UK ‘disappointed’ as Robert Mugabe becomes WHO goodwill ambassador

UK ‘disappointed’ as Robert Mugabe becomes WHO goodwill ambassador UN body appoints Zimbabwean despot to help tackle non-communicable diseases, despite dire health crisis under his rule Human rights groups say Zimbabwe’s healthcare system has collapsed under Robert Mugabe’s regime. Photograph: Philimon Bulawayo/Reuters Ruth McKee and agencies Saturday 21 October 2017 13.00 BST First published on Saturday […]

Attacks in Somalia – a 2017 timeline

21 Oct 2017 15:05 GMT | War & Conflict, Interactive, Somalia, Africa The Horn of Africa country has been facing deadly attacks for more than a decade. Most of these assaults have been carried out by al-Shabab, an armed group fighting Somalia’s Western-backed government and wanting to impose a strict interpretation of Islam in the country. 

ጋዜጠኛ ተመስገን ደሣለኝ – ስለ ማረሚያ ቤት ቆይታው

Saturday, 21 October 2017 13:23 Written by  አለማየሁ አንበሴ  • “እንደ ፍርደኛ ሳይሆን እንደ ጦር ምርኮኛ ነበር የምታየው” • “በሃገሪቷ ላይ ምን እየተካሄደ እንዳለ አላውቅም ነበር” • “እናቴ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ መንፈስ ያላት ነች” ባለፈው አርብ ጥቅምት 3 ቀን 2010 ዓ.ም ከእስር እንደሚለቀቅ ሲጠበቅ የነበረው ጋዜጠኛ ተመስገን ደሣለኝ፤በግልጽ ባልታወቀ ምክንያት በዕለቱ ሳይፈታ በመቅረቱ ቤተሰቦቹ ማዘናቸውን መዘገባችን […]

አይጥ ለማባረር ቤትን ማቃጠል!

Saturday, 21 October 2017 13:11 Written by  አልአዛር ኬ    ባለፉት ዓመታት በሀገራችን አራቱም ማዕዘናት በብሄር፣ ብሄረሰቦች መካከል በርካታ ህይወትና ንብረት የበሉ የተለያዩ ዘር-ተኮር ግጭቶችን አይተናል፡፡ እንዲህ ዓይነት ግጭቶችን አይናችን ጆሮአችንም ሆነ ልቦናችን ለምዶታል፡፡ በዚህም የተነሳ በኢትዮጵያ ሶማሌና በኦሮሞ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎች  የተከሰተውን  ግጭት ብዙዎቻችን እንደ ዱብ እዳ የቆጠርነው አይመስልም፡፡ የግጭቱ ስፋትና አስከፊነት እንዲሁም በግጭቱ […]

ኦህዴድ የህወሃት ፍራንከንሽቴይን? ባይሳ ዋቅ-ወያ

October 21, 2017  ባይሳ ዋቅ-ወያ wakwoya2016@gmail.com ሜሪ ሼሊ የምትባለዋ እንግሊዛዊት በ 1917 ዓ/ም ከአራት ጓደኞቿ ጋር ጄኔቫ አካባቢ ለዕረፍት መጥታ እያለች አንድ ቀን ማታ እንደሁ እሳት እየሞቁና እየተዝናኑ በጨዋታ መካከል እስቲ ከመካከላችን ማን በጣም አስፈሪ የሆነ ታሪክ (horror story) ባጭር ጊዜ ውስጥ ጽፎ ሊያቀርብ ይችላል ብለው ተወራረዱ። ከተወሰነ ሳምንት በኋላ የሥራችንን ውጤት እዚሁ አምጥተን እሳት […]

እሹሩሩ … ጣና እሽሩሩ… ዓባይነህ

October 21, 2017           ታዳምና ሄዋን ቢስተካከል እድሜህ፣ ለኔ ጦቢያ እናትህ ሁሌም ጨቅላዬ ነህ፣ በጀርባዬ አዝዬ ቅኔ እማዜምልህ፣ እሹሩሩ ጣና እሹሩሩ ዓባይነህ፡፡ ለቅርጫ ቢያቀርቡኝ የሞትኩ እንዳይመስልህ፣ ስታክ ይሰማኛል ተጀርባዬ ሆነህ፣ የገላና የራስ ቅማል እያስበሉህ፣ እሹሩሩ ጣና እሽሩሩ ዓባይነህ፡፡ ዓለምን ሲሰራ ቀድሶ ቢፈጥርህ፣ ሁለተኛው ልጄ ግዮንዋ ቢልህ፣ ኤደንን መግባት ብሎ ቢባርክህ፣ ቅናት […]

(የትግራይ ጉዳይ…) የኢትዮጵያ ህዝብ ነቅተህ ለሉኣላዊ ሀገርህና ለአንድነትህ ዘብ ቁም!!!!!!!!!  – ከአሰገደ ገብረ ሥላሴ

October 21, 2017 በሰሜኑ ክፍለሀገራችን እየተናፈሱ ያሉ በጠባብነት መርዝ የተነከሩ ኣየሩን እየበከሉት ይገኛሉ ። በኣሁኑ ጊዜ ቀደም ሲል ኢሳእያስ ኣፈወርቅ ካሁን በፊት ያልነበረው መለሳለስ በተለይ ከኣፍሪካ ቀንድ ካሉት ጎረቤት መንግስታት እና ሀገራት የነበረንን ሸካራ ግንኝነት በመሻሻል እንታረቅ ኣለን ብሎ ሲናገር ተደምጧል ። ኣሁን በቅርብ ደግሞ ከትግራይ ክልል የሚናፈሱ ያሉ ኣስደንጋጭ ወሬዎች ድሮውን ቡዙ ሊሂቃን ዜጎች […]

Strategic and Tactical Issues of Ethiopia’s Foreign Policy: Strengths, Weaknesses, Opportunities and Threat

Makonnen Tesfaye, 18 October 2017 Geo-political areas of the Horn of Africa and the Middle East 1. Introduction To what extent are the fundamentals of Ethiopian foreign policy aligned with the multi-polar global order and regional geo-politics, as well as attuned to recent political and diplomatic developments in neighbouring countries? The paper aims to address […]

ማነዉ ዘረኛ? (ሞሃ ሞሰን)

ኦሮሞ ወይስ እኛ የዚህ ጽሁፍ ዋነኛ አላማ የማዉቀዉንና የኖርኩበትን እዉነት በመጻፍ ሐገሬ ላይ እያንዣበበ ባለዉ አደገኛ ሁኔታ የተነሳ እንደዜጋ ሐላፊነቴን ለመወጣት ነዉ:: በርዕሱ ላይ እኛ ስል ለመግባባት ያህል ከኦሮምኛ ቋንቋ ተናጋሪ ዉጪ ያለነዉን ማለቴ ነዉ፤ … በተረፈ እኔ ስለብሄር ጣጣ እያወራዉ አይደለም፤ እኔም አላዉቀዉም፤… እናትና አባቴም ከኦሮምኛ ቋንቋ ተናጋሪ ቤተሰብ የተገኙ አይደሉም፤ ነገር ግን ብሔርን […]