በሰሞኑ የኦሮሚያ ከተሞች ተቃውሞ የሰዎች ህይወት ጠፍቷል

Saturday, 14 October 2017 15:18 Written by Administrator “የክልሉን ህዝቦች አንድነት ለማበላሸት የተወጠነ ሴራ ነው”ሰሞኑን በኦሮሚያ የተለያዩ ከተሞች በተቀሰቀሰው ተቃውሞ  የ8 ሰዎች ህይወት መጥፋቱን የገለጸው የክልሉ መንግስት፤የተቃውሞ እንቅስቃሴው እየተጠናከረ የመጣውን የክልሉን ህዝቦች አንድነት ለማበላሸት የተወጠነ ሴራ ነው ብሏል፡፡  ባለፈው ረቡእ በአምቦ፣ ወሊሶ፣ ሻሸመኔ፣ ዶዶላ፣ ሃረር – ጨለንቆና በኬ ከተሞች ተቃውሞ የተደረገ ሲሆን ከ20 ሺህ በላይ […]

ሰማያዊ ፓርቲና መኢአድ፤ የኦሮሚያ – ሶማሌ ግጭትን፣ ማጣራታቸውን አስታወቁ

Saturday, 14 October 2017 15:23 Written by  Administrator የመከላከያ ሠራዊት ግጭቱን ሙሉ በሙሉ እንዲያስቆም ተጠየቀ ሰማያዊ ፓርቲ እና የመላ ኢትዮጵያዊያን አንድነት ድርጅት (መኢአድ)፤ በኦሮሚያና በሶማሌ ክልል አዋሳኝ አካባቢ የተፈጠረውን ግጭት፣ አጣሪ ኮሚቴ ልከው ማጣራታቸውን ያስታወቁ ሲሆን ግጭቱን ያባባሰው የአንድ ባለሀብት መገደል ነው ብለዋል፡፡ መንግስት በበኩሉ፤ በፓርቲዎቹ ሪፖርት ላይ አስተያየት መስጠት አልችልም ብሏል፡፡ ሁለቱ ፓርቲዎች የሁኔታውን አሳሳቢነት […]

Pittards to take £1m hit from Ethiopia currency devaluation

Fri, 13 October 2017 (ShareCast News) – Technically-advanced leather producer Pittards noted on Friday that the Ethiopian government has devalued its currency by 15% as of Wednesday. The AIM-traded company said the devaluation in the currency would have “no adverse effects” on its trading performance, although there would be some adverse balance sheet adjustments arising […]

የአፈ-ጉባኤው ሥራ መልቀቂያና የብር መዳከም

  DW.COM ሰሞኑን በርካቶችን ካነጋገሩ የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ርእሰ-ጉዳዮች መካከል አቶ አባዱላ ገመዳ ከአፈ-ጉባኤነት ሥልጣን ለመልቀቅ መወሰናቸውና በኦሮሚያ ዳግም የመንግሥት ተቃውሞ መቀስቀሱ እንዲሁም የብር ምንዛሪ ዋጋ መዳከም ዋናዎቹ ናቸው። ምርኮኛ ወታደር ነበሩ። የጀነራልነት ማዕረግም አግኝተዋል። ማዕረጉን አውልቀው የኦሮሚያ መስተዳደር ፕሬዚዳንት እስከመሆንም ደርሰው ነበር። ከክልል ፕሬዝዳንትነት መንበራቸው ተነስተው ላለፉት ሰባት ዓመታት የምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ሆነውም ቆይተዋል። […]

የዩናይትድ ስቴትስ ሴናተሮች ከኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

  እስክንድር ፍሬው ጥቅምት 13, 2017 በኢትዮጵያ የሁለት ቀን ጉብኝት ያደረጉት የዩናይትድ ስቴትስ ሴናተሮች ጄምስ ኤኖፍና ማይክል ኢንዚ ከጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ዋሺንግተን ዲሲ — በኢትዮጵያ የሁለት ቀን ጉብኝት ያደረጉት የዩናይትድ ስቴትስ ሴናተሮች ጄምስ ኤኖፍና ማይክል ኢንዚ ከጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ጋር ተወያይተዋል፡፡ የሁለቱ ሀገራት ግንኙነትና የኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ በውይይቱ ከተነሱት ጉዳዮች መካከል መሆናቸውን […]

ተመስገን ደሳለኝ ዛሬ ይፈታል ተብሎ ቢጠበቅም አልተፈታም-BBC

ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ዛሬ የእስር ጊዜውን ቢያጠናቅቅም ባላወቅነው ምክንያት የዝዋይ ማረሚያ ቤት አስተዳደር አልፈታውም ብሏል ሲል የተመስገን ወንድም ለቢቢሲ ተናግሯል። ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ የ3 ዓመት የፍርድ ጊዜውን ዓርብ (ጥቅምት 3) ቢያጠናቅቅም የዝዋይ ማረሚያ ቤት አስተዳደር ግን ያለምንም ምክንያት ተመስገንን ለመልቀቅ ፍቃደኛ ስላልሆነ ወደ መጣንበት አዲስ አባባ እየተመለስን ነው ሲል ወንድሙ ታሪኩ ደሳለኝ በስልክ ገልጾልናል። ”ትናንት […]

ለነዋይ ደበበ ይቅርታና ምሕረት ማድረግ ይገባልን?-ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

ነዋይ ደበበ “ታማኝ ዕድል ነፈገኝ እንጅ ይቅርታ ለመጠየቅ እፈልጋለሁ!” እያለ ነው አሉ! ታማኝን ጎሽ ደግ አርገሀል ልለው እወዳለሁ፡፡ ታማኝ ከማናችንም በላይ ነዋይን አሳምሮ ያውቀዋል ብየ አስባለሁ፡፡ ነዋይ ማለት የሱቅ ዕቃ ማለት ነው፡፡ ገንዘብ ያለው ሁሉ የሚገዛው ወይም የፈለገውን የሚያሠራው፡፡ ነዋይ ሲበዛ ገንዘብ አምላኪ ነው፡፡ “ስምን መልአክ ያወጣዋል!” የሚለው ብሒላችን ነዋይ ላይ እና ታማኝ ላይ እንደሠመረ […]

ሄሎ ኢህአዴግ!! (አፈንዲ ሙተቂ)

  Posted by admin | October 13, 2017 ፖለቲካ ቁማር ነው ይባላል። ታዲያ እንዲያ ከሆነ ይሄ መንግስት ቁማሩን በትክክል የተበላው መቼ ነው እንበል? ብዙ ጊዜ ነው። የሩቁን ትተን የቅርብ ጊዜውን ብቻ ብናወሳ እንኳ ሁለት ጊዜ “አፋሽ” በሌለው ሁኔታ በወፍራሙ ተበልቷል። 1ኛ. በ2008 ሀገር ምድሩን ያናወጠ ህዝባዊ ተቃውሞ በተነሳ በሶስተኛ ወሩ “ጥፋቱ የኔ ነው፣ ወደ ሌሎች […]