የጋምቤላ የደን ምንጣሮና የማያባራው ውዝግብ

02 December 2015 ተጻፈ በ ውድነህ ዘነበ ከአዲስ አበባ ከተማ 630 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በጋምቤላ ክልል ማጃንግ ዞን ጎደሬ ወረዳ፣ ጉማሬ ቀበሌ የአካባቢውን አርሶ አደሮች ይሁንታ ያላገኘ የሻይ ቅጠል ልማት ፕሮጀክት ይገኛል፡፡ መንግሥት ከክልሎች በውክልና የሚረከበውን የሰፋፊ እርሻ መሬቶች የማስተዳደር ሥልጣን የተሰጠው የእርሻና የተፈጥሮ ሀብት ሚኒስቴር፣ ይህንን መሬት እ.ኤ.አ. ሚያዝያ 20 ቀን 2010 ለቬርዳንታ […]
ገደብ አልባው የኤርትራ ብሄራዊ የውትድርና አገልግሎት

አፍሪቃ የኤርትራ ብሄራዊ የውትድርና አገልግሎት የጊዜ ገደብ እንዳልተደረገለት ዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች አምነስቲ ኢንተርናሽናል አስታወቀ። የአውሮጳ አገራት አገልግሎቱ በአስራ ስምንት ወራት ተወስኗል በሚል የኤርትራውያን ተገን ጠያቂዎች ማመልከቻን አንቀበልም እያሉ መሆኑን ተቋሙ ያወጣው ዘገባ ጠቁሟል። አውዲዮውን ያዳምጡ። 04:05 ገደብ አልባው የኤርትራ ብሄራዊ የውትድርና አገልግሎት የኤርትራ ብሄራዊ የውትድርና አገልግሎት ባለመገደቡ ወደ አውሮጳ የሚደርሱ የአገሪቱ ወጣቶች ኢኮኖሚያዊ […]
Eritrea: Refugees fleeing indefinite conscription must be given safe haven

1 December 2015, 21:01 UTC The huge number of young people fleeing indefinite national service in Eritrea is adding to the global refugee crisis. These people have the right to international protection, a new report from Amnesty International has found. Just Deserters: Why indefinite national service in Eritrea has created a generation of refugees reveals […]
Kenyan military begins search for human traffickers from Ethiopia border Read more at: http://www.standardmedia.co.ke/article/2000184264/kenyan-military-begins-search-for-human-traffickers-from-ethiopia-border

December 3, 2015 00:11 KTN News By Ali Abdi The military has joined the Anti-Terrorism Police Unit (ATPU) in a new initiative to contain runaway human trafficking from Ethiopia. The soldiers from the School of Infantry have been deployed to the Isiolo-Nairobi road in what security sources said was aimed at arresting foreigners being trafficked […]
Egypt, Sudan and Ethiopia to hold six-party meeting on Renaissance Dam next week

The meeting aims at refreshing technical talks on the dam as well as addressing Egyptian concerns Ahram Online , Wednesday 2 Dec 2015 Ethiopia’s Grand Renaissance Dam (Reuters) Egypt ‘alarmed’ at progress of Ethiopia’s Renaissance dam construction Apprehensions remain regarding Ethiopian Renaissance Dam: Egypt’s PM Renaissance Dam won’t harm the Egyptian people: Ethiopian water minister […]
A National Call to Defend Ethiopia’s Sovereignty and Territorial Integrity

EBAC Press Release December 2, 2015 The Ethiopian Border Affairs Committee (EBAC) was established in response to secret border negotiations between the Ethiopian government led by the late Prime Minister Meles Zenawi and the government of the Sudan that we believe would materially affect our Motherland’s territorial integrity, national independence and sovereignty and the interests […]
በሀረማያ ዩኒቨርሲቲ እንዲሁም በባሌ በወለጋ አካባቢዎች የተለያዩ የተቃውሞ ሰልፎች ተካሂደዋል፣

Protest Held around Haramaya University and Other areas on the Master Plan በሀረማያ ዩኒቨርሲቲ እንዲሁም በባሌ በወለጋ አካባቢዎች የተለያዩ የተቃውሞ ሰልፎች ተካሂደዋል፣ የተቃውሞ ሰልፉ ከማስተር ፕላኑ ጋር የተያያዘ መሆኑ ታውቋል። https://www.youtube.com/watch?v=YPQDas0rnn8 [Must-Watch] Ethiopian Federal Police shooting at protesting students in Haramaya University | November 30, 2015 The Protest at Haramaya University – Dec 1, […]
“Why Police Arrested Woubshet?”

Ethiopia: Fahmy Foundation, “Why Police Arrested Woubshet?” 1 0 ADDIS ABABA (HAN) November 30, 2015 – Public Diplomacy and Regional Security Initiatives News. Police arrested Woubshet, deputy editor of the independent weekly Awramba Times, after raiding his home in the capital, Addis Ababa, and confiscating documents, cameras, CDs, and selected copies of the newspaper, according to […]
የጎንደር እስር ቤት ተቃጥሎ፤ እስረኞች አመለጡ!

December 2, 2015 – (ኢ.ኤም.ኤፍ) ምክንያቱ በውል ባልታወቀ ምክንያት በጎንደር ማረሚያ ቤት ልላይ የእሳት አደጋ በደረሰበት ወቅት፤ እሳቱን ለማጥፋት የተደረገው ጥረት እምብዛም እንደሆነ የዓካባቢው ሠዎች ገልጸውልናል። በእሳት አደጋው ምክንያት የተቃጠሉ እስረኞች አሉ፤ ያመለጡ እና በጥይት ተደብድበው የተገደሉ ብዙ ናቸው። የሰሜን ጎንደር አስተዳዳሪ የሆኑት ግዛት አብዩ (ግለሰቡ የብአዴን አባል እና የአካባቢው ፈላጭና ቆራጭ ነው) ከአዘዞ […]
የኦሮሚያ ተማሪዎች ማስተር ፕላኑን በመቃወም ከፖሊስ ጋር ተጋጩ!

December 2, 2015 (ኢ.ኤም.ኤፍ) የአዲስ አበባ እና የኦሮሚያ ልዩ ዞን ማስተር ፕላን በሚል የሚታወቀው አወዛጋቢ እቅድ በኦሮሚያ የሚገኙ ተማሪዎች ዳግም ለአመጽ እንዲነሳሱ አድርጓል። በአምቦ ዩኒቨርስቲ የተጀመረው ተቃውሞ፣ ወደ ነቀምት ወለጋ ዩኒቨርስቲ፣ ወደ መቱ ኢሉ አባቦር እና ሐረማያ ዩኒቨርስቲ ድረስ ተዛምቷል። በውጤቱም በርካታ ተማሪዎች ተደብድበዋል፤ የታሰሩም አሉ። ተቃውሞ በሚደረግባቸው ቦታዎች ለምሳሌ በአምቦ እና በነቀምት የኔትወርክ መቋረጥ […]