ከ118 ዓመታት በኋላ በርበራ ወደብን ለመጠቀም፣ በደብረዘይት ፊረማ ኖረ

Wednesday, 06 April 2016 12:23 በ ፋኑኤል ክንፉ ከ118 ዓመታት በኋላ በርበራ ወደብን ለመጠቀም፣ በደብረዘይት ፊረማ ኖረ በኢትዮጵያ እና በሶማሌላንድ መካከል የወደብ አገልግሎት አጠቃቀም ስምምነት ማርች 31 ቀን 2016 በቢሾፍቱ ከተማ ተፈርሟል። በዚህ የስምምነት ፊርማ ላይ የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መስሪያቤት እና በአዲስ አበባ የሶማሌ ላንድ ሚሲዮን በታዛቢነት ታድመው ነበር። እንዲሁም ሌሎች ዲፕሎማቶች በፊርማ […]
የአውሮፓ ኅብረት ፓርላማ አባላት ከጠቅላይ ሚኒስትሩና ከተቃዋሚዎች ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ መከሩ

06 Apr, 2016 By ነአምን አሸናፊ የአውሮፓ ኅብረት ፓርላማ አባላት ከጠቅላይ ሚኒስትሩና ከተቃዋሚዎች ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ መከሩ በአውሮፓ ኅብረት ፓርላማ የሶሻሊስት ዴሞክራት ጥምረት አባላት የልዑካን ቡድን ከጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ጋር በሕገወጥ የሰዎች ዝውውር፣ በሰብዓዊ መብት አያያዝ፣ በዴሞክራሲያዊ ጉዳዮችና በመገናኛ ብዙኃን ነፃነት ላይ ሲወያዩ፣ በፖለቲካ ምኅዳር ዙሪያ ተቃዋሚ ፓርቲዎችንም አነጋግረዋል፡፡ የልዑካን ቡድኑ […]
ህገ ወጥ ደላሎች በአደገኛ ስልት እየተንቀሳቀሱ ነው

Monday, 04 April 2016 07:35 ህገ ወጥ ደላሎች በአደገኛ ስልት እየተንቀሳቀሱ ነው Written by አለማየሁ አንበሴ • ያለምንም ወጪ ሊቢያ ድረስ አስኮብልለው በእገታ ገንዘብ ይቀበላሉ • ወላጆች የታገቱ ልጆቻቸውን ለማስለቀቅ ንብረታቸውን እየሸጡ ነው ህገ ወጥ ሰው አዘዋዋሪ ደላሎች፤ ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን በአዲስ የማታለያ ስልት ከሀገር በማስወጣት ለእንግልት እየዳረጓቸው ሲሆን በተለይ ሊቢያ ከደረሱ በኋላ ገንዘብ ከቤተሰቦቻቸው እንዲያስልኩ […]
Ethiopian Regime Has a 25-Years-Long Bloody Legacy

Ethiopian Regime Has a 25-Years-Long Bloody Legacy April 5, 2016 News, Politics US collaboration with the TPLF, a party that has expelled all opposition and is dedicated to a reign of pure terror, has a long history — Obama and three of his predecessors have visited. By Degeufe Hailu | “Nations cannot realize the full […]
Massive leak reveals offshore accounts of world leaders

The Panama Papers By International Consortium of Investigative Journalists 2:00 pm, April 3, 2016 Updated: 12:32 am, April 4, 2016 An investigation published today by the International Consortium of Investigative Journalists and its media partners reveals the hidden workings of a secretive industry that banks and lawyers use to hide the financial holdings and dealings […]
South Africa’s Zuma survives impeachment vote

Zuma has apologised and said he would pay back some of the money after the court ruling [Mike Hutchings/Reuters] President had support of 233 lawmakers from ruling African National Congress while 143 voted in favour of impeachment. 05 Apr 2016 17:19 GMT | Africa, Jacob Zuma, South Africa, ANC South African president survived an impeachment […]
ICC dismisses case against Kenya’s Ruto

The Kenyan government has long argued the charges should be dismissed [AP] The ICC has terminated the case against Kenya’s deputy president over insufficient evidence. 05 Apr 2016 15:26 GMT | Politics, Human Rights, Kenya, Africa The International Criminal Court (ICC) has terminated the case against Kenya’s deputy president William Ruto and ended his trial, saying […]
Opinion: World Bank Reinvents Tainted Aid Program for Ethiopia

Elizabeth Fraser Tuesday, April 5, 2016 INTER PRESS SERVICE By Elizabeth Fraser Reprint Elizabeth Fraser is a Policy Analyst at the Oakland Institute. OAKLAND, Mar 29 2016 (IPS) – I was taught that responsibility means admitting your mistakes and being accountable when you make a mistake. I still believe this to be true for individuals […]
የትግራይ “ልማታዊ” የቤተ ክርስቲያን አገልጋዮችና የወልቃይት ጠገዴ ህዝብን የማጥፋት ጥማታቸው!!! – ከወልቃይት ጠገዴ ብጌምድር ፤ጎንደር ኢትዮጵያ
Tuesday, 05 Apr 2016 07:46 PM መጋቢት 27 /2008 አ/ምይህን ፅሑፍ እንድጽፍ ያስገደደኝ አሳዛኝና አጸያፊ ድርጊት በወልቃይት ጠገዴ ህዝብ መሀል ሲፈጸም በማየቴ ነው። በወያኔና ማስተዋል በተሳናቸው የትግራይ ደጋፊዎቹ በወልቃይት ጠገዴ ህዝብ ዘሩን የማጥፋት ውሳኔዎቻቸውና ዘመቻቸው ስላዘንኩና ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ ለማሳሰብ ጭምርም ነው። በእርግጥ በዚህ የአማራ ህዝብ ላይ ከ1972 አ/ም ጀምሮ በተለይ ደግሞ ከ1983 አ/ም ጀምሮ ማንም […]
The legendary saxophonist, Getatchew Mekuria passed away

MARCH 14, 1935 – APRIL 4, 2016 Getatchew passed away today, 4 April 2016 at the age of 81. Getatchew Mekuria had a musical career of 68 years. He was a truely unique saxophone player. Born in the countryside of Ethiopia, he heard the saxophone on the radio at the age of 13 and went to […]