Ethiopian Opposition Say 10 Oromo Students Killed at Protests

William Davison December 10, 2015 — 3:10 AM EST Government says four students died, 20 police officers injured Oromo students demonstrating over development plan for capital Ethiopian police killed 10 Oromo students who were demonstrating peacefully over plans to integrate the capital, Addis Ababa, with surrounding towns in Oromia region in the past three weeks, […]
Ethiopia: Oromo community protests in London over ‘forced eviction and ethnic cleansing’

December 10, 2015 20:13 GMT Oromo community protest in London Members of the Oromo community in the UK have gathered in central London to protest against the forced eviction of their people in Ethiopia. Protesters argued the Ethiopian government’s so-called “master plan” to expand the borders of capital Addis Ababa into the regional state of […]
Egypt asks UAE to help solve Ethiopia’s Renaissance Dam crisis

Thursday, 10 December 2015 12:22 Ethiopian Renaissance Dam Egypt has asked the UAE to intervene directly and help resolve its ongoing dispute with Ethiopia over the Renaissance Dam which Ethiopia is building near its border with Sudan. Over the past two weeks, Crown Prince of Abu Dhabi and Deputy Supreme Commander of the […]
Ethiopia — VOA Report: Reeyot Alemu’s Recognition by Center for the Rights of Ethiopian Women-CREW

https://www.youtube.com/watch?v=zEaIFAaeKvM Ethiopia — VOA Report: Reeyot Alemu’s Recognition by Center for the Rights of Ethiopian Women-CREW
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ተቃዉሟቸውን እያሰሙ ነው (የሚሊዮኖች ድምጽ)

December 10, 2015 – የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በስፋት ተቃዉሟቸውን እያሰሙ ነው። በወያኔ ግፈኛ ታጣቂዎች በጎንደር እና በኦሮሚያ በግፍ ለተገደሉ ወገኖቻችን ሃዘናቸውን በመግለጽ፣ እህቶቻችንም ጥቁር በመልበስ፣ በካፌቴሪያ ምሳ አንበላም ብለው ቦይኮት አደርገዋል። እንቅስቃሴው ሰላማዊ በሆነ መንገድ ወደ አዲስ አበባ እየገባ ነው። እንቅስቃሴው በኦሮሞ ተማሪዎች በማስተር ፕላኑ ዙሪያ ቢጀመርም፣ መልኩን በስፋት ቀይሮ፣ አሁን የሁሉም ዜጎች […]
“ባለፉት 10 ዓመታት ከ150ሺህ በላይ ኦሮሞዎች ከመኖሪያ ቀዬአቸው ተፈናቅለዋል”

Wednesday, 09 December 2015 14:02 “ባለፉት 10 ዓመታት ከ150ሺህ በላይ ኦሮሞዎች ከመኖሪያ ቀዬአቸው ተፈናቅለዋል” አቶ በቀለ ገርባ የኦፌኮ ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንት በይርጋ አበበ ተወልደው ያደጉት በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ ዞን ነው። ከ40 እስከ 50 ሺህ የሚደርሱ ተማሪዎችን ሳላስተምር አልቀረሁም የሚሉት የዛሬ እንግዳችን የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንት ሲሆኑ በሙያቸው ደግሞ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ […]
ድርቁና ከድርቁ በሻገር ያሉ ቀጣይ ፈተናዎች

Wednesday, 09 December 2015 14:16 በ ፀጋው መላኩ በአሁኑ ሰዓት ቀላል የማይባል የኢትዮጵያ አካባቢ ለድርቅ ተጋልጧል። በርካቶች የእርዳታ እህልን ለመጠበቅ ተገደዋል። የድርቁ መከሰት ሳይሆን ድርቅን ሊቋቋም የሚችል አርሶ አደርንና አርብቶ አደርን መፍጠር አለመቻሉ በራሱ አነጋጋሪ ነው። ድርቅ ኢትዮጵያን ሲያጠቃ ይህ የመጀመሪያው አይደለም። በየአስር አመቱ በድርቅ የምትጠቃ አገር ዛሬም ድርቅ ሲመጣ እጁን ለምፅዋት የሚዘረጋ ህዝብን ይዛለች።የኢትዮጵያ […]
‘አማራ ነን‘ የወልቃይት ሕዝብ ያልተመለሰ ጥያቄ

Wednesday, 09 December 2015 14:08 የወልቃይት ማህበረሰብ ከአዲስአበባ በ977 ኪሎሜትር ላይ በትግራይ ክልል ስር በሁመራ ዞን አድረመጭ ወረዳ የሚገኝ ነው። በ11ሺ 149 ስኩዌር ኪሎሜትር ላይ ሰፈረውና 413ሺ564 ሕዝብ እንዳለው የሚነገርለት የወልቃይት ማህበረሰብ ባለፉት 24 ዓመታት የአማራ ብሄር ነን በሚል በአማራ ክልል ለመካለል ተደጋጋሚ ጥያቄዎች ሲቀርብ […]
ድርቁ እና የክልሎቹ ምላሽ

Wednesday, 09 December 2015 13:55 በ አሸናፊ ደምሴ – በምስራቅ በለሳ ት/ቤቶች የመዘጋት አደጋ አጋጥሟቸዋል “ከ25 አመታት ወዲህ አጋጥሞ የማያውቅ ድርቅ ተከስቷል” የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ገዱ […]
The Uncommon Common Market: How the EPLF Plundered Ethiopia’s Wealth

Ethiopian Currency Birr File Image The Uncommon Common Market: How the EPLF Plundered Ethiopia’s Wealth Part I By Worku AberraMost economists argue that a common market between two or more countries is mutually beneficial, but they also recognize that common markets create winners and losers in each country. To make everybody better off, economists suggest […]