An Olympic Protest Is the Least of Ethiopia’s Worries

Security services are killing demonstrators by the hundreds. But instead of restoring order, the government is tearing itself apart. By William Davison August 23, 2016 An Olympic Protest Is the Least of Ethiopia’s Worries ADDIS ABABA, Ethiopia — When Ethiopian marathoner Feyisa Lilesa neared the finish line in Rio de Janeiro on Sunday and crossed […]
በባህር ዳር ፖሊሶች ሕዝቡ ከቤቱ ወጥቶ ስራ እንዲጀምር ሲያስገዱ ዋሉ።

August 23, 2016 – ቆንጅት ስጦታው ወያኔ ህዝቡ ከቤቱ እንዲወጣ በማስገደድ ላይ ዋሉ። የከተማዋን ባጃጆች በየማደሪያ ቦታቸው በመሄድ በግዳጅ ለማስወጣት እየሞከሩ ይገኛሉ፣ ስራ ካልጀመራችሁ 3000 ብር ትቀጣላችሁ በማለት ቢያስፈራሩም የስራ ማቆም አድማው እና የቤት ውስጥ ተቃውሞው ግን ተጠናክሮ ቀጥሏል። የተባባረ ህዝብ በባህር ዳር ታሪክ ይሰራል።ጭንቀት ውስጥ የሚኙት የወያኔ ፖሊሶች ባህርዳር በየቀበሌው እየዞሩ የቆሙ ተሽከርካሪወችን እንዲንቀሳቀሱ፤ […]
ባህርዳር የቤት ውስጥ አመፅና የስራ ማቆም አድማ ቀጥሏል

August 22, 2016 – ቆንጅት ስጦታው ባህር ዳር ከተማ የቤት ውስጥ አመፁን እና የስራ ማቆም አድማውን በተሳካ ሁኔታ ለሁለተኛ ቀን እያስኬደችው ነው።ዛሬ ይሄን የስራ ማቆም አድማ ተላልፎ የተገኘ አንዳ ባጃጅን ወርውረው አባይ ወንዝ ውስጥ ገፍተው ጨምረውታል ።በባህርዳርና አካባቢው ህዝብ የቤት ውስጥ አመፅና የስራ ማቆም አድማ ግራ የተጋባውና የጨነቀው የክልሉ መንግስት በአማራ FM ጣቢያ ” ከቤት […]
አትሌት ፈይሳን ለመርዳት ሦስት ሰዎች ሬዮ ገብተዋል፣ 91 ሺሕ ዶላር ተሰብስቦለታል

ነሐሴ 23, 2016 ጽዮን ግርማ አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ አጋሩ Print አስተያየቶችን ይዩ እሁድ እለት በተካሄደው የሪዮ ኦሎምፒክ የማራቶን ውድድር ሁለተኛ ሆኖ ያጠናቀቀው የ26 ዓመቱ አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ በሪዮ ኦሎምፒክ የብር ሜዳልያ ይልቅ የውድድር መስመሩን ሲያጠናቅቅ፤ ያሳየው ሁለት እጆቹን የማጠላለፍ ምልክት ነው። ዋሽንግተን — ፈይሳ ይህን ምልክት ለምን እንዳሳየ ከአሜሪካ ድምጽ ተጠይቆም፤ “በሀገሬ ትልቅ ችግር አለ። መንግሥትን […]
ከትናንት ወዲያ፣ ትናንትና ዛሬ [ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም]

ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም ዛሬ ላይ ቆሜ ወደኋላ ሳይ የትናንት ወዲያው ይናፍቀኛል፤ ትናንት ወዲያን አይቼዋለሁ፤ አውቀዋለሁ፤ ትናንትንም አይቼዋለሁ፤አውቀዋለሁ፤ ዛሬንም እያየሁትና እያወቅሁት ነው፤ ከትናንት ወዲያ በጃንሆይ ዘመን የአገዛዙ ነቃፊ ነበርሁ፤ የወደፊቱን የማየት ችሎታ ስለሌለኝ የጃንሆይን አገዛዝ ነቃፊ ነበርሁ፤ በትናንት ወዲያ ላይ በጃንሆይ ዘመን ላይ ቆሜ ዛሬን የማየት ችሎታ ቢኖረኝ የጃንሆይን አገዛዝ ነቃፊ አልሆንም ነበር፤ ትናንትን፣ የደርግን […]
አትሌት ፈይሳ ሊሌሳ “የኢትዮጵያ ጀግና ነው!” ሲል የወያኔው አፈቀላጤ ጌታቸው ረዳ ተናገረ!

August 22, 2016 The “x” symbol is used by in protests against the Ethiopian government attempts to reallocate land A crowd-funding campaign has raised more than $40,000 (£30,000) to help Ethiopia’s Olympic marathon silver medallist Feyisa Lilesa seek asylum. EPA አትሌት ፈይሳ ሊሌሳ “የኢትዮጵያ ጀግና ነው!” ሲል የወያኔው አፈቀላጤ ጌታቸው ረዳ ለአለም አቀፍ መገናኛ […]
Protests in Oromia, Amhara Regions Present ‘Critical Challenge’ – United States

Assistant Secretary of State for Democracy, Human Rights, and Labor Tom Malinowski By Tom Malinowski The Obama administration’s top official promoting democracy and human rights,Tom Malinowski, says the Ethiopian government’s tactics in response to protests in the Oromia and Amhara regions of the country are “self-defeating”. Writing ahead of the arrival of U.S. Secretary […]
የምን እንጀራ?

የምን እንጀራ? 19 Aug, 2016 By ሻሂዳ ሁሴን ከሳምንታት በፊት በማኅበራዊ ድረገጾች ላይ አንድ ፎቶግራፍ ተለቅቆ ነበር፡፡ በፎቶግራፉ ላይ ከ10 የሚበልጡ የሊጥ በርሜሎችና ሊጡ የሚቦካባቸው 3 ሳፋዎች ተደርድረው፣ በአንድ ጥግ በማዳበሪያ ተሞልቶ የተቀመጠ ዱቄትም ይታያል፡፡ ምግብን የመሰለ ነገር በከባድ ጥንቃቄ መዘጋጀት ያለበት ቢሆንም ሊጡ የሚዘጋጅበት ሁኔታ ፈጽሞ ፅዳት የጐደለው መሆኑን ከፎቶግራፉ መታዘብ ይቻላል፡፡ ሊጡ የሚቦካበት […]
Ethiopia’s Feyisa Lilesa won an Olympic medal then protested his government. Can he go home?

By Kevin Sieff and Paul Schemm August 22 at 1:59 PM Ethiopia’s Feyisa Lilesa crosses his arms as he crosses the finish line to win the silver medal in the men’s marathon at the 2016 Summer Olympics in Rio de Janeiro. (Luca Bruno/AP) Ethiopia’s Feyisa Lilesa won an Olympic medal then protested his government. Can […]
በስደት ላይ ያለው ሕጋዊ ቅዱስ ሲኖዶ

የአቋም መግለጫ August 19, 2016 09:15 am በስደት ላይ ያለው ሕጋዊ ቅዱስ ሲኖዶስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶከስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሰበካ ጉባኤ ማደራጃ መምሪያ የአጥቢያ አብያተ ክርስቲያናት አንድነት ማህበር የአቋም መግለጫ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ አሜን። […]