Ethiopia stowaway gets to Sweden in airliner’s hold

From the section Europe An Ethiopian airliner – the stowaway reportedly had an airport staff badge An Ethiopian man hoping to get asylum in Sweden has been found in the hold of an airliner after a flight from Addis Ababa to Stockholm. He was handed over to Swedish police after a medical check at Arlanda airport. […]
በኦሮሚያ ልዩ ዞን አዋሳኝ የአፋር ወረዳዎች በአፋርና በኦሮሞ ተወላጆች መካከል ግጭት ተቀሰሰ።

AUGUST 13, 2015 ከወራት በፊት በም/ጠ/ሚኒስቴር ደመቀ መኮነን የመሰረት ድንጋዩ የተቀመጠው የመቅደላ ዩኒቨርስቲ ግንባታው ሳይጀመር የእርስ በእርስ ግጭት አስነስቷል። በመካነሰላም ወረዳ የሚገኙ ነዋሪዎች የዩኒቨርስቲ ግንባታው እድል ለእኛ ወረዳ ሊሰጥ ይገባል፣እኛ ከሁሉም ወረዳዎች ለዞኑ መናገሻ ከተማና ለወሎ ዩኒቨርስቲ በከፍተኛ እርቀት ላይ ስለምንገኝ የዩኒቨርስቲ የመገንባቱ እድል ለእኛ ሊሰጥ ይገባል፣………… ወዘተ የሚሉ መከራከሪያዎችን በመያዝ አቤቱታና ቅሬታቸውን ለመንግስት […]
በዘንድሮው ክረምት የተፈጠረው የዝናብ እጥረት አሉታዊ ተፅዕኖዎችን እያሳደረ ነው

12 AUGUST 2015 ተጻፈ በ ዳዊት ታዬ -ለከብቶች መሞትና ለሰብል ውድመት ምክንያት ሆኗል -ችግሩ አሳሳቢ በመሆኑ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሚመራ ብሔራዊ ኮሚቴ ተቋቁሟል በአገሪቱ አብዛኛዎቹ አካባቢዎች በዘንድሮው የክረምት ወቅት የተከሰተው የዝናብ እጥረት አሉታዊ ተፅዕኖዎችን እያሳደረ መምጣቱን፣ የብሔራዊ ሚቲዎሮሎጂ ኤጀንሲ ይፋ አደረገ፡፡ ዘግይቶ የመጣው የነሐሴ ዝናብ ሥርጭት መሻሻል እንደሚታይበት ገልጿል፡፡ ችግሩ ስለመከሰቱ ለመንግሥት ካሳወቀ ከሁለት ወራት […]
በዝዋይ እስር ቤት – የኤልያስ ገብሩ ቆይታ ከጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ጋር!

August 13, 2015 – ታገሉ! ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ (ከዝዋይ እስር ቤት) ተመስገን ደሳለኝ ስለሙስሊም መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት ፍርድም ሀሳቡን ሰንዝሯል ቦሌ አካባቢ ብርዱ ጠንከር ያለ ነበር፡፡ ከቦሌ ብራስ ወደሚሊኒየም አዳራሽ በሚወስደው ቀጭን መንገድ ላይ ወንዱም ሴቱም በፍጥነት ይራመዳል፡፡ ከታክሲ በሁለቱም አቅጣጫዎች የወረዱ ሰዎች ወደመደበኛ ሥራቸው ለመግባት ብሎም የግል ጉዳያቸውን ለመፈጸም ሲንቀሳቀሱ ነበር – […]
የጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ የመጨረሻ መጽሃፍ – መጽሃፍ ቅዱሱን ተነጠቀ!!

August 13, 2015 – (ዳዊት ከበደ ወየሳ እንደዘገበው) ሃሳቡን በጽሁፍ ስላቀረበ “አሸባሪ” ተብሎ 18 አመት የተፈረደበት ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ፤ በእስር ቤት ውስጥ በከፍተኛ ጫና እየደረሰበት መሆኑ ተገለጸ።ምንም ነገር ማንበብም ሆነ መጻፍ ተከልክሏል። በአንድ ለሊት እስከሶስት ግዜ ክፍሉ እየመጡ፤ ከእንቅልፉ በመቀስቀስ ፍተሻ ያደርጉበታል። ይህ ሁሉየሚደረገው ደግሞ ከህግ እና ህገ መንግስቱ ተጻራሪ በሆነ መንገድ ነው። […]
በምዕራብ ጎጃም የብአዴን አመራሮች መካከል መከፋፈል ተፈጠረ

August 11, 2015 – የምዕራብ ጎጃም የብአዴን አመራርና አባላት ከሀምሌ 29 እስከ ነሀሴ 1 2007 ዓ.ም ባካሄዱት ስብሰባ ላይ ነው መከፋፈሉ ሊከስት የቻለው፡፡ የምዕራብ ጎጃም የብአዴን የድርጅት ጉዳይ ኃላፊ ሀብታሙ፣ የዞኑ ምክትል ከንቲባ አስፋው ገበየሁና የወረዳው የብአዴን ድርጅት ጉዳይ ኃላፊ አላምር ተሻለ የተባሉ የህወሓት አገልጋይ የመሩት በዱላ ቀረሽ ስድድብ፣ እርስበርስ መወነጃጀልና የተደበቀ ገመናን በመነስነስ […]
ERITREA – PATHS OUT OF ISOLATION

August 13, 2015 ERITREA – PATHS OUT OF ISOLATION AUG 13TH, 2015 Annette Weber Senior Fellow of the German Institute for International and Security Affairs. The content of this [report/study/article/publication…] does not reflect the official opinion of the DIPLOMAT NEWS NETWORK. The views expressed in this article are the author’s own. – Two decades after […]
ሰመጉ ብሔር ተኮር መፈናቀል አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱንአስታወቀ

Wednesday, 12 August 2015 12:17 በ አሸናፊ ደምሴ በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን ኖኖ አሎ ቀበሌ ውስጥ በፖሊስ ባለስልጣናትና አባሎች መሪነት በበርካታ የአማራ ተወላጆች ላይ የሰብዓዊ መብት ጥሰት እየደረሰ መሆኑን ሰመጉ (ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ) በዚህ ሳምንት መጀመሪያ ላይ ባወጣው መግለጫ አስታወቀ። “ብሔር ተኮር ማፈናቀልና እንግልት በአስቸኳይ ይቁም!” ሲል በ136ኛ ልዩ መግለጫው ሰመጉ እንዳተተው […]
እያዩ ፈንገስ ስለ ሀገር፣ማሕበረሰብ፣ፍትህ በቀልድ እያዋዛ ይናገራል (ሊመለከቱት የሚገባ ቪድዮ)

https://www.youtube.com/watch?t=75&v=QcEJzJHe3FY እያዩ ፈንገስ ስለ ሀገር፣ማሕበረሰብ፣ፍትህ በቀልድ እያዋዛ ይናገራል (ሊመለከቱት የሚገባ ቪድዮ)
In Burundi, simmering violence may herald new civil war

Both UN and international envoys have urged the Burundi government to find new pathways for peace World Bulletin / News Desk The simmering tensions begain in Burundi as protests three months ago, with furious citizens demonstrating against Burundi President Pierre Nkurunziza’s now successful bid for a third term in power. But while the demonstrators who […]