የጎሳ ዘረኝነት (ክልላዊነት) በኢትዮጵያ፣

April 4, 2016 – ፕ/ር አለማየሁ ገብረማርያም ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ የጸሐፊው ማስታወሻ፡ ይህ “የጎሳ ዘረኝነት/አፓርታይድ በኢትዮጵያ“ በሚል ርዕስ መደበኛ በሆነ መልኩ እያዘጋጀሁ የማወጣው ተከታታይ ትችት ሁለተኛው ክፍል ነው፡፡ የዚህ ተከታታይ ጽሑፍ ጥንድ ዓላማዎች የሚከተሉት ናቸው፡ 1ኛ) በአሁኑ ጊዜ በህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ ወሮበላ የዘራፊ ቡድን ስብስብ (ዘ–ህወሀት) አድራጊ ፈጣሪነት ተመስርቶ እየተቀነቀነ ያለው አውዳሚ የፖለቲካ ስርዓት […]
Kenya arrests 13 Ethiopians on suspicion of human trafficking

MOMBASA, Kenya, April 4 (Xinhua) — Kenyan police have arrested 13 Ethiopian nationals in the coastal town of Kwale, near the Tanzanian border, on suspicion of human trafficking. Kwale police commander, Joseph Omijah, said the suspects were nabbed on Sunday after tip-offs from the public and intelligence officers. “Our officers are investigating a cartel behind […]
Ethiopia, Somaliland Sign Accord to Boost Use of Berbera PortApril

by William Davison April 4, 2016 — 11:20 AM EDT Tariffs revised, committee set up as part of March 31st deal Ethiopia struggling to feed drought victims due to congestionEthiopia signed a deal to boost trade through Somaliland’s Berbera port amid congestion at a facility in neighboring Djibouti, officials said. Tariffs have been revised and a […]
Suggesting Solutions to Problems of Ethnic Federalism in Ethiopia – Tsegaye Tegenu, PhD

Monday, 04 Apr 2016 06:37 PM Before proceeding to suggesting solutions I find it important to clarify misunderstandings on the goals and functions of ethnic federalism and decentralization in Ethiopia. First, in the Ethiopian context ethnically based self-rule does not necessarily mean hate to other ethnic groups. In Ethiopia the idea of ethnic based self-rule […]
የተገኘውን ሰላምና ዕድገት የሚንድ የአመራር ዘይቤ በአስቸኳይ ይታረም!!! በአበበ ተክለሃይማኖት (ሜጄር ጄኔራል)

April 4, 2016 ታላቁ የሰላምና ደኅንነት ምሁሩ ጆሃን ጋልቱንግ ስለ ሰላም የሚከተለውን ይላል፡፡ ‹‹Peace is a revolutionary idea; peace by peaceful means defines that revolution as nonviolent. That revolution is taking place all the time; our job is to expand it in scope and domain. The tasks are endless; the question is whether we are […]
ዶ/ር መረራ ጉዲና ስለ “የኢትዮጵያ የታሪክ ፈተናዎች እና የሚጋጩ ሕልሞች” ይናገራሉ

April 4, 2016 – ቃለ ምልልስ ዶ/ር መረራ ጉዲና ስለ “የኢትዮጵያ የታሪክ ፈተናዎች እና የሚጋጩ ሕልሞች” ይናገራሉ “የሚጋጩ ሕልሞቻችን ኢትዮጵያን አደገኛ መስቀለኛ መንገድ ላይ አድርሷታል።” – ዶ/ር መረራ ጉዲና (SBS Australia Amharic program)
Israel: No promised land for Ethiopian Jews

April 4, 2016 No promised land for Ethiopian Jews GONDAR (HAN) April 4. 2016. Public Diplomacy & Regional Security News. BY: Belen Fernandez. Recently in the northwestern Ethiopian city of Bahir Dar, I had the pleasure of encountering an Israeli tourist who was displeased by […]
ጠ/ሚሩ በመኢአድ ጉዳይ ጣልቃ እንዲገቡ ተጠየቁ

ጠ/ሚሩ በመኢአድ ጉዳይ ጣልቃ እንዲገቡ ተጠየቁ Written by አለማየሁ አንበሴ የመላ ኢትዮጵያውያን አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ፕሬዚዳንትን እንዳገዱ ገልፀው የነበሩት በፓርቲው ተጠባባቂ ምክትል ፕሬዚዳንት የሚመሩት የማዕከላዊ ም/ቤት አባላት፤ በፓርቲው ውስጥ የተፈጠረውን ውዝግብ ጠ/ሚኒስትሩ ጣልቃ በመግባት መፍትሔ እንዲሰጧቸው ጠየቁ፡፡ የአቤቱታ ደብዳቤውን ለጠ/ሚኒስትሩ ጽ/ቤትና ለህዝብ ተወካዮች […]
መድረክ፤ ባለፉት 3 ሳምንታት በኦሮምያ 2ሺህ 627 ሰዎች ታስረዋል አለ

Monday, 04 April 2016 07:42 መድረክ፤ ባለፉት 3 ሳምንታት በኦሮምያ 2ሺህ 627 ሰዎች ታስረዋል አለ መድረክ፤ ባለፉት 3 ሳምንታት ከአዲስ አበባ ከተማ የተቀናጀ ማስተር ፕላን ጋር በተያያዘ በኦሮምያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች በተደረጉ ተቃውሞዎች የተሳተፉ 2ሺህ 627 ሰዎች በመንግስት ሃይሎች ታስረዋል ማለቱን ሮይተርስ ትናንት ዘገበ፡፡ […]
በኢትዮጵያና በአሜሪካ መንግሥታት የተሰጠ የጋራ ጋዜጣዊ መግለጫ

April 3, 2016 የአሜሪካና የኢትየጵያ የዲሞክራሲ፣የመልካም አስተዳደር እና የሰብዓዊ መብቶች የጋራ የሥራ ቡድን የሥራ ቡድን 6ኛውን ስብሰባ በአዲስ አበባ አካሄደ አዲስ አበባ፤ ኢትዮጵያ መጋቢት 21 ቀን 2008 ዓ.ም.:- መጋቢት 20 ቀን 2008 ዓ.ም. በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ፓትሪሺያ ሃስላክ እና በአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት የዴሞክራሲ፣ የሰብዓዊ መብቶችና የሥራ ረዳት ሚኒስትር ቶም ማሊኖውስኪ ከኢትዮጵያው የውጭ ጉዳይ […]