Outside Eritrea looking in: a diaspora that stands divided

Posted on August 20, 2015. Tags: Democracy, Diaspora, Economy, Eritrea, Human Rights, Isayas Aferkei, Politics and Security From the Guardian Stories sent to the Guardian reveal starkly contrasting views on the country – from those fiercely loyal to the government, to those who live in fear  Eritreans in Giessen, Germany. Photograph: Boris Roessler/EPA Maeve Shearlaw […]

በሰሜን አሜሪካ እንጀራ ጤና ላይ ከፍተኛ ጉዳት ሊያመጡ ከሚችሉ ንጥረ ነገሮች እንደሚዘጋጅ መረጃዎች ይጠቁማሉ::

August 20, 2015 – ምኒሊክ ሳልሳዊ —  Yared E Yimura : “ኢትዮጵያዉያንን ማከም ሄዴክ ነዉ። መድሃኒት መዉሰድ አይወዱም። ቢጀምሩም አይጨርሱም። የረጅም ጊዜ ክትትል የሚፈልግን ህመም በአግባቡ አይከታተሉም። ደግሞ የ አብዛኛዎቹ ኬዝ የስኳር ህመም ነዉ። ምንድነዉ የምትመገቡት? ብዬ ስጠይቃቸዉ ሁሉም እንጀራ ይሉኛል። እና እንጀራ ከምን እንደሚሰራ ለማወቅ በከተማዉ ከሚገኙ ኢትዮጵያዉያን መደብር ሁሉ ሂጄ አዉቃለሁ።” ይህን ያለዉ […]

ኢንጂነር ይልቃል ሰማያዊ ፓርቲን በድጋሚ ለመምራት ይወዳደራሉ

19 AUGUST 2015 ተጻፈ በ  ነአምን አሸናፊ ሰማያዊ ፓርቲን ከምሥረታው ጀምሮ ላለፉት ሦስት ዓመታት በፕሬዚዳንትነት ሲመሩት የነበሩት ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት፣ ፓርቲውን ዳግም ለመምራት ራሳቸውን ዕጩ ማድረጋቸውን አስታወቁ፡፡ፓርቲው ከተመሠረተ ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚያካሂደው ጠቅላላ ጉባዔ በመጪው ነሐሴ 16 እና 17 ቀን 2007 ዓ.ም. የሚካሄድ ሲሆን፣ በወቅቱ በሚካሄደው የአዳዲስ አመራር ምርጫ ላይም በአሁኑ ጊዜ ፓርቲውን በፕሬዚዳንትነት እያገለገሉ […]

የፖለቲካ እስረኞች ተፈቱ! (አብርሃ ደስታ፣ የሺዋስ አሰፋ፣ ዳንኤል ሺበሺ እና ሃብታሙ አያሌው ይገኙበታል)

  August 20, 2015 –  ልደታ የሚገኘው 19ኛ ወንጀል ችሎት፤ በዛሬው እለት አምስት የፖለቲካ እስረኞችን በነጻ አሰናብቷውል። ፍፍርድ ቤቱ በነጻ እንዲፈቱ የወሰነላቸው፤ የአረና ህዝብ ግንኙነት ሃላፊ እና ታዋቂ ጦማሪ አቶ አብርሃ ደስታ፣ የሰማያዊ ፓርቲ ምክር ቤት ም/ሰብሳቢ አቶ የሺዋስ አሰፋ፣ የአንድነት ፓርቲ የድርጅት ጉዳይ ም/ሃላፊ አቶ ዳንኤል ሺበሺ እና የአንድነት ፓርቲ የሕዝብ ግንኙነት ክፍል ሃላፊ […]

Is Eritrea the North Korea of Africa?

Politics and Security, Regional Issues Posted on August 19, 2015. Tags: Democracy, Economy, Eritrea, Human Rights, ICC, Isayas Aferkei From The Christian Science Monitor Should Eritrea’s track record on human rights crimes and religious freedom warrant a referral to the International Criminal Court at The Hague? By Robert P. George and Thomas J. Reese, Guest bloggers AUGUST […]

Divided and dispersed, Eritrea opposition struggles to harness spirit of resistance

Eritrea Inside Eritrea With critics split along ideological lines and many living in exile, there is no meaningful movement to oppose president’s repressive 14-year rule Read more from the Inside Eritrea series Eritrea opposition Eritrean soldiers returning from the Adi-Quala front lines in May 2000 Photograph: Steve Forrest/EPA Martin Plaut Wednesday 19 August 2015 07.15 EDT […]

Poet, Author and Journalist Abera Lemma

Abera Lemma Talking with Finfinnee Radio. Part 5 Poet, Author and Journalist Abera Lemma is the Author of ኩል ወይስ ጥላሸት ( የግጥም መድበል) 1967 ዓ.ም. ፣ ሽበት (የግጥም መድብል) 1974ዓ.ም.፣ ሕይወትና ሞት ( የአጫጭር ልቦለዶች…  

The Guardian view on Eritrea: listen to the voices of those who have fled

Eritrea Comment is free Editorial This despotic state in the Horn of Africa crushes its citizens’ freedom, causing many to risk everything on a perilous journey across the Mediterranean. By listening to Eritreans who have got away, the Guardian sheds new light on Europe’s immigration crisis Eritrean children at Sudan’s Shagarab refugee camp in Kassala […]

78 Ethiopians sentenced for being in Kenya illegally

Posted on August 18, 2015. Tags: Ethiopia, Immigration, Kenya, Politics and Security, Regional Issues By DAVID MUCHUI and DICKSON MWITIDozens of Ethiopians have been found guilty of being in the country illegally and sentenced to three months in prison or pay a fine of Sh50,000 each. The 78 migrants will also be repatriated after serving their […]

”በምግብ እራሳችንን ችለናል”

AUG 16 ሰበር ዜና – ”በምግብ እራሳችንን ችለናል” ብለው የነበሩት አቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ በኢትዮጵያ የድርቅ አደጋ ካለፈው የካቲት/2007 ዓም ጀምሮ እንደነበር ዛሬ እሁድ ነሐሴ 10/2007 ዓም አመኑ (የጉዳያችን አጭር ጥንቅር) ፎቶ – የዓለም ምግብ ፕሮግራም ኢትዮጵያ የድርቅ አደጋ እንደተጋረጠባት የሰሞኑ ዓለም አቀፍ ድርጅቶች መግለጫዎች እና የዜና አውታሮች ያረጋገጡት ሀቅ ነው።ይህ ሁሉ ሲሆን ግን የሁለት አሃዝ […]