Budget approval brings Jews in Ethiopia a step closer to Israel

The Times of Israel Thursday, August 18, 2016 Av 14, 5776 11:44 pm IDT The Times of Israel State’s 2-year monetary plan earmarks funds for the immigration and resettling of 1,300 Ethiopian Jews By Melanie Lidman August 18, 2016, 6:17 pm 6 A member of the Falashmura Jewish Ethiopian community carries her baby on her […]
Ethiopia’s Bloody Crackdown: The Case for International Justice

August 18, 2016 10:57AM EDT The Huffington Post Felix Horne Senior Researcher, Horn of Africa @felixhorne1 Ethiopia’s Bloody Crackdown: The Case for International Justice Ethiopian security forces gunned down at least 100 people a week ago in the bloodiest weekend in the ninth month of anti-government protests. Unlike previous protests, which have been largely […]
የኢትዮጵያ የአንድነት ጥያቄ !ጥሪ!

https://www.youtube.com/watch?v=Q-p7lhIjgAc
የአዲስ አበባ ጥቁር አንበሳ የህክምና ትምህርት ተማሪ ዶክተሮች የወያኔ ስርአትን አውግዘዋል

August 18, 2016 ቆንጅት ስጦታው የአዲስ አበባ ጥቁር አንበሳ የህክምና ትምህርት ተማሪ ዶክተሮች በኦሮሞና በአማራ ወንድሞቻችን ላይ የወያኔ መንግስት እያደረገ ያለውና የሚካሄደው ኢ.ሰብአዊ ጭፉጨፉ አግባብ አይደለም በማለት ስርአቱን አውግዘዋል ተቃውማቸውን አሰምተዋል።
የፍራንክፈርት ከተማ ባሕርዳርንና ጎንደርን መስላ ዋለች!

ከ ኆኅተብርሃን ጌጡ August 18, 2016 -ለ 25 ዓመታት የተገነባዉ የዘረኝነት ግንብ በመፈራረስ ዋዜማ ላይ ቀኑ ዓርብ ነሐሴ 12 ቀን 2016 ነበር። የትዕይንተ ሕዝቡ መገናኛ ማዕከል ቦታ ዋናዉ ባቡር ጣቢያ አካባቢ ነዉ። በተጠቀሰዉ የሰልፉ መጀመሪያ ሰዓት ኢትዮጵያዉያን አካባቢዉን አጥለቀለቁት። ፍራንክፈርት ከተማ በአረንጟዴ፣ ቢጫና ቀይ ኅብረ-ቀለም ባለዉ የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ደምቃና ተዉባ ትታያለች። ከሁሉም የጀርመን […]
ትዝብት፡

ትዝብት፡ 1. ትብብር፡ በምድረ በኢትዮጵያ የጎደለ ነገር ትብብር ነው፤ ለብዙ ምዕተ-ዓመታት የኢትዮጵያን ሕዝብ ሲያስጠቃ የኖረው የትብብር ጉድለት ነው፤ ትብብርን ኢትዮጵያዊ ባሕርይ እንዳይሆን የአዳፍኔ ሥርዓቶች ሁሉ ተግተው የሠሩበት ነው፤ ተሳክቶላቸዋልም፤ ዛሬ የጎነደር ሕዝብ ይህንን የቆየ አጉል ባሕርይ ሰብሮ ሰው ሁሉ ከየቤቱ እንዳይወጣ ለማድረግ ማስተባበራቸውና መሳካቱ የኢትዮጵያን ሕዝብ አዲስ የኑሮ ጥበብን እንደፈጠረ የሚቆጠር ነው፤ አንዱና ዋናው የኢትዮጵያውያን […]
መስፍን አማን እና ገረሱ ቱፋ በለወቅታዊ ጉዳዮች ዙርያ በህብር ራዲዮ ይወያያሉ

August 17, 2016 መስፍን አማን እና ገረሱ ቱፋ በለወቅታዊ ጉዳዮች ዙርያ በህብር ራዲዮ ይወያያሉ
የትግሬ-ወያኔ የዐማራ እና የኦሮሞ ነገዶችን ሕዝብ ጨርሶ ለማጥፋት ያቀደው ሚስጢራዊ አዲስ ሤራ

August 17, 2016 ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ማክሰኞ ነሐሴ ፲ ቀን ፪ሺህ፰ ዓ.ም. ቅፅ ፬ ፣ ቁጥር ፳፪ ላለፉት 25 ዓመታት የትግሬ-ወያኔ በሕዝብ ላይ የፈጸመው ግፍና በደል ከመጠን በላይ በመሆኑ፣ ሕዝቡን ለእምቢተኝነት አነሳስቷል። ይህ ግፍና በደል መጠን የለሽ በመሆኑ፣ በአገሪቱ ልዩ ልዩ ክፍሎች፣ በተለይም በጎንደር፣ በጎጃም፣ በሸዋ፣ በወሎ፣ በሐረርጌ፣ በአርሲና በወለጋ ክፍለ-ሀገሮች የሚኖረው […]
23 South Sudan refugees charged with ‘gruesome’ murder in Ethiopia

23 South Sudan refugees charged with ‘gruesome’ murder in Ethiopia Kule refugee camp near the Pagak Border entry point in the Gambella Region, Ethiopia. An Ethiopian court has charged 23 South Sudanese refugees from the Jewi camp in Gambella with carrying out the “gruesome” murder of 10 Ethiopian civilians using sticks and shovels at a […]
Dr Merera Gudina Medrek vs Charmin Eng Yelekal Getenet Semayawi Party Charmin Dr Taye Zegeye Shengo Charmin And Dr aklog Birara Shengo Executive Member About Current Ethiopian Issue

Addis Dimits Dr Merera Gudina Medrek vs Charmin Eng Yelekal Getenet Semayawi Party Charmin Dr Taye Zegeye Shengo Charmin And Dr aklog Birara Shengo Executive Member About Current Ethiopian Issue ⇒http://www.addisdimts.com/radio-show-for-august-142016/ — with Asheber Worku. ⇒ http://www.addisdimts.com/wp-content/uploads/2016/08/08-14-16.mp3