጫ ስራዎች እየተከናወኑ መሆኑንም ገልጸዋል።   ዲና ሙፍቲ ዛሬ ሐሙስ የካቲት 10 በሰጡት ሳምንታዊ ጋዜጣዊ መግለጫ እንዳሉት፤ አሁን […]

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል 149 የቤህነን አባላት በእስር ላይ እንደሚገኙ ምርጫ ቦርድ ገለጸ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር

February 17, 202243 በሃሚድ አወል በቤኒሻጉል ጉሙዝ ክልል ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ጋር በተያያዘ 149 የቤኒሻንጉል ሕዝብ ነጻነት ንቅናቄ (ቤህነን) አባላት በእስር ላይ እንደሚገኙ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ። ሃያ ሁለት የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) አባላትም በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ምክንያት በፌደራል እና በአዲስ አበባ ፖሊስ ቁጥጥር ስር እንደሚገኙ ቦርዱ ገልጿል።  ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ይህን ያስታወቀው ከፖለቲካ […]

ጋዜጠኛ ታምራት በኦሮሚያ ልዩ ዞን የገላን ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት ቀረበ

February 17, 2022  የጋዜጠኛ ታምራት ነገራ እስር ስልጣንን አላግባብ የመጠቀምና ፍትሕን የማጉደል ነው – ኢሰመኮ ጋዜጠኛ ታምራት ነገራ ለየካቲት 17 ቀን ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጠዉ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን፤ የጋዜጠኛ ታምራት ነገራ እስር “ስልጣንን አላግባብ የመጠቀም እና ግልፅ የሆነ የፍትሕን መጓደል መሆኑን አስታወቀ። ጋዜጠኛ ታምራት ነገራ ሁለት ወር ከ 10 ቀን ለሚሆን ገሂዜ በእስር ላይ መቆየቱን […]

”አማርኛ ቋንቋ የአፍሪካ ህብረት የሥራ ቋንቋ እንዲሆን እንቅስቃሴ ለመጀመር ታስቧል” :-አምባሳደር ዲና ሙፍቲ

February 17, 2022  አማርኛ ቋንቋ የአፍሪካ ህብረት የሥራ ቋንቋ እንዲሆን እንቅስቃሴ ለመጀመር መታሰቡን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ገለፁ። አምባሳደር ዲና በዛሬው ዕለት ሳምንታዊ የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱን የሥራ ማብራሪያ በተመለከተ የተለያዩ ነጥቦችን አንስተው መግለጫ ሰጥተዋል።በመግለጫቸውም የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መነሳቱ ለሰላም ምክክሩ ገንቢ ሚና እንዳለው አስረድተዋል። ህወሃት ጸብ በመጫር የእርዳታ ሥራውን እያስተጓጎለ መሆኑንም […]

‹‹ኢትዮጵያን የሚመስል ሠራዊት እንዲኖረን፤ ሁሉም ኢትዮጵያውያን ልጆቻቸውን ልከው የአገር መከላከያን ማጠናከር አለባቸው›› :- ኮ/ል ሁሴን አህመድ

February 17, 2022  ኢትዮጵያን የሚመስል የአገር መከላከያ ሰራዊት ለመገንባት ኢትዮጵያውያን የአብራካቸውን ክፋይ የአገር መከላከያ ሰራዊትን እንዲቀላቀሉ ማድረግ እንደሚጠበቅባቸው የአንደኛ ደረጃ የምርጥ አዋጊ እና ተዋጊ የወርቅ ሜዳይ ተሸላሚ ኮለኔል ሁሴን አህመድ ገለፁ፡፡ ኮ/ል ሁሴን አህመድ በተለይም ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለፁት፤ የአገር መከላከያ ሰራዊትን ለማጠናከር ወላጆች ልጆቻቸውን መርቀው ወደ አገር መከላከያ ሰራዊት መላክ አለባቸው፡፡ በተጨማሪም ኢትዮጵያን የሚመስል […]