“ህዝብ የመወሰን መብቱን ሙሉ ለሙሉ አላገኘም” – ዶ/ር ነጋሶ፤ በማስተርፕላኑ ዙሪያ የሰጡት ቃለምልልስ

December 13, 2015 – ቆንጅት ስጦታው አንጋፋው የታሪክ ምሁርና ፖለቲከኛ የቀድሞ የኢፌዲሪ ፕሬዚንት ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ፤ በሽግግር መንግስቱ ጊዜ የማስታወቂያ ጉዳይና የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ነበሩ፡፡ በአዲስ አበባና በኦሮሚያ ክልል መካከል ስለሚኖሩ ግንኙነቶች፣ ኦሮሚያ እንዴት ከአዲስ አበባ ልዩ ተጠቃሚ ትሁን እንደተባለ፣ የአዲስ አበባና የኦሮሚያ ከተሞች ድንበር መካለል ውሳኔናለምን ተግባራዊ እንዳልተደረገ፣ በሽግግር መንግስቱ ጊዜ ለውይይት ቀርቦ […]

Addis Ababa has laboratories to prevent risks to Egypt, Sudan water quotas

On   Sunday 13 December 2015     MENA Ethiopian sources said Friday Addis Ababa has laboratories that can prevent risks to the water quotas of Egypt and Sudan, in cooperation with Canada. The sources, which are taking part in the six-party meeting in Khartoum, said that Ethiopia can not close the Renaissance Dam to […]

Outcry as Oromo protests in Ethiopia turn violent

By Merga Yonas, DW December 11, 2015   Opposition groups say security forces have killed 20 people in three weeks of protests over a government re-zoning plan. Members of Ethiopia’s largest ethnic group view the plan as a further infringement on their rights. “Dubbiin lafaa dubbii lafeeti!” (“The matter of land is a matter of […]

Of Japan and Eritrea

By Paulos Milkias (PhD)1 December 12, 2015   This piece is inspired by Dr. Worku Abera’s post on Ethiomedia, “The Uncommon Common Market: How the EPLF Plundered Ethiopia’s Wealth.” While I wholly agree with Dr. Worku’s point that the so called Ethiopian-Eritrean Common market from 1991 to 1998 was a sham with Ethiopia being allocated […]

Letter: Where is the Ethiopian flag in the ‘Solidarity Protest’?

Letter to the Editor December 11, 2015   Dear Ethiomedia Editor, I just followed the protest on your website Diaspora Ethiopians stage Oromo solidarity marches . We need to condemn the killing of the young people by the government security forces in Ethiopia. However, as we see from the footage in Washington D.C., this was […]

የተረጂዎች ብዛት 18 ሚሊዮን ደርሷል

Written by  አለማየሁ አንበሴ • 10.12 ሚሊዮን ለረሃብ አደጋ የተጋለጡ ተረጂዎች • 7.9 ሚሊዮን ከጥር እስከ ሰኔ ድረስ ድጋፍ የሚሹ ችግረኞች በድርቅ ሳቢያ ለረሃብ የተጋለጡ ኢትዮጵያዊያን ከአስር ሚሊዮን በላይ እንደሆነ በመጥቀስ በይፋ የእርዳታ ጥሪ የቀረበ ሲሆን፤ የተረጂዎች ጠቅላላ ቁጥር 18 ሚሊዮን እንደደረሰ ተገለፀ፡፡ የድርቁ አደጋ ከባድ መሆኑን በመግለጽ ለቀረበው የእርዳታ ጥሪ ፈጣን ምላሽ እንደሚያስፈልግ የተናገሩት […]

ለህዝብ ጥያቄዎች መንግስት ተገቢ መልስ እንዲሰጥ ተቃዋሚዎች ጠየቁ

Saturday, 12 December 2015 11:09  አለማየሁ አንበሴ  – በኦሮሚያና በጐንደር የደረሱ ጉዳቶች በገለልተኛ አካል እንዲጣራ አሳስበዋል – “ከህዝቡ ጋር መግባባት ሳይፈጠር ማስተር ፕላኑ አይተገበርም” የክልሉ ፕሬዚዳንት ከማስተር ፕላኑ ጋር በተያያዘ የሚነሱ ጥያቄዎችን መንግስት እያስተናገደ ያለበው አግባብ ትክክል አለመሆኑን የገለፁ ተቃዋሚ ፓርቲዎች፤ በኦሮሚያ ከተፈጠረው ተቃውሞ እንዲሁም፣ በጐንደር ማረሚያ ቤት ከተነሳው እሣት ጋር ተያይዞ ተፈፀመ ያሉት ግድያ […]

Egypt, Ethiopia, Sudan to hold new Nile dam talks

Ahram Online , Saturday 12 Dec 2015  Ethiopia’s Grand Renaissance Dam (Photo: Reuters)  Related Egyptian minister says talk of international arbitration on Ethiopian dam is ‘premature’ Bashir says Ethiopian Renaissance Dam ‘has become a reality’ A new round of talks on Ethiopia’s under-construction Grand Renaissance Dam will take place on 27 and 28 December after […]

“ትግራይ ወረዳ ውስጥ ያለ የመንግሥት አሰራር በኦሮሚያ ውስጥ … ይገኛል”

“ወደ እውነተኛው ፌደራሊዝም እንመለስ” December 8, 2015 12:12 am By Editor * “የአዲስ አበባ መሬት በማለቁ ወደ ኦሮሚያ መሬት እጃቸውን መዘርጋት ጀመሩ” * “ማስተር ፕላኑ መሰሪ ነው” በቀለ ገርባ የአዲስ አበባና የፊንፊኔ ዙሪያ ኦሮሚያ ልዩ ዞን ማስተር ፕላንን በተመለከተ የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ያለውን ዝርዝር አቋም በተመለከተ የፓርቲው ተቀዳሚ ምክትል ሊቀመንበር አቶ በቀለ ገርባን አዲስ አድማስ […]

መንግሥት ስምንት ቢሊዮን ዶላር ለሚፈጀው ፕሮጀክት 600 ሚሊዮን ዶላር ብድር አገኘ

  09 December 2015 ተጻፈ በ  ዮሐንስ አንበርብር ፓርላማው ሌሎች ብድሮችንም አፅድቋል ከ1997 ዓ.ም. ወዲህ በዓለም ባንክ በኩል ለተጀመረው የመሠረታዊ አገልግሎቶች ከለላ ድጋፍን ለሚተካው ‹‹ፍትሐዊ መሠረታዊ አገልግሎት ለጋራ ዕድገትና ተጠቃሚነት›› ፕሮጀክት፣ የዓለም ባንክ ዓለም አቀፍ የልማት ማኅበር (IDA) የፈቀደውን 600 ሚሊዮን ዶላር ብድር ፓርላማው አፀደቀ፡፡ ዓለም አቀፍ ለጋሾች እስከ 1997 ዓ.ም. ድረስ ለኢትዮጵያ ይሰጡ የነበረውን […]