የራስ ዳሽን (ወይም የደጀን ራስ ) በትግራይ ክልል ውስጥ እንደሚገኝ የሚያሳየው የ6ኛ ክፍል የእንግሊዘኛ መጥሃፍ

September 16, 2016 ራስ ዳሽን (ወይም የደጀን ራስ ) በትግራይ ክልል ውስጥ እንደሚገኝ የሚያሳየው የ6ኛ ክፍል የእንግሊዘኛ መጥሃፍ ራስ ዳሽን ( ወይም የደጀን ራስ ) በትግራይ ክልል ውስጥ እንደሚገኝ የሚያሳየው የ6ኛ ክፍሉ የእንግሊዘኛ መጥሃፍ በስህተት የታተመ መሆኑን ፥ የክልሎችን ካርታ የሚያሳየው የ 10 ክፍል የስነ ዜጋ መጥሃፍ መጥሃፍም እንዲሁ ስህተት እንዳለበት ትምህርት ሚንስቴር አምኖ ይቅርታ […]
የትግራይና የህወሀት የበላይነት ጥያቄ – ዕውነቱ ውሸቱና ማስፈራሪያው

September 17, 2016 (ከፈቃደ ሸዋቀና) ኮሎኔል መንግስቱ ሀይለማሪያም እንድ ጊዜ ኢህድሪ የሚባለውን መንግስታቸውን ካቋቋሙ በኋላ “ዕውን አሁን ደርግ አለ?” ብለው አገሩን በሳቅ ሊፈጁት ነበር። ይዘቱ ያው የሆነ ነገር በቅርጹ ስለተለየ በውጤቱ የተለየ ይሆናል ብለን እንድናመን ፈልገው ነበር መሰለኝ። አሁን ደግሞ የህወሀት መሪዎች ተራ በተራ ካላንዳች ተከራካሪ በሞኖፖል በያዙት ቴሌቪዝን ላይ እየወጡ “ዕውን አሁን የትግራይና […]
“ኢህአዴግ ከመድረክና ሌሎች ሀቀኛ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ጋር በአስቸኳይ ወደ ድርድር እንዲገባ እንጠይቃለን” – ከኢ/ፌ/ዴ/አንድነት መድረክ የተሰጠ መግለጫ

September 15, 2016 […]
የኢትዮጵያ የፖለቲካ ጉዞና የህዝባዊ አመፅ እንድምታዎች

ራሚደስ September 15, 2016 የኢትዮጵያ ወቅታዊ የፖለቲካ እንቅስቃሴ ትኩሳት ባለፉት ሩብ ምዕተ ዓመታት በኢህአዴግ ዘመነ ግዛት ከተከሰቱ አንኳር ህዝባዊ ንቅናቄዎች ግለቱ የናረና ለስርዓቱም ቁመና ሆነ ለአገሪቱ ፖለቲካዊ የለውጥ ሂደት ቁብ ያለው ተፅዕኖ ፈጣሪ ክስተት እንደሚሆን መገመቱ ጥርጥር የለውም፡፡ በአገሪቱ ከአፋር ኩነባ እስከ ደቡብ ኮንሶ ወረዳዎች፤ […]
Ethiopia’s Killings Fields and “Silent Genocide”

By Aklog Birara (Dr) The UN International Convention for the Protection of All Persons from Enforced Disappearance (ICPPED) was singed on December 2006 and became effective on December 23, 2010. This important legal instrument is part of the body of international human rights laws that mitigate state initiated and state-sponsored actors from abusing peaceful […]
በጎንደር ከተማ “ቅዳሜ ገበያ” በጅምላ ነው የወደመው::

September 16, 2016 ቆንጅት ስጦታው በትላንትናው እለት ምሽት አራት ተኩል ጀምሮ የተቃጠለው በርካታ ሙስሊም ነጋዴዎችና ሁሉም የማህበረሰብ ክፍል ከጥንት ጀምሮ የሚነግዱበት “ቅዳሜ ገበያ” በጅምላ ነው የወደመው። ከጥቂት ሱቆች ውጭ ሁሉም ከነሙሉ ካፒታሉ ወድሟል፡፡ መንስኤውን እስካሁን ያልታወቀ ሲሆን ብዙ ሱቆች እንደወደሙ ሱቃቸው የተቃጠለባቸው ለቢቢኤን ገለጹ፡፡ በወቅቱ የመጡ የእሳት አደጋ ሰራተኞች እሳቱን […]
በተራራማ መሬት ላይ የእርከን ሥራ ለትግራይ ያስተማረ ኮንሶ እየተገደለ፣እየተሰደደ ነው እንድረስለት!

Thursday, 15 September 2016 የኮንሶ ሕዝብ በደቡብ ከሚገኙት በታሪክ፣በጠንካራ ሰራተኝነት እና ከሁሉም ጋር ተግባብቶ በመኖር ከሚታወቁት ሕዝብ መካከል ኮንሶ አንዱ እና ዋናው ነው። ኮንሶ ከኢትዮጵያ ውጭ በዓለም አቀፍ ደረጃም ኢትዮጵያን ስመ ጥር ካደረጉ የአገራችን ክፍሎች አንዷ ነች።የጀርመን ድምፅ ራድዮ የአማርኛው አገልግሎት እኤአቆጣጠር ሰኔ 30፣2011 ዓም ኮንሶን አስመልክቶ ´የኮንሶ ባህላዊ ይዞታ በአለም የቅርሥ ማህደር´´በሚል ርዕስ ስር […]
ኢህአዴጎች የቡርጂና የኮንሶ ወንድማማች ሕዝቦችን አታጋጩ!

September 15, 2016 ቆንጅት ስጦታው ኢህአዴጎች የቡርጂና የኮንሶ ወንድማማች ሕዝቦችን አታጋጩ! ለኮንሶ ሕዝብ ጥያቄም በሰላማዊና ሕጋዊ አግባብ ብቻ ምላሽ ሊትሰጡት ይገባል፡፡ ከጥላሁን እንደሻው የኮንሶና የቡርጂ ብሔረሰቦች ለብዙ ዘመናት በወዳጅነትና በፍቅር አብረው የኖሩ ወንድማማች ሕዝቦች ናቸው፡፡ ሁለቱም ብሔረሰቦች የጥንታዊው የሊበን ሕዝቦች አካል ከመሆናቸውም በላይ ከሊበን ተነስተው የዳዋን ወንዝ ተሻግረው በሰገንና በዳዋ ወንዞች መካከል ለብዙ ጊዜያት አብረው […]
Eritrea: A Neglected Regional Threat

Submit Eritrea: A Neglected Regional Threat Subcommittee Hearing 09.14.2016 2:00pm 2172 Rayburn Africa, Global Health, Global Human Rights, and International Organizations Webcast Opening Statements https://youtu.be/ECmjn5fmVvE Witnesses https://youtu.be/zoMbOIPJcCI Panel I The Honorable Linda Thomas–Greenfield Assistant Secretary Bureau of African Affairs U.S. Department of State [full text of statement] Panel II Father Habtu Ghebre-Ab Director of […]
የሁላችንም አባት ናቸው

September 15, 2016 Girma Kassa #AmharaResistance #OromoProtests #KonsoProtests #EthiopiaProtests ሻለቃ ይላቅ አቸነፍን ይባሉ ነበር። የአርማጭሆ ሰው ነበሩ። በአካባቢያቸው በጣም የተከበሩና የተወደዱ። በወልቃይት ጉዳይ፣ በሚሊዮን እንደሚቆጠረው የጎንደር ነዋሪ አቋማቸዉን ገለጹ ሰላማዊ በሆነ መንገድ ። ሆኖም ሕወሃቶች እኝህን የተከበሩ አባት “ወጣቶችን አንተ ነህ የምትቀሰቅሰው” በሚል አፍነው ወሰዷቸው። እንደ ወንበዴ። የፍርድ ቤት ማዘዣ ሳይዙ፣ የክልሉ መንግስት ሳያውቅ። […]