አዴኃን የአርበኞች ግንቦት 7 ክንፍ ነው ሲል አቃቤ ህግ ክስ አቀረበ

October 16, 2017 –  ቆንጅት ስጦታው አዴኃን የአርበኞች ግንቦት 7 ክንፍ ነው ሲል አቃቤ ህግ ክስ አቀረበ • የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን አባል የ”ሽብር” ክስ ቀርቦበታል (በጌታቸው ሺፈራው) የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ የአማራ ዴሞክራሲያዊ ኃይሎች ንቅናቄ (አዴኃን) የአርበኞች ግንቦት 7 ክንፍ ነው ሲል ክስ አቅርቧል። ዛሬ ጥቅምት 6/2010 ዓ•ም የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ወንጀል መከላከል አባል በነበረ ግለሰብ […]

ምድረ በዳ ማሳዎች – BBC

15 October 2017 ሻሂዳ ሁሴን በጋ ከክረምት ለመቶ ዓመታት ያህል ምንም ነገር በቅሎበት አያውቅም፡፡ ሌሎች በዙሪያው የሚገኙ ማሳዎች ልምላሜ ለብሰው ይኼኛው ቦታ ግን በተለየ ምድረ በዳ ሆኖ መታየቱ ለብዙዎች ያልተለመደና እንግዳ ነገር ነው፡፡ በአካባቢው ይኖሩ የነበሩና አሁን የሚገኙ አርሶ አደሮች ሰይጣናዊ መንፈስ ተጠናውቶታል በሚል ማረስ ከተው ዓመታት ተቆጥረዋል ይባል፡፡ በርበሬ የሚመስለው ቀዩ አፈር ለምነቱ ጠፍቶ […]

ጣና ሐይቅ የተጋረጡበት ፈተናዎች-BBC

16 ኦክተውበር 2017 KALKIDAN የጣና ሐይቅ በእምቦጭ አረም መወረሩን ተከትሎ የተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች አረሙን በእጅ በመንቀል ለማስወገድ ሲረባረቡ ቢስተዋልም ባለሞያዎች የዚህ መሰሉን እንቅስቃሴ ውጤታማነት እንዲሁም በማሽን የመንቀልን ዘመቻ ተግባራዊነት ይጠራጠራሉ፤ ሐይቁ ላይ የተጋረጠው አደጋ ግን ይህ ብቻ አይደለም። ከአገሪቱ ጨው አልባ የተፈጥሮ ውሃ ውስጥ ሃምሳ በመቶ ያህሉን የያዘው የጣና ሐይቅ ለመጀመሪያ ጊዜ በእምቦጭ አረም መወረሩ […]

አቶ በረከት ስምኦን ሥልጣን ለመልቀቅ ጥያቄ አቀረቡ-BBC

 በኢትዮጵያ ፖሊሲ ጥናት ምርምር ማዕከል የኢንዱስትሪ ዘርፍ መሪ ሚኒስትር ሆነው ሲያገለግሉ የነበሩት አቶ በረከት ስምኦን ሃላፊነታቸውን በፈቃዳቸው ለመልቀቅ ጥያቄ አቀረቡ። ለጉዳዩ ቅርብ የሆኑ ምንጮች ለቢቢሲ እንዳረጋገጡት አቶ በረከት የሥራ መልቀቂያ ጥያቄያቸውን ለጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ አስገብተዋል።አቶ በረከት ስምኦን ለበርካታ ዓመታት በቦርድ ሰብሳቢነት ሲመሩት ከነበረው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክም ሊለቁ እንደሆነ ባለፈው ሳምንት ተነግሯል።አቶ በረከት ባለፈው ሳምንት […]

ሕዝበ ዉሳኔ በሸዋ፣ በቀበሌ ደረጃ  – ግርማ_ካሳ

October 15, 2017 19:04 e ወደ 420 ቀበሌዎች “ከሶማሌ ክልል ጋር እንሁን ? ወይስ ከኦሮሚያ ?” በሚል ሕዝበ ዉሳኔ ሰጥተዋል። በጎንደር ደግሞ ወደ ስምንት ቀበሌዎች “ከጎንደር ዞን ጋር ትሆናላችሁ ወይስ ቅማንት በሚል ዞን ?” የሚይ ጥያቄ ቀርቦላቸዋል። አንዳንድ የኦሮሞ ብሄረተኞች ፊንፊኔ የኦሮሚያ ናት ይላሉ። ናት አይደለችም እያሉ ከመጨቃጨቅ የሸገር ብቻ ሳይሆን እንዳለ በድፍን ሸዋ የሚኖሩ […]

Ethiopia’s Sacred Forests Are Shrinking. Can He Save Them?

          Ethiopia’s Sacred Forests Are Shrinking. Can He Save Them? SourceAlvaro Tapia Hildago for OZY Why you should care Because these are hallowed grounds — and sources of life-giving water and biodiversity. By Addison Nugent The Daily DoseOCT 15 2017 Growing up in the South Gondar region of Ethiopia, Alemayehu Wassie […]

Once famine-stricken, Ethiopia has many lessons for a country like India

    Blogs Once famine-stricken, Ethiopia has many lessons for a country like India   October 16, 2017, 12:14 am IST Economic Times By Neeraj Kaushal In my youth, parents chastened their children if they wasted food by reminding them that millions starved in Ethiopia. Ethiopia was the country stricken with famines. According to the […]

Seventy Ethiopians Arrested in a Suspected Smuggling Case

October 15, 2017     The Department of Immigration has apprehended seventy (70) Ethiopians in a suspected case of human smuggling. This was in an operation carried out in Chazanga, Lusaka, which started in the late hours of Saturday, 14th October, 2017 into the morning of Sunday, 15th October, 2017. The suspects who are all […]

US Senators James Inhofe, Michael Enzi Visit Ethiopia

  October 15, 2017           Senator James Inhofe, R-OK, ranking member of the Senate Armed Services Committee October 14, 2017 – U.S. Senators James Inhofe and Michael Enzi visited Ethiopia on October 12 and 13 to discuss U.S.-Ethiopian relations, according to communique sent by US Embassy to Ezega.com. The Senators met […]