በአንደኛ ዙር 14 ሚልዮን ርሃብተኛ አምራቹ የኢህአዴግ/ወያኔ የትራንስፎርሜሽን እቅድ በሁለተኛው ዙር ስንት ሊያመርት አቀደ? እና አቶ ኃይለ ማርያም፣እውነት ለርሃብ መንስኤ የአየር ንብረት ለውጥ ብቻ ነው? (ጉዳያችን GUDAYACHN )

???????????????????? ሰሞኑን የአራት ኪሎ ቅምጥሎች በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ ለሌላ ዙር የጥፋት ተግባር ለመሰማራት ደፋ ቀና እያሉ ናቸው።ርሃቡን በአየር ንብረት ሰበብ የጥፋት ተግባራቸውን ማጠብያ ሰበብ አድርገው በማቅረብ እና 14 ሚልዮን ርሃብተኛ ያፈራውን የመጀመርያ ትራንስፎርሜሽን እቅድ ተብዬ በሌላ ማደናገርያ ሁለተኛ ትራንስፎርሜሽን እቅድ በሚል ማደናገርያ ለመተካት። በአንደኛው የትራንስፎርሜሽን እቅድ ውጤት መሰረት 14 ሚልዮን ርሀብተኛ አመረታችሁ። በሁለተኛውስ ትራንስፎርሜሽን እቅድ ስንት […]

Amharic Speaking Ethiopians are persecuted in Ethiopia : admitted Deputy Prime Minister

Ethiopian government official admitted Amharic speaking Ethiopians persecuted and displaced Ethiopian government official admitted Amharic speaking … View on www.youtube.com Preview by Yahoo https://www.youtube.com/watch?v=jgu9r4F_QB4 Barely a week after Prime Minister Hailemariam Desalege officially spoke against what he described as “racism” and “narrow nationalism” as reported by the Amharic Service of the Voice of America, Deputy […]

ህወሀት ቴዲ አፍሮን ከልክ በላይ እየገፋው ነው

  August 25, 2015 –  ህወሀት ቴዲ አፍሮን ከልክ በላይ እየገፋው ነው:: ለቴዲ የህወሀት ኢትዮጵያ አላስቀምጥ ብላዋለች:: ምናልባትም ቴዲ ከሀገር ተሰደደ የሚል መራር ዜና ልንሰማ የምንችልበት ጊዜ እየቀረበ እንደሆነ ይሰማኛል:: በግሌ በተለይ ሰሞኑን የሚደርሱኝ መረጃዎች የህወሀትን የዕብሪት ለከት ማጣት የሚያሳዩ ቴዲንም ከሚወደው ህዝብና ከሚሳሳላት ሀገሩ እንዲለያይ የሚገፋፉ ናቸው:: ቴዲ መሰደድ እንደማይፈልግ የትኛውንም በደል ተቋቁሞ በሀገሩ […]

ፍርድ ቤት በነጻ እንዲለቀቁ የበየነላቸው አብርሃ ደስታ፣ የሺዋስ አሰፋ፣ ሀብታሙ አያሌውና ዳንኤል ሺበሺ እንዳይፈቱ እገዳ ተላለፈ

  August 25, 2015 –  ነሀሴ 14/2007 ዓ.ም የፌደራሉ ከፍተኛው ፍርድ ቤት ከተከሰሱበት የሽብርተኝነት ክስ ነጻ ናችሁ ያላቸው የፖለቲካ አመራሮች የሆኑት አብርሃ ደስታ፣ የሺዋስ አሰፋ፣ ሀብታሙ አያሌው፣ ዳንኤል ሺበሺ እንዲሁም በተመሳሳይ መዝገብ ተከሶ ነጻ የተባለው አብርሃም ሰለሞን ከእስር እንዳይለቀቁ ታግደዋል። አቃቤ ህግ ይግባኝ እንደጠየቀባቸው የታወቀ ቢሆንም እንደ ህግ ባለሙያዎች ግን የአቃቤ ህግ ይግባኝ ገና ተቀባይነት […]

From the archive, 24 August 1974: Ethiopia’s fallen aristocrats

Addis Ababa, December 1974: Ethiopia’s Derg leaders, who deposed emperor Haile Selassie in September 1974. Photograph: J. M. Blin/AFP/Getty Images David Ottaway Monday 24 August 2015 00.30 Addis Ababa, August 23 They are crowded into three long army barracks, sleeping on simple army cots, their heads shaven as if they are condemned men, their food […]

ታግዬ ለውጥ ማምጣት እችላለሁ!›› የሚል ትውልድ አይሸነፍም! – ድምፃችን ይሰማ

August 23, 2015 – ምኒሊክ ሳልሳዊ — Comments ↓ ‹‹ታግዬ ለውጥ ማምጣት እችላለሁ!›› የሚል ትውልድ አይሸነፍም! የአስተሳሰብ የበላይነት የትግል እና የድል መሰረት ነው! እሁድ ነሐሴ 17/2007 ማንኛውም የመብት ትግል የሚጀምረው በበደል ነው፡፡ አምባገነኖች በደልን የሚያደርሱት እጅግ ስልታዊ በሆነ መንገድ በመሆኑና ለዚህ በደልም ሽፋን ስለሚያደርጉለት ብዙዎች የሚበደሉት እየተበደሉ መሆናቸውን ሳይረዱ ጭምር ነው፡፡ ለዚህም ነው የትግል የመጀመሪያ […]

አመክሮ ካልታሰበ አብርሃ ደስታ ጥቅምት 24 2008 የሽዋስ እና ዳንኤል ነሃሴ 30 ይፈታሉ::

August 23, 2015 – ምኒሊክ ሳልሳዊ — Comments ↓ ዛሬ እንደወትሮዬ አብርሀ ደስታን ለመጠየቅ ወደ ቃሊቲ አምርቼ ነበር። ታዲያ አብርሀን ሆነ መሰሎቹን ለመጠየቅ እንዲህ በቀላሉ የሚቻል አይደለም። በጥብቅ ከሚጠበቀው ቃሊቲ ውስጥ ለመጠየቅ የሚፈቀደው ከ 6:00 – 6:30 ያለችን 30 ደቂቃ ብቻ ስትሆን እሱም በር ላይ ቆመው የአይንህ ቀለም አላማረንም እያሉ የሚመልሱ ደህንነቶችን ማለፍ ከተቻለ ብቻ […]

የመንግሥትን ውጥንና አቋም የጠቆመው የጠቅላይ ሚኒስትሩ አንደበት

23 AUGUST 2015 ተጻፈ በ  ዳዊት ታዬ በሁለተኛው የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ዙሪያ ሐምሌ 11 እና 12 ቀን 2007 ዓ.ም. ከመላ አገሪቱ የተውጣጡ የተባሉ ተወካዮች በተገኙበት ውይይት ተደርጎ ነበር፡፡ በሁለቱ ቀናት ውይይት ላይ በተለይ በመጀመርያው የዕቅድ ዘመን የነበሩ ችግሮች ተነስተዋል፡፡ በቀጣይ ምን ይደረግ? የሚለውን ጥያቄ በመያዝ ተሰብሳቢዎች በርካታ ሐሳብ ሰንዝረዋል፡፡ አሉ ያሉዋቸውን ጉለቶችና ማነቆዎችንም በተለየ መልክ […]

Djibouti boots US from military base, gives it to China: report

Posted on August 23, 2015. Tags: China, Djibouti, Politics and Security, Regional Issues, United States BY WARKA · AUGUST 23, 2015 China is about to take over a military base from the United States in the small East African nation of Djibouti, according to the website of China’s nationalistic tabloid the Global Times. Djibouti reportedly ordered the […]