ሦስቱ የሕዝብ ማስጠንቀቂያዎች (ዲ/ን ዳንኤል ክብረት)

September 20, 2016 ሦስቱ የሕዝብ ማስጠንቀቂያዎች (ዲ/ን ዳንኤል ክብረት) ሕዝብ ለመሪው በሦስት ደረጃ ማስጠንቀቂያ ይሰጣል፡፡ የመጀመሪያው ‹አርም› የሚል ነው፡፡ በዚህ ደረጃ ሕዝቡ ሦስት ነገሮችን አምኗል ማለት ነው፡፡ አንድም መሪው በጎ ኅሊና አለው፤ ለማረም የሚችል ዐቅም አለው፤ ችግሩ የተፈጠረው ከአሠራሩ ላይ ነው ብሏል፡፡ አንድም ደግሞ ሕዝቡ፤ መሪው እንደ ማንኛውም ፍጡር ተሳሳተ እንጂ ራሱ ስሕተት አይደለም፡፡ ስለዚህ […]

አስደናቂው የዋሽንግቶን ዲ.ሲ. ሰላማዊ ሰልፍ ምን ያመለክታል? አክሎግ ቢራራ (ዶር)

አስደናቂው የዋሽንግቶን ዲ.ሲ. ሰላማዊ ሰልፍ ምን ያመለክታል? አክሎግ ቢራራ (ዶር) September 20, 2016 በትላንቱ (September 19, 2016) ቀን በዋሺንግተን ከተማ የተካሄደው ሕዝባዊ ትእይንት (ሰላማዊ ሰልፍ) ከዚህ በፊት ታይቶ የማይታወቅ፤ የኢትዮጵያን የሕዝብ፤ የኃይማኖት፤ የጾታ፤ የእድሜ እና ሌሎች ስርጭቶች የሚያንጸባርቅ ነበር። ከቴክሳስ፤ ከጅወርጅያ፤ ከኦሃዮ፤ ከንውዮርክ፤ ከማሳቹሴትስ፤ ከፔንሰልባንያና ሌሎች የአሜሪካ ግዛቶች በአውቶቡስና ሌሎች መጓጓዣዎች የመጡት ወገኖቻችን ድምጽን ለማሰማት […]

ለፖለቲካዊ ችግሮች – ፖለቲካዊ ውይይት

Monday, 19 September 2016 07:53 Written by  አለማየሁ አንበሴ በአገሪቱ ለተፈጠረው የፖለቲካ ቀውስ ምሁራን፣ፖለቲከኞች፣ ዕውቅ ግለሰቦችና የአገር ሽማግሌዎች የመፍትሄ ሃሳብ የሚሉትን መሰንዘራቸውን ቀጥለዋል፡ ፡ ሃሳባቸው ጆሮ አግኝቷል ወይ ለሚለው እርግጠኛ መልስ መስጠት አይቻልም፡፡ ውጤቱን በሂደት የምናየው ይሆናል፡፡ አንድ ነገር ግን በእርግጠኝነት መናገር ይቻላል፡፡ የመፍትሄ ሃሳቦቹ አሁንም መቀጠል አለባቸው፡፡ መንግስት በአዲሱ ዓመት አገርን ወደ ሰላምና መረጋጋት […]

የማለደ ወግ … ክበረ ነክ ፣ ጸያፍ ስድብ በመንግሥት ቴሌቪዥን !

ነቢዩ ሲራክ September 20, 2016 የማለደ ወግ … ክበረ ነክ ፣ ጸያፍ ስድብ በመንግሥት ቴሌቪዥን ! [ነቢዩ ሲራክ ] ቴሌቪዥኑ ከዘባተሎ ፖለቲካ መረጃ ቅበላ ወደ ብሽሽቅ መድረክነት በሰሜን አሜሪካ የሚኖሩው የኢትዮጵያ ሶማሌ ዲያስፖራዎች የወያኔ / ኢህአዴግን መንግሥት ደግፈው ፣ ግንቦት 7 እነ ኦነግን ተቃውመው ሰልፍ መውጣታቸውን ሰምተናል ። በዚሁ ሰልፍ ይዘውት የወጡት መፈክርን የያዘውን ክበረ […]

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሰቲ ምሁራን የመጀመሪያ ቀን የውይይት ውሎ (በከፊል)

September 20, 2016 (መስከረም 9፣ 2009 ዓ.ም)፡- በዩኒቨርሲቲው የቦርድ ሊቀመንበር አቶ ካሳ ተ/ብርሀን አጠቃላይ የውይይት መድረኩ መነሻ አሳብ ትረካ እና የእለቱ የውይይት አጀንዳ በሆነው ያለፉት 25 ዓመታት የትምህርት ጥራትና ተደራሽነት ጉዞ ዙሪያ የሚያጠነጥን ገለፃ በኃላ በምርጦቹ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ምሁራን የተነሱ አስተያቶች እና የአካሄድ ጥያቄዎች:- Kassa Tekleberhan 1. የመጀመሪያ ተናጋሪ፡- 1.1 “የዚህ ወይይት አጀንዳ ከጠበኩት […]

በዋሺንግተን ዲሲ – እጅግ ደማቅ ሰልፍ ተካሄደ! (በርካታ ፎቶዎች ይዘናል)

September 20, 2016 (ኢ.ኤም.ኤፍ) በዋሺንግተን ዲሲ በጣም ደማቅ የሆነ ሰልፍ መደረጉን ለማወቅ ችለናል። ሰልፉ ጠዋት ላይ ከስቴት ዲፓርትመንት ጀምሮ እስከ ኮንግረስ ድረስ፤ ብዙ ሺህ ኢትዮጵያውያንን ያካተተ እንደነበር በሰልፉ ላይ የተገኙ ምንጮቻችን ገልጸዋል። ሰልፉ ጠዋት 10፡00 ላይ ተጀምሮ ከሰአት በኋላ እስከ 1፡30 ድረስ የዘለቀ ሲሆን፤ ኢትዮጵያውያኑ የኮንስቲትዩሽን ጎዳናን አጨናንቀው ነበር የዋሉት። (የሰልፉ አዘጋጆች ከሰልፉ በፊትም ሆነ […]

የወጣት ንግሥት ይርጋ ወደ ስቃይ እስር ቤት መግባት ሚልዮን ኢትዮጵያውያን ሴቶችን ውደ ትግሉ ሜዳ ይጠራል !

Monday, 19 September 2016 ንግስት ይርጋ በጎንደር ሰልፍ ላይ ወጣት ሴቶች ለነፃነት ትግሉ የሚነሱበት አዲስ ምዕራፍ ተከፈተ።  የአንዳርጋቸው ፅጌ መታሰር ሚልዮኖችን ወደ ትግሉ ሜዳ እንዳስገባ ሁሉ የንግሥት ወደ መሰቃያ ቦታ መውሰድ ሚልዮን ኢትዮጵያውያንን ወደ ትግል ሜዳ ያስገባል። ወጣት ንግስት ይርጋ በጎንደር በተደረገው ሕዝባዊ እንቅስቃሴ ስሜቷ ተነክቶ በሰልፉ መካከል ከእንባ፣እልህ እና ሲቃ ጋር ነበር በሰልፉ የተሳተፈችው።ከኢህአዴግ […]

UN rights body cannot ignore the situations in Turkey, Bangladesh, and Ethiopia

<iframe src=”//www.googletagmanager.com/ns.html?id=GTM-W5D7ZP” height=”0″ width=”0″ style=”display:none;visibility:hidden”></iframe> September 19, 2016 10:20AM EDT UN rights body cannot ignore the situations in Turkey, Bangladesh, and Ethiopia Item 4 General Debate Human Rights Watch continues to be concerned about a number of country situations that are not receiving the attention they require from the Human Rights Council. In Turkey, since […]

Coalition of NGO, Diaspora Groups Support Ethiopia Human Rights Resolution

<iframe src=”//www.googletagmanager.com/ns.html?id=GTM-W5D7ZP” height=”0″ width=”0″ style=”display:none;visibility:hidden”></iframe> September 19, 2016 11:16AM EDT September 13, 2016, Washington D.C. The undersigned civil society organizations applaud U.S. Representatives Chris Smith, Keith Ellison and Mike Coffman for introducing the House Resolution entitled “Supporting human rights and encouraging inclusive governance in Ethiopia.” The resolution, introduced today as companion legislation to S.Res.432, addresses […]

በባህር ዳርና በጎንደር የስራ ማቆም እና ከቤት ያለመውጣት ኣድማ እየተካሄደ ነው።

September 19, 2016  ቆንጅት ስጦታው በአገዛዙ ላይ ተቃዉሞው በ2009 በተጠናከረ መልኩ እየቀጠለ ነው። ሕወሃቶች የሕዥብን ጥያቄ በሃይል ለማፈን እና ለመጨፍለቅ አቅደው ነው እየተንቀሳቀሱ ያሉት። ባህር ዳር በአዲሱ አመት መግቢያ የተፈጠረውን አንጻራዊ መረጋጋት ለጥቅማቸው በመጠቀም፣ ከሕዝብ ጋር ያላቸው ችግር በቶሎ መፍታትና መረጋጋቱ ዘለቄታዊ እንዲሆን መስራት ሲገባቸው፣ ሰዎቹ ግን ማስተዋል ጎደላቸው። ማሰሩን እና ሕዝብን ማሸበራቸው ቀጠሉበት። ህዝብን […]