የሕንዱ ፓትርያርክ መስቀል ደመራን ለማክበር አዲስ አበባ ይገባሉ፤ በመንበረ ጸባኦት ቅ/ሥላሴ ትምህርተ ወንጌል ይሰጣሉ

  September 23, 2017 08:15 ሐራ ዘተዋሕዶ ሰበታ ቤተ ደናግልን፣ ቅ/ላሊበላንና የደ/ሊባኖስ ገዳምን ይጐበኛሉ የ2ቱ አብያተ ክርስቲያናት ቅዱስ ሲኖዶሶች የጋራ ምክክር ያደርጋሉ ከፕሬዝዳንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ ጋር እንደሚነጋገሩም ይጠበቃል ††† የተደራጁ ትውልደ ሕንዳውያን ተሳላሚዎችም፣ ተከትለው ይመጣሉ በአረጋዊው የሙምባዩ ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አባ ቄርሎስ የሚመሩ ናቸው መነኰሳት፣ ካህናትና ምእመናን የሚገኙበት፣ የመንፈሳውያን ጉዞ ነው የሕንድ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ቅዱስ ባስልዮስ ማር ቶማ ጳውሎስ […]

“ከሳተላይት በሚታይ ምስል የመቀሌ ብርሃማነትና የጎንደር ጨለማነት አስገራሚ ነው” የአለም ባንክ

September 23, 2017    ትግራይ ክልልና አዲስ አበባ በመንገድ ልማት ቀዳሚዎች ሲሆን የአማራ ክልል ግን መጨረሻ እንደሆነ በቅርቡ የወጣው የአለም ባንክ ሪፓርት አስታወቀ። በ10 ዓመታት ውስጥ (ከ2006-2016 እኤአ) ያለውን የመንገዶች ስርጭት ላይ በተደረገ ጥናት በትግራይ ክልልና በአዲስ አበባና በዙሪያዋ ባሉ የኦሮምያ ክልል ከተሞች የመንገድ ስርጭት ከፍተኛ ሲሆን፥ በአማራ ክልልና በገጠሪቱ የኢትዮጵያ ክፍል ደግሞ አነስተኛ የመንገድ […]

አፄ ዮሐንስ የትግሬ ግዛት እስከ መረብ መሆኑንና ወልቃይት ትግሬ አለመሆኑን ያሰፈሩበት ደብዳቤ  – (አባ ኮስትር በላይ)

Posted by admin | September 22, 2017 ከእንግሊዝ ቤተ መዛግብት የወጣ ሰነድ እንደሚያረጋግጠው ወልቃይት የአማራናአማራ ብቻ ነው፡፡  በአፄ ዮሐንስ እ.ኤ.አ በነሐሴ 1872 ለእንግሊዙ አቻቸው የትግራይን ወሰን ጠቅሰው የትግሬ ግዛት እስከ መረብ መሆኑንና ወልቃይት ትግሬ አለመሆኑን ያሰፈሩበት አድዋ ላይ ለቀድሞዋ የብሪታኒያ ልዕልት ቪክቶሪያ የተላከ ደብዳቤ:ቅጅው ከሙዚየም ወጥቷል።ይሄ ደብዳቤ የሚገኘው በለንደን የብሪቲሽ ሙዚየም ሲሆን የእንግሊዝኛ ትርጓሜው እንደሚከተለው ሲሆን […]

    ስሳብ እሔዳለሁ ቢሰበርም እግሬ አለብኝ ቀጠሮ ከትውልድ አገሬ

Posted by admin | September 22, 2017 (ገጣሚና ሰዓሊ ገብረ ከርስቶስ ደስታ – በፍቅር ለይኩን) ገጣሚና ሠዓሊ ገብረ ክርስቶስ ደስታ በኢትዮጵያ ዘመናዊ ሥነ ጥበብ ታሪክ ውስጥ ስሙ ጎልቶ ከሚጠቀሱ የጥበብ ሰዎች ዘንድ በግንባር ቀደምትነት የሚጠቀስ እውቅና ታላቅ ሰው ነው። ገ/ክርስቶስ ዘመናዊ የሥዕል ሙያን በአገር ውስጥና በአውሮፓ ከተማረ በኋላ በአገሩ እምብዛም አልቆየም ነበር። በአገራችን በተከሰተው የ1966ቱ አብዮት፣ […]

ሰንደባ ኢየሱስ – ያልተጠናው የጥንት ሥልጣኔ  –  (ዳንኤል ክብረት)

Posted by admin | September 22, 2017  የምትባል አነስተኛ ከተማ ታገኛላችሁ፡፡ የከተማዋና የወንዟ ስም አንድ ነው፡፡ አርኖ ላይ ወርዳችሁ ወደ ቀኝ ለአንድ ሰዓት ተኩል ያህል በእግራችሁ ስትጓዙ ሜዳውን ትጨርሱና ገደሉን ፊት ለፊት ትጋፈጡታላችሁ፡፡ በገደሉ መካከል እንደ ሞሰበ ወርቅ በተሸለመች ተራራ አናት ላይ የሰንደባ ኢየሱስ ወተክለ ሃይማኖትን ጥንታዊ ደብር ታገኙታላችሁ፡፡ የደብሩ ካህናት የቤተ ክርስቲያኑ ታሪክ ከአንድ ሺ […]

What Studies in Spatial Development Show in Ethiopia-Part II

  Submitted by Priyanka Kanth On Thu, 09/21/2017 co-authors: Michael Geiger In Part I of our blog —based on a background note we wrote for the World Bank’s 2017–2022 Country Partnership Framework for Ethiopia—we presented our key findings on the spatial or regional distribution of poverty and child malnutrition in Ethiopia. In Part II of […]

What Studies in Spatial Development Show in Ethiopia-Part III

  Submitted by Michael Geiger On Fri, 09/22/2017 co-authors: Priyanka Kanth In Part III of our three-part blog series on our study on spatial distribution and its implications for inclusiveness development in Ethiopia over the next five years, we will broadly describe four overarching policy solutions to address spatial inequalities in development in Ethiopia. Expanding […]

No time for scepticism, ‘but for decisive climate action,’ Ethiopia’s Prime Minister tells UN

    Prime Minister Hailemariam Dessalegn of the Federal Democratic Republic of Ethiopia, addresses the general debate of the seventy-second session of the General Assembly. UN Photo/Cia Pak 22 September 2017 – Like many other countries, Ethiopia is dealing almost every day with the adverse impacts of climate change, its Prime Minister told the United […]

የብአዴን ጉዳይ ልኩን አለፈ! (ምስጋናው አንዱዓለም!)

September 22, 2017 17:03 ብአዴን የአማራ ጠላት ድርጅት ነው። አፈጣጠሩ አማራን ማጥፊያ ነው። አናቱ ሲፈጠር በጸረ አማራ ግለሰቦች ነው። አማራ የሆኑም ያልሆኑም። ከዛ ወዲያ የገባው ለአማራ ለመታገል አይደለም። ለራሱ ሲል እና በተለያየ ምክንያት የገባ ነው። ለአማራ ለመታገል አስቦ ወደብአዴን የሚገባም የገባም የለም። አማራን ለማዳን ቦታው ብአዴን አልነበረም፤ ሆኖም አያውቅም። አማራን ለማዳን ጸረ ብአዴን ድርጅት እና አፍቃሬ […]

የማኅበረ ቅዱሳን የአሌፍ ቴሌቭዥን ፕሮግራም በፓትርያርኩ ትእዛዝ ታገደ

September 22, 2017  (Hara ZeTewahido) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሰንበት ት/ቤቶች ማደራጃ መምሪያ ማኅበረ ቅዱሳን፣ በያዝነው 2010 ዓ.ም. መባቻ፣ በአሌፍ ቴሌቭዥን ጣቢያ ማስተላለፍ የጀመረው ፕሮግራም ሥርጭት፣ ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አባ ማትያስ በሰጡት ትእዛዝ ታገደ፡፡   ፓትርያርኩ ትእዛዙን የሰጡት፣ ባለፈው ሰኞ፣ መስከረም 8 ቀን 2010 ዓ.ም.፣ ለመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት በጻፉት ደብዳቤ ሲሆን፤ ጽ/ቤቱም፣ ዛሬ፣ […]