UN right experts to visit South Sudan, Ethiopia

September 7, 2016 (JUBA) – The United Nations Commission of Human Rights in South Sudan started, on 7 September, a 19-day mission that will involve visiting South Sudan, Ethiopia and Uganda. The team will, during their visit to the three East African nations, reportedly meet political and community leaders, refugees and internally displaced people as […]
የኮንሶ ሕዝብ የማንነት ጥያቄ ለፌዴሬሽን ምክር ቤት ቀረበ

07 Sep, 2016 By ውድነህ ዘነበ – አካባቢው መረጋጋት ተስኖታል የደቡብ ክልል መንግሥት የኮንሶ ሕዝብ በኮሚቴው አማካይነት በዞን ደረጃ ለመተዳደር ያቀረበውን ጥያቄ ባለመቀበሉ፣ ጥያቄውን ለፌዴሽን ምክር ቤት አቀረበ፡፡ የደቡብ ክልል መንግሥት ብሔረሰቦች ምክር ቤት ሰኔ 23 ቀን 2008 ዓ.ም. ለኮንሶ አካባቢ በዞን የመደራጀት ጥያቄ አቅራቢዎች በጻፈው ደብዳቤ፣ ጥያቄው ተገቢነት የለውም የሚል ምላሽ ሰጥቷል፡፡ ለኮንሶ ሕዝብ […]
የኢትዮጵያ አንድነት አርበኞች ግንባር ትጥቅ እንደሚፈታ አስታወቀ

07 Sep, 2016 By በጋዜጣዉ ሪፓርተር ለዓመታት መንግሥትን በኃይል ለመፋለምና ለመጣል ሲንቀሳቀስ የቆየው የኢትዮጵያ አንድነት አርበኞች ግንባር ትጥቅ በመፍታት በሰላማዊ መንገድ ከመንግሥት ጋር ለመነጋገር መወሰኑ ተሰማ፡፡ የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን እንደዘገበው፣ የግንባሩ የጦር ዋና አዛዥና ቶት ፓልቾይ አስታውቀዋል በማለት ኮርፖሬሽኑ እንደዘገበው፣ ግንባሩ ‹‹ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓቱ በማክበር ልዩነቱን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት፤›› መስማማቱን ዘገባው አትቷል፡፡ የግንባሩ ጦር አዛዥም […]
በወልቃይት ጉዳይ የትግራይ ክልል ውሳኔ አርኪ ካልሆነ ለፌዴሬሽን ምክር ቤት ለማቅረብ ስምምነት መደረሱ ተገለጸ

07 Sep, 2016 By ዮናስ ዓብይ ‹‹የኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ጉዳይ ከአማራ ክልል ውጪ የትም አይታይም›› አቶ ገዱ አንዳርጋቸው በአማራ ብሔራዊ ክልል አብዛኛዎቹን የጎንደርና የጎጃም አካባቢዎችን ለተቃውሞ ያነሳሳውና ለበርካቶች ሕይወት ማለፍ መነሻ ምክንያት የሆነውን የወልቃይት የማንነት ጉዳይ በተመለከተ፣ የትግራይ ክልል ምክር ቤት ተወያይቶ የሚያሳልፈው ውጤት እንደሚጠበቅ የአማራ ክልል መንግሥት አስታወቀ፡፡ ለዚህም ስምምነት ላይ መደረሱ ተገለጸ፡፡ […]
Dutch flower importer closes down after attack in Ethiopia

Dutch flower importer closes down after attack in Ethiopia September 6, 2016 Aalsmeer-based flower importer Esmeralda Farms Nederland is being closed down following an attack by rebels in Ethiopia on the company’s flower nursery last week, broadcaster NOS said on Tuesday. The company’s US parent has decided to close down the Dutch operation, with the […]
Ethiopia lacks a model of leadership

Opinion By SHMUEL LEGESSE \ 09/06/2016 21:10 THE LOCAL independent Ethiopian citizens’ news agencies are reporting outside the country that there is a huge popular mobilization against the government. Bet Selam synagogue in Kechene, Ethiopia. (photo credit:IRENE ORLEANSKY In January, 2016, Ethiopian Foreign Minister Tedros Adhanom was nominated as Africa’s candidate for director general of […]
የኦሮሚያ ክልል ውሎ እና የተጠራው የግብይት ማቆም ኣድማ ስኬት

September 6, 2016 ቆንጅት ስጦታው የኦሮሚያ ክልል ውሎ እና የተጠራው የግብይት ማቆም ኣድማ ስኬት በኦሮሚያ ክልል የተጠራው የግብይት ማቆም ኣድማ በተሳካ ሁኔታ ተካሄደ::ለኣንድ ሳምንት በኦሮሚያ ክልል የተጠራው የግብይት ማቆም ኣድማ በሻሸመኔ ኣዲስ ኣበባ ቡራዩ በኣምቦ በነቀምት በደንቢዶሎ በባሌ ጎባ በሃረርጌ ደደር ጋራሙለታ በኣወዳይ በድሬዳዋ እና በኣብዛኛው የኦሮሚያ ክልሎች በተሳካ ሁኔታ ሲካሄድ የምስራቅ ኢትዮጵያዋ ጅጅጋ እና በጫት […]
በቃለቲ ወህኒ ቤት በጥይት ተመተው ከቆሰሉት 2 ታሳሪዎች መካከል አንዱ ተደብድቦ መገደሉ ታወቀ፡፡

September 6, 2016 ቆንጅት ስጦታው መንግስት በጥይት መቶ ያቆሰለውን እስረኛ በሚሰቀጥጥ ሁኔታ ደብድቦ ገደለ 7 የሚሆኑ የኦሮሚያ ተወላጅ እስረኞችም ለሕዝቡ የድረሱልን ጥሪ እያሰሙ ነው በቃለቲ ወህኒ ቤት በጥይት ተመተው ከቆሰሉት 2 ታሳሪዎች መካከል አንዱ ተደብድቦ መገደሉ ታወቀ፡፡ ከ2 ቀናት በፊት ቅዳሜ ነሐሴ 28/2008 ለሊት የቃሊቲ እስርቤት ጠባቂዎች 2 እስረኞችን ገድለው 2ቱን ደግሞ ማቁሰላቸው ተዘግቦ ነበር፡፡ […]
በቃለቲ ወህኒ ቤት በጥይት ተመተው ከቆሰሉት 2 ታሳሪዎች መካከል አንዱ ተደብድቦ መገደሉ ታወቀ፡፡

September 6, 2016 ቆንጅት ስጦታው መንግስት በጥይት መቶ ያቆሰለውን እስረኛ በሚሰቀጥጥ ሁኔታ ደብድቦ ገደለ 7 የሚሆኑ የኦሮሚያ ተወላጅ እስረኞችም ለሕዝቡ የድረሱልን ጥሪ እያሰሙ ነው በቃለቲ ወህኒ ቤት በጥይት ተመተው ከቆሰሉት 2 ታሳሪዎች መካከል አንዱ ተደብድቦ መገደሉ ታወቀ፡፡ ከ2 ቀናት በፊት ቅዳሜ ነሐሴ 28/2008 ለሊት የቃሊቲ እስርቤት ጠባቂዎች 2 እስረኞችን ገድለው 2ቱን ደግሞ ማቁሰላቸው ተዘግቦ ነበር፡፡ […]
የቀድሞው ፓርላማ አባል አቶ ሰይፉ ግርማ ታስረው ተፈቱ (ለምን?)

September 6, 2016 (ኢ.ኤም.ኤፍ) በታሪክ ፓርላማው ሙሉ ለሙሉ በአንድ ፓርቲ ቁጥጥር ስር የዋለበትን አጋጣሚ እያየን ነው። ከዚህኛው የፓርላማ ምርጫ በፊት በ2003 ብቸኛው የተቃዋሚ ፓርቲ አባል ሆነው የተመረጡታቶ ሰይፉ ግርማ ማሩ ነበሩ። አቶ ሰይፉ ከፓርላማ ከወጡ በኋላ የግል ስራቸው ላይ ትኩረት ሰጥተው እየሰሩ ይገኛሉ። ከአገራችን ጋር በተያያዘ ኢፍትሃዊ በደል ሲፈጸም፤ “ለምን?” ብለው ከሚጠይቁ ደፋር ዜጎች […]