ግብፅ የታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታ እንዲዘገይ ጠየቀች

– 09 December 2015 ተጻፈ በ ዮሐንስ አንበርብር ካሳ እከፍላለሁ ብላለች ኢትዮጵያ የታላቁን ህዳሴ ግድብ ግንባታ እንድታዘገይ ግብፅ በድጋሚ ጠየቀች፡፡ የግብፅ የውኃና፣ መስኖ ሚኒስትር አማካሪ መግሐውሪ ሽታት ከግብፅ ሚዲያ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ ኢትዮጵያ ሆን ብላ የኢትዮጵያ፣ የግብፅና የሱዳን የጋራ ቴክኒክ ኮሚቴን ውይይት እያዘገየች ነው ሲሉም ወቅሰዋል፡፡ አማካሪው እንደሚሉት ላለፉት ስድስት ወራት በጋራ […]
የትግራይና የአማራ ክልሎች ቡና አምራች ለማድረግ አዲስ ዕቅድ ተዘጋጀ

09 December 2015 ተጻፈ በ ውድነህ ዘነበ – ክልሎች የቡናና ሻይ ባለሥልጣን ሊያቋቁሙ ነው ከዚህ ቀደም በቡና አምራችነታቸው የማይታወቁት የትግራይና የአማራ ክልሎች ቡና ማምረት የሚያስችላቸው አዲስ ዕቅድ ተዘጋጀ፡፡ በከፍተኛ ደረጃ በቡና ምርት የሚታወቁት ደቡብና ኦሮሚያ ክልሎች ናቸው፡፡ በአነስተኛ ደረጃ በቡና ምርት የሚታወቁት ደግሞ ጋምቤላና ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ናቸው፡፡ ትግራይና አማራ ከቡና ምርቶች ጋር ስማቸው […]
የወያኔ እንቆቅልሽ

December 11, 2015 ወያኔ አዲስ አበባ የመግባት ፈቃድ ባኘበት የለንደኑ ስመ ድርድር ላይ ተዋናይ ከነበሩት አሜሪካዉያን አንዱ ኢትዮጵያ ወደብ ያስፈልጋታል የሚል ሀሳብ ሳነሳ መለስ አያገባህም አለኝ በማለት ነገሩ ካለፈ በኋላ መናገራቸውን እናስታውሳለን፡፡የኤርታር ጉዳይ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት መድረክ ክርክር ይካሄድበት በነበረበት ወቀት ኤርትራ ራሷን የቻለች ሀገር አንድትሆን ይከራከር የነበረው ጣሊያን ሳይቀር ኢትዮጵያ በአሰብ በኩል ወደብ እንድታገኝ […]
የኦሮሞን ሕዝብ ከፅንፈኛ የእስልምና አቀንቃኞች እንታደግ! በኢትዮጵያዊነታቸው የፀኑ የክልሉ ተወላጅ ምሁራን ሕዝቡን ለመምራት መነሳት አለባቸው።
Friday, December 11, 2015 የኦሮሞን ብሔር ከኢትዮጵያዊነቱ የማይለያይ ከፅንፈኛ የእስልምና እንቅስቃሴ የፀዳ መሪ ያስፈልገዋል። እናትና አባቱ ጥረው ግረው አስተምረውት ደሙ በመንገድ ላይ እንደዋዛ የሚፈሰው ኢትዮጵያዊ የኦሮሞ ብሔር እንዴት ያሳዝናል? መብቱን በሰላማዊ መንገድ የጠየቀን ሕዝብ እንዴት የጥይት አረር ይሰጠዋል? ይህንን የፈፀሙ በሙሉ ይዋል ይደር እንጂ ሕዝብ ለፍርድ ማቅረቡ አይቀርም። በኢትዮጵያ አርሲ፣ወለጋ ምዕራብ ሸዋ እና ሐረር ለሞቱት […]
Ethiopia: Explosion at mosque wounds 24 in the capital

Dec 11, 12:47 PM EST By ELIAS MESERET ADDIS ABABA, Ethiopia (AP) — A grenade attack Friday during evening prayers wounded 24 people at the biggest mosque in the Ethiopian capital of Addis Ababa, five of them seriously, the government said. Authorities are not sure who is responsible for the attack at the Grand Anwar […]
Explosion hits mosque in Addis Ababa, after weeks that saw protests rock Ethiopia over city’s expansion

11 Dec 2015 20:55 M&G Africa Correspondents Opposition claim 10 students killed. Social media and the limited local reports show images of bloodied protesters in towns. Members of the Oromo community in Pretoria, South Africa take part in a demonstration against Ethiopian government on June 24, 2014 (Photo/Hassan Isilow/Getty Images) Members of the Oromo community […]
ወሊሶ አንድ የስምንት አመት ልጅ ጨምሮ ስምንት ሰዎች ተገደሉ:: የለውጥ ጥያቄው ቀጥሏል::

December 10, 2015 በወሊሶ ከተማ ተማሪው ገበሬው እና አጠቃላይ ነዋሪው ለለውጥ ባነሳው ተቃውሞ አንድ የስምንት አመት ልጅን ጨምሮ 8 ሰዎች መገደላቸውን የወሊሶ ነዋሪዎች ተናግረዋል::ከትላንትና ጀምሮ ብወሊሶ በተደረገው ተቃውሞ በከተማው ያለውን አስተዳደር ከማፍረስ ጀምሮ እስከ እስር ቤት ሰብሮ በግፍ የታሰሩ ንጹሃንን እስከማስለቀቅ ድረስ የተሳካ ስራ በሕዝቡ ተሰርቷል::ተቃውሞው የቀጠለ ሲሆን የአጋዚ ወታደሮችን የጫኑ ሰባት ከባድ መኪናዎች ወደ […]
ወያኔ በራሱ ወጥመድ

DEC 11TH, 2015 ራስን ሳያታልሉ ሌላውን ማታለል አይቻልም፤ ለራስ ካልዋሹ ለሌላ ሰው መዋሸት አይቻልም፤ ዞሮ ዞሮ ወደቤት እንደሚባለው ዞሮ ዞሮ ማታለልም ሆነ ውሸት ማደሪያ ሲያጡ ወደቤታቸው ይመለሳሉ፤ ያኔ ፈጣሪና ፍጡር ይፋጠጣሉ፤ ፍጡር የማታለያ ልብሱን አውልቆ በዓለም ፊት ራቁቱን ይቆማል፤ በከመረው ውሸት መጠን ነቀፌታ ተሸክሞ ያቃስታል፡፡ የታወሩት ዓይኖቹ ይከፈቱና ሕይወት ነጠላ አለመሆኑን፣ በማኅበራዊ ሕይወት ውስጥ ውጣ-ውረድ […]
አዲሱ የታንዛኒያ ፕሬዘዳንት ስልጣን በያዙ በጥቂት ቀናት ውስጥ እነዚህ አስገራሚ ነገሮች አድርገዋል።

DEC 11TH, 2015 ጆን ማጉፉሊ ይባላሉ የዛሬ ወር ነበር ስልጣን የተረከቡት ታዲያ በአንድ ወር ውስጥ ያረጉትን ይመልከቱ… 1. የመጀመሪያ እርምጃቸው የታንዛኒያ የነፃነት ቀን በዓል እንዳይከበር ማድረግ ነው፣ ለምን? በርካቶች በኮሌራ በሽታ እየሞቱ የነፃነት ቀን ማክበር ነውር ስለሆነ ለበዓሉ የሚወጣውን ወጪ ብሄራዊ የፅዳት ቀን ተብሎ ሁሉም አካባቢውን በማፅዳት እንዲጀምር አዘዋል። በዚህም መሰረት ከትላንት በስቲያ December 9 […]
ኢዛናና የነገረ ክርስቶስ እምነቱ

Tuesday, December 8, 2015 በኢትዮጵያ ታሪክ ክርስትናውን በይፋ ያወጀው ንጉሥ ኢዛና ነው፡፡ ኢዛና ክርስትናውን በይፋ በማወጅ ብቻ ሳይሆን በድንጋይ ላይ የጦርነት ታሪኩን መዝግቦ በማቆየትም ይታወቃል፡፡ ምንም እንኳን የታሪክ ሊቃውንት በኢትዮጵያ ክርስትና የተሰበከበትን ጊዜ ከ4ኛው መክዘ ቢጀምሩትም የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ሊቃውንት ግን ከጃንደረባው መጠመቅ አንሥተው ይቆጥሩታል፡፡ በኢትዮጵያ የክርስትና ትምህርት ቀደም ብሎ የተጀመረ ቢሆንም ኦፊሴላዊ እምነት […]