‹‹ነቀፌታን የማይቀበል መንግስት ዘላቂነት የለውም!›› ሙስሊሙ 40 ዓመት የሞላውን የተቃውሞ መፈክር ዛሬም ዳግም ያነሣል!

Saturday, September 3, 2016 ‹‹ነቀፌታን የማይቀበል መንግስት ዘላቂነት የለውም!›› ድምፃችን ይሰማ መግለጫ ሙስሊሙ 40 ዓመት የሞላውን የተቃውሞ መፈክር ዛሬም ዳግም ያነሣል! አገር አቀፍ የተቃውሞ መርሃ ግብሮች የሚኖሩን ሲሆን ሙስሊሙ ህብረተሰብ ራሱን ዝግጁ እንዲያደርግ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን! ቅዳሜ ነሐሴ 28/2008 ትግላችን ከአምስት ዓመታት በፊት ሲጀመር ሶስት መሰረታዊ ጥያቄዎች ይዞ የተነሳ ሲሆን ጥያቄዎቹን ለማስመለስም ሰላማዊ እና ህጋዊ መንገዶችን […]
ቅዱስ ሲኖዶስ የህወሃት ቡድን በአስቸኳይ ተወግዶ ጊዜያዊ የአደራ መንግስት እንዲቋቋም ጠየቀ

September 4, 2016 – መግለጫ ወቅታዊውን የሀገራችንን ሁኔታ አስመልክቶ ከሕጋዊው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ አሁን በመሳሪያ ኃይል እያፈነና እየገደለ ያለው የህወሃት ቡድን በአስቸኳይ ተወግዶ ጊዜያዊ የአደራ መንግስት እንዲቋቋምና በአጭር ጊዜ ውስጥ ለሃገር ክብር እና አንድነት የሚያስብ ህዝባዊ መንግሥት በሀገሪቱ ውስጥ እንዲፈጠር ሁሉም አገሩንና ወገኑን የሚወድ ኢትዮጵያዊ ሁሉ እንዲረባረብ ቅዱስ ሲኖዶስ አባታዊ የአደራ መልዕክቱን ያስተላልፋል። ከቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ — […]
ኳሷ ያለችው በታጋዩ ሕዝብ እጅ ነው ።

September 5, 2016 አንዱዓለም ተፈራ ነሐሴ ፳፱ ቀን ፳፻፰ ዓመተ ምህረት የትግሬዎች ነፃ አውጪ ግንባር በዘገምታ የመቃብር ጉዞውን ጀምሯል። ሕዝቡ በያለበት ትግሉን አጧጡፏል። የውጭ መንግሥታትም ጥቅማቸውን የሚያስጠብቅላቸውን ወገን ለመለየት ጎራ ይዘው እያዳመጡ ነው። በግብግቡ ብዙ ወገናችን እያለቀ ነው። ይህ ሆነ ያ፤ አሁን ባለንበት የፖለቲካ ሀቅ፤ ኳሷ ያለችው በታጋዩ ሕዝብ እጅ ነው። የትግሬዎች ነፃ አውጪ ግንባር፤ […]
ፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም ስለ ህዝባዊ ተቃውሞዎችና መንስኤያቸው ያብራራሉ

September 4, 2016 ቆንጅት ስጦታው ስለ ህዝባዊ ተቃውሞዎችና መንስኤያቸው ያብራራሉ ጭቆናን ለማጥፋት የሚደረግ ትግል ኖሮ አያውቅም ህዝብ ቋቱ ሲሞላ ነው አልችልም፤ በቃኝ ያለው አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ የተናገረው የሚያስደንቅ ነው በሦስት መንግስት ውስጥ አልፈዋል – ታዋቂው ምሁርና አንጋፋው ፖለቲከኛ ፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም፡፡ በአገራቸው ፖለቲካ ውስጥ ዛሬም በሽምግልና ዕድሜያቸው ንቁ ተሳታፊ ናቸው፡፡ በሰብአዊ መብት ተሟጋችነታቸውም ይታወቃሉ፡፡ ፕ/ር […]
የቅሊንጦን ግድያ የፈፀሙት የትግራይ አጋዚዎች መሆናቸውን፤ የማረሚያ ቤቱ ፖሊስ ምስክርነት ሰጠ

September 4, 2016 የቅሊንጦን ግድያ የፈፀሙት የትግራይ አጋዚዎች መሆናቸውን፤ የማረሚያ ቤቱ ፖሊስ ምስክርነት ሰጠ (ኢ.ኤም.ኤፍ) በቅሊንጦ እስር ቤት ውስጥ፤ ሆን ብለው እሳት በማስነሳት እስረኛውን ከትልቅ ማማ ላይ ሆነው ሲረሽኑ የነበሩት የትግራይ ተወላጆች፤ የአጋዚ ወታደሮች እንደነበሩ የኦሮሞ ተወላጅ የሆነውና በወቅቱ ከግቢው እንዲወጣ የተደረገ አንድ የፖሊስ አባል ገለጸ። ይህ በቀጥታ ከጥበቃ አባል ፖሊስ የተላለፈ መልእክት ነው። […]
መንግሥት የኃይል እርምጃ አቁሞ ህዝብን ይቅርታ እንዲጠይቅ ሰመጉ አሳ

Sunday, 04 September 2016 00:00 አለማየሁ አንበሴ መንግሥት የኃይል እርምጃ አቁሞ ህዝብን ይቅርታ እንዲጠይቅ ሰመጉ አሳሰበ በመንግሥት የፀጥታ ኃይሎች የሚወሰድ አላስፈላጊ የኃይል እርምጃ እንዲቆምና ሰላማዊ ሰልፍ የማድረግ መብት እንዲከበር የሰብአዊ መብቶች ጉባኤ (ሰመጉ) የጠየቀ ሲሆን የመብት ጥሰቶችን በማጣራት ሥራ ላይ የተሰማሩ ባለሙያዎቹም በመንግስት እየታሰሩበት መሆኑን አስታውቋል፡፡ ተቋሙ ቀደም ሲል በኦሮሚያ ክልል የተወሰኑ ወረዳዎች የደረሱ […]
Ethiopia protests: Fire and gunshots reported at jail

Media and activists report gunfire and blaze at jail where politicians are held, as anti-government protests continue. Oromo and Amhara demonstrators are calling for more rights [Tiksa Negeri/Reuters] A prison in Ethiopia where high-profile politicians are held has caught fire and gunshots were later heard there, according to media and opposition activists in a country […]
አለባብሰው ቢያርሱ በአረም ይመለሱ!

Written by Administrator ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ቀበሮ ጉሮሮው ውስጥ አጥን ተቀርቅሮበት በጣም ሲሰቃይ ዋለ፡፡ ወደማታ ላይ አንዲት ረዝም ኩምቢ ያላት ወፍ አገኘና እንዲህ አላት፡- “ወፊት ሆይ” “አቤት” አለች ባለ ኩምቢዋ ወፍ፡፡ “አንድ ነገር ልለምንሽ?” “የምችለው ከሆነ ምን ቸገረኝ” “የምትችይው ነገር ነው፡፡ በዚያ ላይ ለውለታሽ ዋጋሽን እከፍላለሁ” “ምን ትከፍለኛለህ?” “የፈለግሺውን፡፡ ብቻ ከአቅሜ በላይ አይሁን” “እሺ፡፡ […]
ለፖለቲካዊ ችግሮች – ፖለቲካዊ ውይይት

Sunday, 04 September 2016 00:00 Written by አለማየሁ አንበሴ • የህዝቡን ጥያቄ እንደ ተቃዋሚ ፓርቲዎች አሳንሶ ማየት እብደት ነው • አሁን መፍትሄው ህዝብን በተለያዩ ስልቶች ማነጋገር ነው • ሁኔታው ሳይባባስ በጊዜ መፍትሄ ካልተበጀለት አስጊ ነው አሁንም ከመቀዝቀዝ ይልቅ በየጊዜው እየሰፋና እየጋለ ለመጣው ህዝባዊ ተቃውሞና ግጭት ምሁራንና የአገር ዕውቅ ሽማግሌዎች የመፍትሄ ሃሳቦች የሚሏቸውን እየሰነዘሩ ነው፡፡ ሃሳባቸውን […]
ኢህአዴግ “እታደሳለሁ” ማለቱን ተቃዋሚዎች አጣጣሉት

September 4, 2016 “መንግሥት የሀገሪቱን መሰረታዊ ችግር አልተገነዘበም” የሰሞኑ የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ መግለጫ፤ የወቅቱን የሀገሪቱን ችግሮች በአግባቡ የፈተሸና ለውጥ ሊያመጣ የሚችል አለመሆኑን የገለፁት ተቃዋሚዎች፤ በሀገሪቱ በተከሰቱት ችግሮች ዙሪያ ያስቀመጧቸውን የመፍትሄ ሃሳቦች ከግምት ውስጥ ያስገባ የሰጠ አይደለም ብለዋል፡፡ መንግስት የአገሪቱን መሰረታዊ ችግር ባለመገንዘቡ፣ አሁንም መፍትሄ ለማምጣት ቁርጠኛ አለመሆኑን ከተሰጠው መግለጫ መረዳታቸውን ተቃዋሚ ፓርቲዎች አስታውቀዋል፡፡ በሀገሪቱ በተለይ […]