ከአዲስ አበባ ወደ ባህርዳር የሚወስደውን ድልድይ ሰልፈኞች ዘግተውታል

  August 27, 2016  ቆንጅት ስጦታው አማራ ተጋድሎ ዛሬም ተቀጣጥሎ ቀጥሏል። ከአዲስ አበባ ወደ ባህርዳር የሚወስደው መንገድ ላይ የሚገኘውን ደምበጫ ድልድይ ሰልፈኞች ዘግተውታል። የመንገድ መዝጋቱ ዓላማ የወያኔን ኢኮኖሚ ለማዳሸቅ ነው። የመንገድ መዝጋቱ እንቅስቃሴ በዚህ ሁኔታ ከቀጠለ በነዳጅ እጥረት ምክንያት በቅርብ ጊዜ ውስጥ በአዲስ አበባ የሚንቀሳቀስ ተሽከርካሪ አይኖርም። እንዲሁም ከባህርዳር ወደ አ.አ የሚያስገባው ሙሉአለም ችግኝ ሀሙሲት […]

የግዢ እና ሽያጭ ማቆም አድማ ጥሪ

August 30, 2016 – መግለጫ ከጷግሜ 1- መስከረም 2፣ 2009 ቀደም ብለን እንዳስታወቅነው ለቀጣዩ ዘመቻ የተመረጠው ሳምንት በሃገሪቱ ውስጥ ከፍተኛ የንግድ እንቅስቃሴ የሚደረግበት ነው። ስለሆነም ዘመቻው የስርዓቱን ኢኮኖሚ ከማድቀቅም አልፎ የኦሮሞ ህዝብ የሃገሪቱ ኢኮኖሚ ግንድ መሆኑን የሚያሳይበት ይሆናል። በተጨማሪም በኦሮሚያ ከተሞች ውስጥ ለጨቋኙ ስርዓት ያደሩ ነጋዴዎችንም ለመለየት ይጠቅማል ዘመቻው። በዚሁ መሰረት ከጳጉሜ አንድ እስከ መስከረም […]

Ethiopia mulls railway regulatory body to harmonize sector

Ethiopia mulls railway regulatory body to harmonize sector 29-08-2016 11:05:35 | by: Bob Koigi Ethiopia mulls railway regulatory body to harmonize sector As Ethiopia looks to railway transport to accelerate industrialization, the Ministry of Transport is readying itself with a bill that seeks to establish a regulatory body. According to the bill to be tabled […]

አሜሪካ፡ “ህወሃት አብቅቶለታል”

August 29, 2016   የታቀደ፣ ግን ድንገተኛ የሚባል መፈንቅለ መንግሥት ይጠበቃል በጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ             በኢትዮጵያ የስርዓት ለውጥ እንዲካሄድ የማይፈልጉት የአሜሪካ ባለስልጣናት ህወሃት አገር መምራት የማይችልበት ደረጃ ደርሷል የሚል ድምዳሜ ላይ ደርሰዋል። የሚያደርጉትን ቢያውቁም ለመፍትሄ በተናጠል ተቀናቃኝ ፓርቲዎችንና የሲቪክ ማህበራትን “ምክር” እየጠየቁ ነው። አሁን ያለው ህዝባዊ ተቃውሞ በዚህ ከቀጠለ ኢትዮጵያን […]

ፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም፤ በተለይ ለአዲስ አድማስ

Monday, 29 August 2016 10:20  አለማየሁ አንበሴ  ስለ ህዝባዊ ተቃውሞዎችና መንስኤያቸው ያብራራሉ ጭቆናን ለማጥፋት የሚደረግ ትግል ኖሮ አያውቅም ህዝብ ቋቱ ሲሞላ ነው አልችልም፤ በቃኝ ያለው አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ የተናገረው የሚያስደንቅ ነው በሦስት መንግስት ውስጥ አልፈዋል – ታዋቂው ምሁርና አንጋፋው ፖለቲከኛ ፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም፡፡ በአገራቸው ፖለቲካ ውስጥ ዛሬም በሽምግልና ዕድሜያቸው ንቁ ተሳታፊ ናቸው፡፡ በሰብአዊ መብት ተሟጋችነታቸውም […]

ትላንት በጎጃም ከተሞች የተቃውሞ ሰልፍ ተደረገ

Monday, 29 August 2016 10:18   አለማየሁ አንበሴ በጎንደር ለ2ኛ ጊዜ ከቤት ያለመውጣት አድማ እየተካሄደ ነው ተቃውሞውን ለማስቆም እርምጃ እወስዳለሁ”- የክልሉ መንግስት ትላንት በባህር ዳር አንዳንድ የንግድ ተቋማት ታሸጉ ትናንት በተለያዩ የጎጃም ከተማዎች የተቃውሞ ሠልፍ የተደረገ ሲሆን በጎንደርና አካባቢው ባሉ ከተሞች ባለፈው ረቡዕ ለ2ኛ ጊዜ የተጀመረው የቤት ውስጥ መቀመጥ አድማ እንደቀጠለ ነው ተብሏል። በምዕራብ ጎጃም […]

የሰይጣን አርማ እየወረደ፤ የህዝብ ሰንደቅ አላማ ተውለበለበ!

  August 29, 2016 ኢ.ኤም.ኤፍ – ዳዊት ከበደ ወየሳ  በበርካታ የአገሪቱ ክፍሎች እየተነሳ ያለው የህዝብ ተቃውሞ፤ ከእለት ‘ለት እየተባባሰ እንጂ እየበረደ አልመጣም። በተለይም ከቅርብ ግዜ ወዲህ በአማራ የተነሳው የህዝብ አመጽ የህወሃት ወይም የትግራይ ነጻ አውጭ ወታደሮችን ከክልሉ እየጠራረጋቸው ነው። ከዚያም አልፎ ህዝቡ በየደረሰበት፤ የሰይጣን አርማ (አንዳንዶች አምባሻ ይሉታል) ኮከብ አለም አቀፍ የሰይጣን እምነት ተክታዮች አርማ። […]

እምቢ ለመብቴ ያለው የጎጃም ገበሬ የደቡብ ክልል ባለሥልጣናትን የህዳሴ ጉብኝት አከሸፉ።

August 28, 2016           የህዳሴዉ ግድብ ጉብኝት ተሰናከለ ፤ እምቢ ለመብቴ ያለው የጎጃም ገበሬ የደቡብ ክልል ባለሥልጣናትን የህዳሴ ጉብኝት አከሸፉ ዳንኤል ሽበሺ ★★★★★★★★★★★★★★★ በደቡብ ክልል ካሉ ወረዳዎች፣ ዞኖችና ከክልሉም መዋቅሮች የተሰባሰቡ ባለሥልጣናት በአራት አውቶብስ ተሳፍረው ለጉዞና ለበረሃ የሚሆን ስንቅ በመያዝ የህዳሰውን ግድብ ለመጎበኘት ወደ ግንባታ ሳይት ያቀኑት ሐሙስ (18/12/08) ከሰዓት በፊት […]

‹‹በኢሕአዴግ ግምገማ ምንም የሚመጣ ለውጥ የለም››

August 29, 2016 ውድነህ ዘነበ “በአሁኑ ጊዜ ሻዕቢያ እንደዚህ ዓይነት ማዕበል ኢትዮጵያ ውስጥ ከቀሰቀስ ኢሕአዴግ ከሻዕቢያ አንሷል ማለት ነው፡፡”    አቶ ገብሩ አሥራት “አንድ እንቅስቃሴ በተለይ ሚሊዮኖች የሚንቀሳቀሱበት እንቅስቃሴ በውጭ ኃይል ሊመራ አይችልም ::በእኔ አመለካከት ይኼ አባባል የሚንቀሳቀሰውን ሕዝብና ወጣት መናቅ ነው፡፡” “ትግራይ ውስጥ ለምርጫ ሲቀሰቅስ ትምክህተኞችና ፅንፈኞች አማሮች መጡብህ፣ ኦሮሞች መጡብህ ይላል፡፡ ኦሮሚያ ውስጥ ሲቀሰቅስ […]