የዝናብ እጥረት የድርቅ ስጋት ፈጥሯል

Saturday, 08 August 2015 09:15 Written by አለማየሁ አንበሴ – መንግሥት የድርቅ አደጋና የምግብ እጥረት ስጋት የለም አለ – በአፋር በየቀኑ እስከ 100 የሚደርሱ ከብቶች ይሞታሉ ባለፉት ሁለት ወራት በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች የተከሰተው የዝናብ እጥረት የድርቅ አደጋ እንዳይከሰት ስጋት የፈጠረ ሲሆን ግብርና ሚኒስቴር በበኩሉ፤ የዝናብ እጥረት ቢኖርም የድርቅ አደጋና የምግብ እጥረት ስጋት የለም ብሏል፡፡ በአፋር […]
የድረሱልን ጥሪ ያሰሙት የስልጤ-ቂልጦ ቅድስት ማርያም ምእመናን ‹‹ሕዝብን አሸብራችኋል›› በሚል እስከ ዘጠኝ ዓመት ተፈረደባቸው

August 8, 2015 ‹‹የሕግ አማካሪ የማግኘት፣ የማማከር እና የመከላከል መብታቸው ተጣቧል፡፡››/የወረዳው ምእመናን/ ‹‹መታሰር በክርስትና ያለ ነው፤ ክልሉ ጣልቃ እንዲገባ ጥሩ አቅጣጫ ተይዟል፡፡››/የሐዲያ እና ስልጤ ሀገረ ስብከት ሥራ አስኪያጅ/ (ኢትዮ-ምኅዳር፤ቅጽ 03 ቁጥር 116፤ ቅዳሜ ነሐሴ 2 ቀን 2007 ዓ.ም.) በኦርቶዶክሳዊ ክርስትናቸው ለሚደርስባቸው በደል መፍትሔ በመሻት የድረሱልን ጥሪ ያሰሙት በምሥራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ የስልጤ ጎሞሮ ቅድስት ማርያም […]
ኢህአዴግ በኤርትራ አራት አቅጣጫዎች ጥቃት ሊሰነዝር አስቧል

August 8, 2015 · ኢህአዴግ በአራት አቅጣጫዎች የጦር ጥቃት ለመሰንዘር ማሰቡ ተሰማ፡፡ ይኸው ሃሳብ ለአሜሪካ ቀርቦላታል፡፡ በቅርቡ የተጠናከረ እንቅስቃሴ የጀመረው የአርበኞች ግንቦት ፯ ኃይል በተደጋጋሚ በሚያወጣው መረጃ በተለያዩ ቦታዎች ጥቃት ማድረሱን በይፋ ቢገልጽም ኢህአዴግ ጥቃቱን በቀጥታ ለማስተባበል እስካሁን አልወደደም። ይሁን እንጂ አቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ “ህዝብ አስፈቅደን” ሲሉ ኤርትራን እንደሚወጉ ይፋ አድርገዋል። አብዛኞች እንደሚስማሙበት ዛቻው ግጭት […]
ውድ ቴዲ አድሃኖም – ውሸትም ክብር አለው (ከስንሻው ተገኘ)

August 7, 2015 – በምገኝበት አገር አብሮኝ የሚሰራ አፍሪካን-አሜሪካን ወዳጅ አፍርቻለሁ። ስለ ኢትዮጵያ አንዳንድ የታሪክ ግንዛቤዎች እንዲኖሩት ጉጉት ስላለው ደስ እያለኝ ከማውቃት አካፍለዋለሁ። አንዳንድ ጊዜ ግን የምደነግጠው እኔ ከማውቀው በላይ እየሄደ ስለ ኢትዮጵያ አዳዲስ ነገር፣ “ይቅርታ ምጥ ለእናቷ አስተማረች እንዳይሆንብኝ…” ይልና አዳዲስ ክስተቶችን ይነግረኛል። የትናንቱ ጥያቄው ደግሞ ልዩ ነበር። ይኸው ማይክል የምለው ጓደኛዬ “የኢትዮጵያ […]
ህወሓት በስልጣን ፋክክር ውጥረት ውስጥ ነው!

August 7, 2015 – የህወሓት 12ኛ ድርጅታዊ ጉባኤ ነሓሴ 14 /2007 ዓ/ም ይካሄዳል። የጉባኤው መቃረብ ተንተርሶ በህወሓት ሁለቱ ኣንጃዎች መካከል የስልጣን ፋክክር እየተደረገ ይገኛል።በጉባኤው ኣሸንፎ ለመውጣት የትግራዩ ኣንጃ ከክልል እስከ ቀበሌ በኣመራር ቦታዎች ያሉት ካድሬዎች እና እነሱ የሚቆጣጠሯቸው የኣንድ ለ ኣምስት(1 ለ 5) ኔትወርክ ኣደረጃቶች “…ድርጅታችን እንዳትበተን ኣደራ..” እያሉ እያስማሏቸው ይገኛሉ።የኣዲስ ኣበባው ኣንጃ ደግሞ […]
President Obama’s Visit to Ethiopia Advancing Democracy or Legitimizing Dictatorship?

By Aklog Birara (PhD) August 8, 2015 The purpose of this commentary is to provide the American and Ethiopian public a bird’s-eye view of Shengo’s assessment of President Obama’s visit to Ethiopia, and to recommend a set of concrete actions to the governments of the United States and Ethiopia, as well as Ethiopians to take […]
CDU Bundestag (Germany) backbencher Patzelt takes in Eritreans

Posted on August 8, 2015. Germans are being asked to develop a “welcoming culture” toward refugees. To set an example, one parliamentarian has taken two Eritreans into his house – and he wants to visit Eritrea to find out why they fled. Martin Patzelt is a backbench parliamentarian with Germany’s center-right governing party, the Christian Democratic […]
Mystery disease ravages livestock in Afar of Ethiopia

Mystery disease ravages livestock in Afar of Ethiopia August 7, 2015 SEMERA, AFAR Ethiopia – A mystery disease coupled with drought has ravaged the Afar region of Ethiopia that the fields are virtually littered with animal carcasses. The state-owned media, which harps on an “economic growth” day in day out, has to date uttered no […]
ባራክ ኦባማ! ምነው እውነቱን ብትናገር ስለ ኢትዮጵያ! (ፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም)

ፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ August 6, 2015 ማስጠንቀቂያ! አቁም! ስለ ባራክ ኦባማ እውነት ማወቅ ካልፈለግህ ይህን ጦማር ማንበብ አቁም። “እውነትን ለሚጠሉ ሁሉ እውነት ጥላቻ ይመስላቸዋል፡፡” “ምላሴን ብቆነጥት አምሮየን ያመዋል!” ባራክ ኦባማ መላስህን ቆንጥጥ ! ባለፈው ሳምንት ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ኢትዮጵያን በጎበኘበትጊዜ የሚከተለውን መግለጫ በመስጠት በርካታ ህዝቦችን አስደንግጧል፡ “ወደእነዚህ ጉዳዮች በሚመጣበት ጊዜ እጅግም ምላሴን አልቆነትጥም ፡፡ በዴሞክራሲያዊ […]
የአብዮቱ አይቀሬነትና ጥቁምታዎቹ!

August 6, 2015 · በፖለቲካ ሳይንስ መዝገበ ቃላት ውስጥ “አብዮት” የሚለው ቃል “አዲስ ሥርዓትን በመሻት የነባሩን መንግስታዊ ወይም ማህበራዊ ሥርአት በግዳጅ ማስወገድ” በሚል የትርጉም ማዕቀፍ ላይ ሊያርፍ ይችላል፡፡ ‹የሰው ልጅ አብልጦ የሚሻው የተሻለ የፖለቲካ ሥርዓት በየአገራቱ አስካልተመሰረተ ድረስ አብዮት በየትኛውም የዓለም ክፍል አይቀሬ ክስተት› እንደሆነ የፖለቲካ ሳይንስ መምህራኑ አብዝተው ያስተምራሉ፡፡ ሰሚ የለም እንጂ፡፡ ኢህአዴግ የሚባል […]