Kenyan Election Officials Open New Vote to All Original Candidates

By KIMIKO de FREYTAS-TAMURAOCT. 11, 2017   Save A supporter of the opposition leader Raila Odinga during a protest on Wednesday in Kisumu, Kenya. Mr. Odinga says he will not run in a new election because he does not believe that it will be free and fair. Credit Yasuyoshi Chiba/Agence France-Presse — Getty Images NAIROBI, […]

Revealed: the 10 worst countries for girls to get an education

Women’s rights and gender equality Campaigners urge action on ‘global crisis’ as research shows 73% of girls in South Sudan – and 130 million worldwide – are missing out on school  Girls sit amid the ruins of a primary school burned down in fighting at the Malakal protection of civilians site in South Sudan. Photograph: […]

‎‎አባዱላ ገመዳ(ምናሴ ወልደጊዮርጊስ)አዲስ ተረት(love never die) – ሰሎሞን ይመኑ

October 12, 20 መቸም ወያኔ የማህበራዊ ሚዲያውን የፖለቲካ ትግል በማህበራዊ ሚዲያው በመመከት የመልስ ምት እና ስልታዊ የሆነ አዳዲስ አጀንዳ በራሱ ሰዎች እና ተቋማት በመልቀቅ የማህበራዊ ሚዲያውን የጦር ሰራዊት ስራ ያበዛበት ይመስለኛል፡፡ ወያኔ በርግጥ ሃሳብን ለመግለጽና የድርጅቱን ፖለቲካዊ ኪሳራ ለማሳየት የሚጻፉ ጽሁፎች እና ጸሃፊያን ጋር ያለው ጠላትነት የተጠበቀ ቢሆንም ነገር ግን ይህ የወያኔን በየጊዜው አጀንዳ የመፍጠር […]

​የሕዝብን ጥያቄ ማጣጣል ራስን ጠልፎ መጣል ነው! – ስዩም ተሸመ

October 12, 2017 14:34 በእነ አንቶኔ ቤት በስርዓቱ ላይ አደጋ የሆነ ለውጥ በመጣ ቁጥር የመጀመሪያ ስራቸው ማጣጣል እና ስም ማጥፋት ነው። ከኢህአዴግ አባል ድርጅቶች ውስጥ ብአዴን ወይም ኢህዴድ እነሱ የማይፈልጉትን አቋም ካንፀባረቁ የፓርቲውን አቋም ማጣጣል፣ የድርጅቱን ከፍተኛ አመራሮች ስም ማጥፋት ይጀመራል። ከ2008 ዓ.ም ጀምሮ በብአዴን እና በአቶ ገዱ አንዳርጋቸው ላይ የተከፈተው የሰም ማጣፋት ዘመቻ ልብ […]

ኢትዮጵያ ሴቶች ለመማር ከሚቸገሩባቸው 10 ሃገራት አንዷ ናት

12 ኦክተውበር 2017   Unicef አጭር የምስል መግለጫ ደቡብ ሱዳን ለሴቶች ትምህርት ምቹ ካልሆኑ ሃገሮች አንዷ ሆናለች ባደጉት ሃገራት ውስጥ ትምህርት ተጨማሪ የገንዘብና የቁሳቁስ ድጋፍ ያስፈልገዋል አያስፈልገውም የሚለው የፖለቲካ መከራከሪያ ጉዳይ ሆኗል። በብዙ ታዳጊ ሃገራት ለሚገኙ ቤተሰቦች ግን ‘የመማር እድል ይኖረኝ ይሆን?’ የሚለው መሠረታዊ ጥያቄ ሆኖ ይቀመጣል። ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት የተገኘ መረጃ እንደሚገልጸው ባለፉት አስር […]

Kenya bans street protests amid election row

More Related Topics Kenya general election 2017 Reuters  Opposition supporters have been protesting using the slogan “No reform, no election” Kenya’s government has banned demonstrations in three major Kenyan cities – the capital Nairobi, Mombasa and Kisumu. Interior Minister Fred Matiang’i said the ban was aimed at protecting Kenyans and their property. Opposition supporters have […]

Israel to join US in quitting Unesco

AFP A 2016 Unesco resolution criticised Israel’s activities at holy places in Jerusalem and the occupied West Bank Israel has said it will join the US in pulling out of the UN’s cultural organisation Unesco, after US officials cited “anti-Israel bias”. Israeli Prime Minister Benjamin Netanyahu praised the US decision as “brave and moral”, a […]

Ethiopia takes over leadership of Nile Basin Initiative

  The Independent October 12, 2017 The meeting of the Nile Basin Technical Advisory Committee that preceded  the NILE-COM. Nile-TAC  chairperson, Florence Grace Adongo officially opened the meeting at the Imperial Resort Beach Hotel in Entebbe. Kampala, Uganda | THE INDEPENDENT | Ethiopia has assumed leadership of the Nile Basin Initiative (NBI), taking over from Uganda. […]

ወደ ዓድዋ ሲሄድ ምኒልክ ኑ ካለ፣ (በልጅ ዓምደጽዮን ምኒልክ)

Posted by admin ወደ ዓድዋ ሲሄድ ምኒልክ ኑ ካለ፣ ኧረ አይቀርም በማርያም ስለማለ! ለዓድዋ ጦርነት ጉዞ የተጀመረበት ቀን 122ኛ ዓመት መታሰቢያ ከታሪካዊው የክተት አዋጅ አንፃር የዳግማዊ አጤ ምኒልክን ባህርያት የተመለከትኩበት አጠር ያለ ዳሰሳ ንጉሰ ነገሥት ዳግማዊ አጤ ምኒልክ መስከረም 7 ቀን 1888 ዓ.ም የውጫሌ ውል (‹‹Wuchale Treaty››)ን እንደማይቀበሉና ሁሉም ኢትዮጵያውያን ሀገራቸውን ከወራሪ ጠላት እንዲካለከሉ የሚያሳስብ […]

“እኔን አስረው ትዳሬን አፍርሰዋል፣ የትዳር አጋሬን ነጥቀውኛል” አቶ እንግዳው ዋኘው

October 12, 2017 06:26 ጌታቸው ሺፈራው አቶ እንግዳው ዋኘው ( አቶ እንግዳው ዋኘው የቀድሞው አንድነት ፓርቲ የአርማጭሆ አመራር ነበር። አቶ እንግዳው የ”ሽብር” ክስ ቀርቦበት የአራት አመት ፍርድ ጊዜ ከታሰረ በሁዋላ በፍርድ ቤት ነፃ ተብሏል። ከመታሰሩ በፊትና በታሰረበት ወቅት የደረሰበትን በደል አጫውቶኛል። እኔም ለንባብ በሚመች መልኩ እንደሚከተለው አቅርቤዋለሁ! ____ጌታቸው ሺፈራው) እኔ በመጀመሪያ ወያኔን ለመታገል ቆርጬ የተነሳሁት […]